You are on page 1of 1

በኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ማዕከላዊ አካባቢ ጽ/ቤት

የግዢ ኮሚቴ ስብሰባ ቃለ-ጉባዔ


ቦታ፡ የአከባቢ ጽ/ቤቱ የሠራተኞች የሻይ ክበብ

ቀን፡ነሐሴ 25/2013 ዓ/ም

ሰዓት፡ ከረፋዱ 05:00

የኮሚቴው አባላት፡-

1. አቶ ተሾመ አልበኔ ሰብሳቢ / ባሉበት/


2. አቶ ውድነህ ታዬ አባል / ባሉበት /
2. ብርሃኑ ደሬሳ አባል / ባሉበት /
3. ወ/ሮ ቤተልሔም ተስፋ ፀሐፊ / ባሉበት /
4. አቶ ዲሳሳ ደበላ አባል / ባሉበት /
አጀንዳ

በማዕከላዊ አከባቢ ጽ/ቤት ስር ለሚገኘው የበጎ ፈቃደኞች ፈቃደኞች ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ማጠናከሪያ የተመደበውን በጀት
በመጠቀም ለተሰራው የአልሙኒየም የግድግዳ አካፋይ ጥቅም ላይ የሚውሉ ባለ 5mm ዓይነት መስተዋት ግዥ ለመፈጸም ይቻል ዘንድ
የቀረበን የዋጋ ማቅረቢያ (ፕሮፎርማ) በመገምገም የውሣኔ ሀሳብ ማቅረብ፡፡

ፕሮፎርማ ያቀረቡ ድርጅቶች


1.መቅደስ ሚደቅሳ ጠቅላላ የመስተዋት ንግድ
2.ፉአድ ቃዲ የአልሙኒየም እና መስተዋት ሥራ እና
3.ዮናስ ሺጋዝ (ጣና መስተዋት ቤት) ናቸው፡፡
በዚህ መሠረት
ደጋፊ ሰኔዶች ማለትም የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣የግብር ከፋይ መለያ ሰርትፊኬት፣የቀረበው ዋጋ ቫት ን ጨምሮ መሆኑን
እና የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ሰርትፊኬት ተሟልቶ መቅረቡን አረጋግጧል፡፡
በተደረገው የዋጋ ማነጻጸር ሂደት ከቀረቡ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ከቃለ-ጉባኤው ጋር በአባሪንት በተያያዘው የዋጋ ማነጻጸሪያ ቅጽ ላይ በዝርዝር
በተቀመጠው እና ከዚህ በታች በጥቅል በሠንጠረዡ በተገለጸው መሠረት ፉአድ ቃዲ የአልሙኒየም እና መስተዋት ሥራ አሸናፊ ሆነዋል፡፡
ተ.ቁ የድርጅቱ ስም ጠቅላላ ዋጋ
1 ፉአድ ቃዲ የአልሙኒየም እና መስተዋት ሥራ

Mirror 5MM Total Kare 10.36 1,081.00

ጠቅላላ ድምር 1,081.00


ማሳሰቢያ

ግዥው በኦፈር አናሊስሱ መሠረት ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረበው ድርጅት ይከናወን፤


አንደኛው አቅራቢ ለማቅረብ ፍቃደኛ ካልሆነ በቂ ማረጋገጫ በማቅረብ ከሁለተኛው አሸናፊ ይከናወን፤
ግዥው ሲፈጸም የግዠ ሂደት እንዲያስተባብር በአከባቢ ጽ/ቤቱ ከተወከለው የግዥ ባለሙያ ጋር በመሆን ይከናወን፣

የማዕከላዊ አከባቢ ጽ/ቤት የግዢ ኮሚቴ ስብሰባ ቃለ-ጉባዔ 2013 ዓ/ም ገጽ 1

You might also like