You are on page 1of 5

የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ

ቅጽ

የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ


I. አጠቃላይ መግለጫ
የመስሪያ ቤቱ ስም የሥራ መደቡ መጠሪያ የሥራ ዘርፍ/የሥራ ሂደት
የህግ ባለሙያ IV

የቅርብ ኃላፊ የሥራ መደብ /ተጠሪነት የሥራው ደረጃ የሥራው ኮድ

መስሪያ ቤቱ የሚገኝበት ቦታ

II. የሥራ መደቡ ዋና ዓላማ፣ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት፤


2.1. የሥራ መደቡ ዓላማ፡-
 በህግ ነክ ጉዳዮች ላይ ማሻሻያ በማድረግ፣ የህግ ግንዛቤን በመፍጠርና የመሥሪያ ቤቱን ጥቅም በማስከበር ሥራዎ
ህግን መሠረት አድርገው እንዲከናወኑ ማስቻል፡፡
2.2.ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት
ውጤት 1፡ በህግ ነክ ጉዳዮች ላይ የማሻሻያ ሥራዎችን ማከናወን፡፡
 L† L† ?G nK g#Ä×CN YtnTÂL½ Ytrg#¥L½ l±l!s! Wún@ãC ymsrt húB mGlÅãCN ÃzU©L¿
 m|¶Ã b@t$ y¸\‰ÆcW xêíC½ dNïC½ mm¶ÃãC \nìCN YmrM‰L½ kmNGST l!s! UR y¥YU
mçn#N ÃrUGÈL¿
 በአፈጻጸም ላይ ክፍተት ያለባቸው አዋጆች፣ደንቦችና መመሪያዎችን በጥናት በመለየት ማብራሪያና አስተያየ
ይሰጣል፣ ማስተካከያ እንዲደረግባቸው የማሻሻያ ረቂቅ ያዘጋጃል፣
 km|¶Ã b@t$ bHG ÃLt¹fn# g#Ä×CN b_ÂT YlÃL½ yHG ¥:qF XNÄ!zUJ§cW yWún@ ¦úB ÃqRÆL¿
wsNM rqEQ ÃzU©L¿
 m|¶Ã b@t$N b¸mlkt$ g#Ä×C §Y bl@lÖC ÆlÑÃãC tzUJtW b¸qRb# yHG rqEöCN YmrM‰L½ tg
WN ¥Stµkà YsÈL¿
 btzU° rqEQ yHG \nìC §Y y¸mlk¬cWN xµ§T b¥wÃyT b¸s-W GB›T m\rT ym=rš ìKmNT b¥zU
lWún@ ÃqRÆL¿
 የውል ስምምነትና የህግ ሠነዶች ከአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ ወይም ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ ቋንቋ በህግ አግባ
በትክክል መተርጎማቸውን ያረጋግጣል፣
W-@T 2Ý m|¶Ã b@t$ y¸ÃdRgWN DRDR SMMnT W-@¬¥ ¥DrGÝÝ
 b›lM xqF yDRDR x\‰R SLèC SnSR›èC m\rT m|¶Ã b@t$ y¸ÃdRgWN ymd‰d¶Ã n_ïC bmly
ÃzU©L½
 m|¶Ã b@t$ kl@§ wgN UR b¸ÃdRgW yDRDR n_ïC §Y SMMnT ytdrsÆcWN L†nT y¬yÆcW
g#Ä×C YlÃL½ ytf-„ xlmGÆÆèCN k?G xµ*à bmmRmR yWún@ ¦úB ÃqRÆL

