Professional Documents
Culture Documents
Arise and Shine
Arise and Shine
ተቀጣጠሉ፤
አቀጣጥሉ፤ሂዱ”
ነሐሴ 2013
ተነሱ! አብሩ (Arise and Shine) project
“ተነሱ፤ንቁ፤ተነቃቁ፤ተቀጣጠሉ፤አቀጣጥሉ፤ሂዱ”
በዚህ ፕሮጀክት ውስጥ የሚታቀፉ ወጣቶች በዋናነት ከወንጌል ጋር በተያያዘ የተነቃቁ፤የተቀጣጠሉና ለወንጌል ለመውጣት የተዘጋጁ
መሆን እነዲኖርባቸው ተደርጎ በትኩረት ይሰራል፡፡
ይህ ፕሮጀክት በዋናነት የሚቆየው ለ 2014 ዓ.ም ሲሆን ምንም እንኳን የሰው ሂወት የሚሰራው በረጅም ጊዜ ሂደት ቢሆንም በ 1 ዓመት
ውሰስጥ መንፈሳዊ ሂወታቸውንና ያለቸውን ፀጋ እንዲበረታታና እንዲነቃቃ ለማድረግ ብሎም በዚህ አመት ውስጥ በሚደረጉ
እንቅስቃሴዎች ቁራቸው የተለዩ ወጣቶችና አዲስ የሚድኑ ነብሳት ለይቶ መንቀሳቀስ ዓላማው ያደረገ ፕሮጀክት ነው፡፡
ራዕይ
ተልኮ
ዓላማው
በዘመናት መካል ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ቤተክርስቲያን በመጀመሪያ ዘመን በታላቁ
ተልኮ በሃይል በስልጣንና በፍቅር ለፍጥረት ሁሉ እየሰበከች መታለች ነገርግን በፍጥረት መካከል ሊነገር
ሊወራ የሚገባው ወንጌል ለቤተክርስቲያን የመቀጠሏና ያለመቀጠሏ መሰረት ሆኖ ሳለ
በዘምታ፤በድካም፤ያለስልጣን፤ያለሃይል ያለመንፈስ ቅዱስ ምሪት አልፎም ለመደረግ እየተደረገና
በዝምታ ውስጥ በማለፉ ከጨለማው አለም ነብሳትን ከመናጠቅ ይልቅ ቤተክርስቲያን ከራሷ
እየተነጠቀባት ሃይሏ ደክሞ ሙላቷ የሆነ የመንፈስ ቅዱስ እንቅስቃሴ፤የፀጋ ስጦታዎች
እየተዳፈኑ በማቃሰት ላይ ትገኛለች ፡፡በዚህም ምክንያት ወንጌል እየተረሳ፤የሚሄዱእግሮች
እየጠፉ እና ወንጌል ስላለው ስልጣንና ሃይል ቀጣይ ትውልድ እየካደ(እያመነታ) መምጣቱ
ይስተዋላል ስለዚህም ይህንን ተልእኮ እንደቀድሞዘመን እና ከዛ በላይ በቤተክርስቲያን ውስጥ
እንደገና ሪቫይቭ እንዲደረግና በትንሳኤ ሃይል ፤በጸጋው ጉልበት፤በመንፈስ ቅዱስ ሃይል እና
በሙሉ ስልጣን መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው “እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ
ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥
እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና” እንደሚል በዚህ ሙላት የሚሄዱና በፀጋ የተሞሉየሚሮጡ
ትውልዶችን ማንቃትና ማንቀሳቀስ፡፡
ግብ አጠቃላይ ልንደርስበት ያለው ነገር ሲሆን
በፋይናንስና በፀሎት
የሚረዱን ተግ.1 ሸክሙን ለታሰቡት ሰዎች ሼር ህብረቱ ለዚህ ዓላማ
መንፈስቅዱስ ማድረግ፤ወራዊ ለዚህ በሚንቀሳቀስብት ወቅት
በልባችን ላይ አገልግሎት(ለመንግስቱ ወንጌል) ያለገደብ፤ያለሃሳብ እንዲሁም
የሚያከብድብን ሰዎች የሚውል የገንዘብ ማሰባሰቢያ በዋናው ያለውስንነት እየቸኮለ መሮጥ
በስፋት መጠቀም ጉባኤዎች ውስጥ ማድረግ፤እነዲሁም ማስቻል
ለዚሁ አገልግሎት የሚውል የሚሸጡ
ነገሮችን ማዘጋጀት፡፡
ወንጌል በጀማም ሆነ አንድ
ለአንድ በሚሰበክበት ቦታእነዚህ
ተ.ግ 1 በመንፈስ ቅዱስ ምሪት የሚዘጋጁት በራሪ ወረቀቶች
አማካኝነት ለዚህ አገልግሎት የሚውል በመበተን ተደራሽ ማድረግ
የመንግስቱን ወንጌል በራሪ ወረቀት(ትራክት)ቲሙ እዱሁም የሚያነቡ ሰዎች
የሚሰራባቸውን ማዘጋጀትና ያንን ትራክት ማሳተም በቀላሉ ለጌታ ልባቸው
ስልቶችእና ሪሶርሶችን እዱሁም በህብረቱ የሚደረጉ የተለያዩ እንዲማረክ መሆኑ እና የሚድኑ
ማመቻቸት አነቃቂ ቲሸርቶችን መልበስ ነብሳት ለሚቀጥሉት
ጊዜመከታተያ እንዲሆን
አድራሻና ስልኮች መኖራቸው፡፡