You are on page 1of 26

ልማዴ የሐዋሪያት

ምንድን ሥራ
ነው? 3:1 - 4:22
ልማዴ ምንድን
ነው?
• ልማድ ከመዝገበ ቃላት
–ኦክስፎርድ፦ተመሳሳይ እና
ቀጣይነት ያለው ዝንባሌ
ወይም ድርጊት

–ጎግል፦ ተመሳሳይ እና ቀጣይነት


ያለው ለመተው
አስቸጋሪ የሆነ ዝንባሌ
ልማዴ ምንድን
• ልማድ ከአዲስነው?
ኪዳን መዝገበ ቃላት
–ኢቶስ፦
•ልማድ
• በህግ የታዘዘ ድርጊት
•ባህል
•ስርአት
•ተግባር
ሀ. ከእግዚአብሔር ጋር የሚሰሩ ሰዎች
ልማድ
1. ተግባራዊ ፀሎት 3:1-7

2. በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ እና


በቃሉ ላይ የተመሰረተ ምስክርነት
3:12-26
3. ስለታመነው ቃሉ እና ተግባሩ
መከራን በፅናት መቀበል 4:1-12
ሐ.ሥ 3:1-7 ፤ 12-26፤ 4:1-12
ለ.እግዚአብሔር ከልጆቹ ጋር ሲሰራ
የማያስተውሉ ሰዎች ልማድ ፦ ተቃውሞ
1.ያለዕቅድ መኖር የለመዱ ናቸው ቁ.1
2.ከሐጢአት ነፃ መውጣት ሳይሆን
ከነሐጢአታቸው መኖርን ለምደዋል ቁ.2
3.የእግዚአብሔርን ቤትና አስተዳደሩን እንደ
የግልና የቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው ንብረት
የመመልከት ልማድ የተጠናወታቸው ናቸው
ቁ.5-6
4.በስልጣን(ባላቸው አቅም) መመካት ልማዳቸው ሆኗል ቁ.
7፣18፣21
የሐ.ሥ 4:1-22
ሐ. እግዚአብሔር
ሲሰራ የሚያዩና
የሚያስተውሉ
ሰዎች ልማድ
የሐ.ሥ 3:9-10 ፤ 4:4
መግቢያ፦

በዚህ እውነተኛ ታሪከ ውስጥ


እግዚአብሔር በክርስቶስ አማካይነት
ከልጆቹ ጋር ሲሰራ የተመለከቱ ሰዎችን
ምላሽ እንቃኛለን።
ሐ. እግዚአብሔር ሲሰራ የሚያዩና የሚያስተውሉ
ሰዎች ልማድ
1. መደነቅና መገረም
2. የእግዚአብሔርን ፈቃድ መስማት
3. ማመን

የሐ.ሥ 3:9-10 ፤
4:4
1. መደነቅና መገረም
መደነቅ፦
ታምቦስ(θαμβος)
ያልተጠበቀ፣ታይቶ የማይታወቅና
የሚያምር ነገር ሲከሰት የሚሰማ ጥያቄን
የተሞላ ስሜት

መገረም፦ ኤክስታሲስ(εκστασις)
አእምሮን ከተለመደው ተግባሩ የተለየ
ስሜት እንዲሰማው የሚያደርግ
ንጥረነገር(serotonin) መጠን መቀየር
2. የእግዚአብሔርን ፈቃድ መስማት

➢ ኢየሱስ የህይወት ምንጭ ነው

➢ እኛ ሁላችንም ደግሞ ሀጢአተኞች ነን

➢ እግዚአብሔር ግን ሁላችንንም ለማዳን


ጌታ ኢየሱስን ለሞት አሳልፎ ሰጠው
2. የእግዚአብሔርን ፈቃድ መስማት
➢ ስለዚህ ስለ ሀጢአትና ስለእግዚአብሔር
ባህሪ ያልንን አመለካከት ቀይረን ወደ
አዳኛችን እንመለስ
➢ አዳኙ ጌታ ተመልሶ ይመጣል

➢ ይህን ጌታ የማይቀበል ሁሉ
መጨረሻው ዘለአለማዊ ጥፋት ነው
3. ማመን
አዕምሮአዊ፦ ኢየሱስ የህይወታችን
ምንጭና ጌታ እንደሆነ
መቀበል
ተግባራዊ፦ ኢየሱስን
የህይወታችን ምንጭና
ጌታ ማድረግ
3. ማመን
➢ የምናስበው እርሱ ያሰበልን ሲሆን

➢ የምንፈልገው እርሱ ያሳየንን ሲሆን

➢ የምንተገብረው እርሱ የፈቀደልንን ሲ


3. ማመን

በጌታ ኢየሱስ አምነናል፣


አምነንም ድነናል ማለት
ይቻለናል።
እንግዲህ ሁሌም
ይድነቀን ይግረመንም
በነፃ በፍፁም ፍቅሩ

You might also like