1
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ
ቅጽ

 y_ÂT W-@èCN m\rT b¥DrG ytlÆ WlÖCN½ dNïCN mm¶ÃãCN rqEQ \nD ÃzU©L½
 ktêêY wgñC tzUJè y¸qRb# yWL SMMnT rqEQ \nìCN YmrM‰L½ በህግ አግባብ እንዲጸድቁ xStÃy
YsÈL½
ውጤት 3 ፡የመሥሪያ ቤቱን ጥቅም ማስከበርና የህግ ግንዛቤ ክፍተቶችን መሙላት፡፡
 m|¶Ã b@t$N wKlÖ bFRD b@T KS Ym\R¬L½
 m|¶Ã b@t$ s!ksS mLS b¥zUjT Yk‰k‰L½ YGÆ ኝ ይጠይቃል፤ yFRD xfÉiÑN Yk¬t§L¿
 m|¶Ã b@t$ yts-WN `§ðnT HGN tkTlÖ XÃkÂwn mçn#N Yk¬t§L½ KFtT s!ñR tgb!W ¥Stµkà XNÄ
drG ymFT/@ ¦úB ÃqRÆL¿
 ym|¶Ã b@t$ \‰t®C b|‰ §Y Æl# H¯C xfÚ[M z#¶Ã çcWN yGN²b@ KFtT bmlyT |L- YsÈL½
 xÄÄ!S b¸w-# ?¯C §Y l¸mlk¬cW xµ§T yGN²b@ ¥S=bÅ |L-ÂãCN YsÈL½
 WSBSBnT ƧcW ?G nK g#Ä×C §Y lm|¶Ã b@t$ yMKR xgLGlÖT YsÈLÝÝ
III. የሥራው ባህሪ መግለጫዎች፤
3.1 የሥራ ውስብስብነት
 ሥራው ህግ ነክ ጉዳዮችን በማጥናት ማሻሻያ ማድረግ፣ የህግ ማዕቀፎችን ማዘጋጀት፣በሥራ ላይ ያሉ ህጎች
መተንተንና መተርጎም እንዲሁም የድርድር፣ የስምምነትና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ሙያዊ ድጋፍና ምክር በመስጠ
ውጤታማ ማድረግ
 የሚጠይቅ ሲሆን በሥራ ላይ ያሉ ህጎች ክፍተትና በህግ ያልተሸፈኑ ጉዳዮች መኖር፣ በህግና ህግ ነክ ሠነዶ
አተረጓጎምና አፈጻጸም ላይ በየደረጃው ባሉት አካላት የተለያየ አረዳድ መኖር ሥራው ሲከናወን የሚያጋጥሙ
ችግሮች ሲሆኑ እነዚህን ችግሮች ለመፍታት
 ክፍተቶችን በጥናት በመለየት የመፍትሔ ሃሳቦችን በማቅረብና በማሳመን እንዲሁም ስልቶችን በመቀየስ የህ
ግንዛቤን ማሳደግ ይጠይቃል፡፡
3.2 ራስን ችሎ መስራት
3.2.1 ሥራው የሚከናወንበት አግባብ
 |‰W bx-”§Y mm¶ÃãC y|‰ zRûN :QD tkTlÖ YkÂwÂLÝÝ
3.2.2 ሥራው የሚጠይቀው የክትትልና ድጋፍ ደረጃ
 y|‰W W-@T y ሥራ ዘርፉ N ›§¥ k¥úµT xNÚR bxGÆb# SlmkÂwn# b`§ðW x-”§Y KTTL GM
YdrGb¬LÝÝ
3.3 ተጠያቂነት
3.3.1 ተጠያቂነት ለሥራ ውጤት /Responsibility for Impact/፣
 ጥናቶችን መሠረት ያደረገ የህግ ማሻሻያ ሠነዶች ዝግጅት፣ ግልጽ ያልሆኑ ህጎች መተንተንና መተርጓጎም
ድርድሮችና ስምምነቶች ከህግ አግባብ እንዲፈጸሙና ውጤታማ እንዲሆኑ ድጋፍና ምክር የመስጠት፣ በፍርድ ቤ

2
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ
ቅጽ

ጉዳዮች ተገቢውን ክርክር በማድረግ የመሥሪያ ቤቱን ጥቅም የማስከበር ተግባራት በሚፈለገው አግባብ ካልተከናወ
ወይም ስህተት ቢፈጸም በሥራ ዘርፉና በመስሪያ ቤቱ አፈጻጸም ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል፡፡
3.3.2 ተጠያቂነት ለሚስጥራዊ መረጃ፣
 በረቂቅ ደረጃ ያሉ የስምምነትና የድርድር ሠነዶች እና ለፍርድ ቤት ክርክር የሚረዱ ማስረጃዎች በሚስጥር መያ
ያለባቸው ሲሆን ቢወጡና ለማይገባው አካል ቢሰጡ የመሥሪያ ቤቱን ሥራ ውጤታማነት ይጎዳል፣ የሀገርን ጥቅ
ያሳጣል፡፡
3.4 ፈጠራ
 ሥራው ህግ ነክ ጉዳዮች ላይ ጥናት በማካሄድ ማሻሻያ ማድረግ፣ የአዳዲስ ህጎችና የፖሊሲ ሃሳቦችን ማመንጨት
የዘርፉን ሥራ ውጤታማ ለማድረግ አዳዲስና የማሻሻያ ሃሣቦችን ማፍለቅና የአሠራር ዜዴዎችን መቀየ
ተሞክሮዎችን በመቀመር አማራጮች የመፍትሔ ሃሳቦችን ማቅረብ ይጠይቃል፡፡
3.5. የሥራ ግንኙነት /Work Communication/
3.5.1 የግንኙነት ደረጃ
 ሥራው በውስጥ ከቅርብ ኃላፊ፣ ከባለሙያዎች፣ ከሥራ ዘርፎች፣ ከመስሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ እንዲሁም ከተለያ
መ/ቤቶች ባለሙያዎች፣ ከፍትህ አካላት፣ አግባብነት ካላቸው መስሪያ ቤቶች ኃላፊዎች፣ መንግሥታዊ ካልሆ
ድርጅቶች ከዓለም አቀፍ ባለሙያዎች ግንኙነት ያደርጋል፡፡
3.5.2 የግንኙነቱ ዓላማ
 ማብራሪያ ለመስጠትና ግልጽ ለማድረግ፣ ለማስረዳት፣ የህግ ምክርና ድጋፍ ለመስጠት፣ ለማሳመን፣ ለመከራከር
ለድርድር ሃሳቦች ላይ ለመወያየት ነው፡፡
3.5.3 የግንኙነቱ ድግግሞሽ
 የግንኙነቱ ድግግሞሽ ከቀን የሥራ ሰዓት 35 በመቶ ይሆናል፡፡
3.6 ኃላፊነት
3.6.1 ኃላፊነት ለሰው ሀብት
3.6.1.1 በኃላፊነት የሚመራቸው ሠራተኞች ብዛት
 የለበትም፡፡
3.6.1.2 የኃላፊነት አይነትና ደረጃ
 የለበትም፡፡
3.6.2 ኃላፊነት ለገንዘብ
 የለበትም፡፡
3.6.3 ኃላፊነት ለንብረት
 ለሥራ የሚገለገልበትን ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ መደርደሪያና የመሳሰሉትን በአግባቡ በመያ
የመጠቀም ኃላፊነት ያለበት ሲሆን ዋጋውም በግምት እስከ 50000 ብር ይሆናል ፡፡
3.7. ጥረት

