You are on page 1of 1

የ HSTP II - የጤናመሠረተልማትዳይሬክቶሬትየአምስትዓመታት(2013 – 2017 ዓ.

ም) ግቦች

ግብ 1፡-የጤናተቋማትየግንባታስርዓትትግበራማሳያ፣ ሀገራዊ ካርታሰነድማዘጋጀት፣

ግብ 2፡- 310 አዳዲስየመጀመሪያደረጃሆስፒታሎችንበመገንባትሀገራዊሽፋኑን 60 በመቶማድረስ፣

ግብ 3፡- ለ 1091 ጤናጣቢያዎችየንፁህውሀአቅርቦትበመስጠት፣ ሀገራዊሽፋኑን 100 በመቶማድረስ፣

ግብ 4፡- ለ 871 ጤናጣቢያዎችከፀሀይሀይልየኤሌክትሪክአቅርቦትበመስጠት፣ ሀገራዊሽፋኑን 100 በመቶማድረስ፣

ግብ 5፡- 8 ሺህያህልአዳዲስትውልድ 2 ጤናኬላዎችንበመገንባትሽፋኑን 40 በመቶማድረስ፣

ግብ 6፡-
የመጀመሪያደረጃህክምናመስጫተቋማትንጨምሮየስምንትስታንዳርድዲዛይኖችንዝግጅትበማጠናቀቅወደትግበራመግባ
ት፣

ግብ 7፡-የቀሪ 441 ከደረጃበታችየሆኑጤናጣቢያዎችንማስፋፊያግንባታማጠናቀቅ፣

You might also like