You are on page 1of 1

3/1/22, 1:32 PM Print | AfroTender | Tenders and Bids in Ethiopia.

https://www.AfroTender.com
አዲስ ዘመን እሁድ የካቲት 20 ቀን 2014 ዓ.ም

የጨረታ ማስታወቂያ

የፍቼ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት


የፍቼ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ለሚያስገነባው የቆሻሻ መስወገጃ ቦታ ጥናት (Landfill
construction) የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት
(ESIA Study for Waste Disposal site ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮማስጠናት ይፈልጋል ::

* የከተማ ሀብት ቆጠራ (Consultancy


Service to Prepare Infrastructure Asset Inventory ) አማካሪዎችን አወዳድሮ ማሰራት
ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት ለመወዳደር የምትፈልጉ፡-

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እንዲሁም የዘመኑን


ግብር የከፈሉ እና ማስረጃቸውን ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ ::

2. ለሁለቱም ስራዎች በቂ ልምድ ያላቸውና ማስረጃ


ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. የጨረታ ማስከበርያ ሲፒኦ ለእያንዳንዱ ስራ


10,000.00(አስር ሺ ብር) በፍቼ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ስም በማሰራት
ጨረታዉ ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

4. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ብር


100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ከፍቼ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ቢሮ
ቁጥር 1 ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት
ሰነዱ የሚሸጥ መሆኑን እየገለጽን በ16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡30 ጨረታው ተጫራቾች ወይም
ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት
ይሆናል፡፡

5. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ


መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ በተጨማሪ ዝርዝር የጨረታዉን መመርያ ከተዘጋጀው
ሰነድ ላይ ማግኘት የሚቻልና በተዘጋጀው መስፈርት መሰረት
መወዳደር ይቻላል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስቁጥር 0111 351011/0111


351728 ደውለው መረዳት ይችላሉ ::

የሰሜን ሸዋ ዞን የፍቼ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና

ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

https://www.afrotender.com/tenders-print.php?id=7tY1mbG3eA8Ojg1aFM6uN1WLnkNs 1/1

You might also like