3
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ
ቅጽ

3.7.1 የአዕምሮ ጥረት


 ሥራው የተለያዩ የህግ ሠነዶችን በመፈተሸ ከተጨባጭ ሁኔታዎች ጋር በማገናዘብ ሥራ ላይ ማዋል፣ መረጃዎች
መተንተንና በጥናት ላይ የተመሠረቱ የውሳኔ ሃሳቦችን ማዘጋጀት፣ የመሥሪያ ቤቱንና የሀገርን ጥቅም በሚያስከብ
በተለያዩ ህግ ነክ ጉዳዮች ላይ አማራጭ የመፍትሔ ሃሳቦችን ማቅረብ፣ የአዳዲስ ህጎችና የማሻሻያ ሃሳቦች
ማዘጋጀት፣ በሥራ ላይ ያሉ ህጎችን መተርጎምና ግንዛቤ መፍጠር እንዲሁም መሥሪያ ቤቱን ወክሎ በፍርድ ቤ
መከራከር የሚጠይቅ ሲሆን ይህም ከቀን የሥራ ጊዜው 75 በመቶ ይሆናል፡፡
3.7.2.ስነልቦናዊ ጥረት
 የመስሪያ ቤቱን ጥቅም ለማስከበር በድርድር ጉዳዮችን በማማከር ሂደት ያለውን ጫና እንዲሁም በፍርድ ቤት ክርክ
የሚያጋጥም ጭቅጭቅ፣ ግጭትና ጥላቻ ተቋቁሞ ኃላፊነትን ለመወጣት ስሜትን ተቆጣጥሮ በትዕግሥት መሥራ
ይጠይቃል፡፡
3.7.3 የዕይታ ጥረት፣
 ሥራው ህግ ነክ ጽሑፎችን ከተለያዩ ምንጮች ማንበብ፣ የህግ ሠነዶችንና የህግ አስተያየቶችን፣ የስምምነትና ድርድ
ሠነዶችን፣ እንዲሁም ጥናቶችንና ማሻሻያዎችን፣ እንዲሁም ለፍርድ ቤት ክርክር የሚረዱ ጉዳዮችን ለማዘጋጀ
መጻፍና ማንበብ የሚጠይቅ ሲሆን ከሥራ ሰዓቱ 40 በመቶ የዕይታ ጥረት ይጠይቃል፡
3.7.4 የአካል ጥረት
 ሥራው 85 በመቶ በመቀመጥ ፣ 10 በመቶ በእግር መሄድ እና 5 በመቶ በመቆም ይከናወናል፡፡
3.8. የሥራ አካባቢ ሁኔታ
3.8.1. ሥጋትና አደጋ
 የለበትም፡፡
3.8.2. የጤና ጠንቅ፣

 የለበትም፡፡

3.9. እውቀትና ክህሎት፣


3.9.1. ትምህርት
የትምህርት ደረጃ የትምህርት አይነት
የመጀመሪያ ዲግሪ በህግ
3.9.2 ሥራውን ለመጀመር የሚያስፈልግ የሥራ ልምድ
የሥራ ልምዱ ለማግኘት የሚጠይቀው ጊዜ ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት
6 ዓመት በተለያዩ የህግ ሥራዎች

የሥራ ትንተና ባለሙያ ሥም ፊርማ ቀን


ቡድን 8

የሥራ ዝርዝሩን ያጸደቀው የኃላፊው ሥም የሥራ መደቡ መጠሪያ ፊርማ ቀን

4
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ
ቅጽ

You might also like