You are on page 1of 1

ቀን

ቁጥር
ለፋና ዎንባ ወረዳ ገቢዎች
ጉዳዩ፡ ለወጣት ቴዎፍሎስ የድጋፍ ደብዳቤ ስለመስጠት ይሆናል

ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው ወጣት ቴዎፍሎስ ተስፋዬ የቀበሌያችን ነዋሪ ሲሆን በ 2010 ዓ/ም ከ
አምቦ ዩንቨርሲቲ በ ሜካኒካል ምህንድስና ተመርቆ በ አዲስ አበባ ዙሪያ በቡራዩ ከተማ በ ፋንሲወር ፐላሰቲክ
ፋብሪካ ቴክኒካል ኢንጂነር ሆኖ ቢቀጠርም በጊዜው በአካባቢው ከነበረው ሁኔታ የተነሳ ብዙም ሳይቆይ ከስራው
ተፈናቀለ፡፡ ወጣት ቴዎፍሎስ ተስፋዬ የተለያዩ ስራዎችን በራሱ ፈጥሮም መንግስት ባዘጋጀው እድሎችም
ለመጠቀም ብዙ የጣረ ቢሆንም እንዳለመታደል ሆኖ እስካሁን ባረጋቸው ጥረቶች ምንም አይነት ገቢ ሳይኖረው
ቆይቷል፡፡

አሁን ግነ አቲዮ ቴሌኮም ያዘጋጀውን ዕድል በመጠቀም የሞባይል አየር ሰዓት (ካርድ) ለሚያስፈልጋቸው መስርያ
ቤቶች እና ድርጅቶች አየር ሰዓት በሚፈልጉት መልኩ ለማከፋፈል ንግድ ፈቃድ አውጥቶ እንዲንቀሳቀስ የፋና
ዎንባ ገቢዎች በሚያስፈልገው ሁሉ እንዲተባበረው በትህትና እንጥይቃን፡፡

ከሠላምታ ጋር!

You might also like