You are on page 1of 5

1 ኛ ብርጌድ የአዲሱ በጀት ዓመት የታዩ ችግሮች

 የደ/ዝ ተመላሽ መለያ ቁጥርና ስም በትክክል ያለመፃፍ


 1200 ብር የ 1 ሰዉ በማይገባዉ ሰዉ ስም መመለስ ታይቶል
 በተለይ የተሰዉ የሰ/ት አባላት ስም መ/ቁ በትክክል መመለስ አለበት ጥንቃቄ
ያሰፈልገዋለ
 መቀነስ ሚገባዉን የሰዉ ኃይል ተከታትሎ ያለማስቀነሰ በብዛት ይታያል ይህም
በስራ ላይ ጫና የፈጥራል መስተካከል አለበት
 TR ላይ ወጭወች ወር ያለመጥቀስ ለምሳሌ ሰበነክ ,6231, 6232
 5054-04 ለማን እንደተከፈለ ያለመግለፅ
 TR ላይ ከባንክ ወደ ሳጥን ገንዘብ ሲወጣ ቸክ ቁጥር ያለመፃፍ
 የሐምሌ ባነክ ስቴትመንት ማህተም ያለማድረግ
 የሪፖት ቅፆችን አናታቸዉ ላይ ክፍት ቦታዋችን ያለመሙላት
 RV ሲቆረጥ ምክንያት ያለመፃፍ ለምሳሌ 200 ብር የተከፈለበት ምክንያት
የለዉም
 6231 መነሻ ደ/ዝ በትክክል ያለመፃፍ በብዙ ብርጌዶች የሚታይ ችግር ነዉ
 ከሬ/ት ሪፖርት ስትቀበሉ ምን ያህል ጥሬ ብር ትቆጣጠራላችሁ?
2 ኛ ብርጌድ የአዲሱ በጀት ዓመት የታዩ ችግሮች

 የደ/ዝ ተመላሽ መለያ ቁጥርና ስም በትክክል ያለመፃፍ


 ATM ላይ ለ/መተኪያ ሰነድ ያዘጋጀዉ ያረጋገጠዉ ያፀደቀዉ የለዉም
 ደ/ዝ ATM ወጭ ከሆነ በኃላ ተመልሶ ገቢ መቁረጥ ያልተረጋገጠ ክፍያን ያሳያል
 ሞ/33 ገንዘብ ያዥ ሳይፈርም ቀርቦል
 ደ/ዘ በእጅ ሚወስዱ በአካዉንት ሲከፈል ያለደብዳቤ መክፍል
 በተለይ የተሰዉ የሰ/ት አባላት ስም መ/ቁ በትክክል መመለስ አለበት ጥንቃቄ
ያሰፈልገዋለ
 መቀነስ ሚገባዉን የሰዉ ኃይል ተከታትሎ ያለማስቀነሰ በብዛት ይታያል ይህም በስራ
ላይ ጫና ይፈጥራል መስተካከል አለበት
 ሪፖርት ላይ 5054-04 የማን እንደሆነ ትንተና ሲተነተን ያለመግለፅ
 TR ላይ ከባንክ ወደ ሳጥን ገንዘብ ሲወጣ ቸክ ቁጥር ያለመፃፍ ለምሳሌ የነሐሴ 2013
 የሪፖት ቅፆችን አናታቸዉ ላይ ክፍት ቦታዋችን ያለመሙላት
 4211 5000 ብር ሪፖርት ላይ የማን እንደሆነ አልተገለፀም
 5004-02 እና 5004-05 ትንተና ላይ በየሬ/ት መተንተን አለበት ለምሳሌ የሐምሌ 2013
 6231 መነሻ ደ/ዝ በትክክል ያለመፃፍ በብዙ ብርጌዶች የሚታይ ችግር ነዉ
 የሐምሌ 2013 ባንክ ማስታረቂያ አልቀረበም
 4101 እና 4103 ሪፖርት ላይ የምን የምን እንደሆነ አያሳይም
 የወራዊ ሪፖርት ቅፆች ክፍት ቦታዎች መሞላተ አለባቸዉ
o ከሬ/ት ሪፖርት ስትቀበሉ ምን ያህል ጥሬ ብር ትቆጣጠራላችሁ?
የ 3 ኛ አየር ወለደ ብርጌድ በአዲሱ በጀት ዓመት የታዩ ችግሮች

 የደ/ዝ ተመላሽ መለያ ቁጥርና ስም በትክክል ያለመፃፍ


 መቀነስ ሚገባዉን የሰዉ ኃይል ተከታትሎ ያለማስቀነሰ በብዛት ይታያል ይህም በስራ
ላይ ጫና ይፈጥራል መስተካከል አለበት
 ሞ/33 ማህተም ሳይደረግ ማቀረብ
 6122 ለ/መተኪያ ሰነድ በወቅቱ ያለማቅረብ እና የ 1 ሬ/ት የመቸ ወር እንደሆነ
የማያሳይ ቀርቦል
 ፔሮል ሳይፈረም መቅረብ
 ወራዊ ሪፖርት ላይ ከባንክ ገንዘብ ሲወጣ TR ላይ ቸክ ቁጥር ያለመፃፍ
 ወራዊ ሪፖርት ላይ 5004-02 5004-05 5054-04 ትንተና ላይ የማን የማን እንደሆነ
ያለመግለፅ
 RV ማህተም ያለማድረግ
 ሪፖርት ቅፅ ክፍት ቦታዋች ያለመሞላት
 6231 መነሻ ደ/ዝ በትክክል ያለመሙላት
 ከሬ/ት ሪፖርት ስትቀበሉ ምን ያህል ጥሬ ብር ትቆጣጠራላችሁ?

ብላቴ ማሰልጠኛ ማዕከልበአዲሱ በጀት ዓመት የታዩ ችግሮች


 ከባንክ ገንዘብ ሲወጣ TR ላይ ቼክ ቁጥር አለመፃፍ
 4211 ሪፖርት መተንተኛ ላይ ባለቤቱን አይገልፅም
 5054-04 ሪፖርት መተንተኛ ላይ ባለቤቱን አይገልፅም የማን የማን እንደሆነ መገለፅ
አለበት
 ወራዊ ሪፖርት በትክክል አለመስራት ለምሳሌ የሐምሌ ተከፋይ ሂሳብ trial balance ልክ
አይደለም
 ገቢ በትክክል ያለመያዝ ለምሳሌ 5004 1531 ላይ በገቢ አልተያዘም በነሐሴ ሪፖርት
 4101 በሪፖርት ያለዉ ገንዘብ የምን የምን እንደሆነ አለመተንተን
 6122 ለ/መተኪያ እና የምልምል ቀለብ የክፍያ ጥያቄ መቅረብ ያለበት በሰዉ ሀብት
በኩል ነዉ
 ቀለብ የኪስ ገንዘብ በትክክል አስፈርሞ ያለመክፈል/ሳያረጋግጡ መክፈል
 የደራ ገንዘብ ሲከፈል BPV ላይ ቼክ ቁጥር አለመፃፍ በነሐሴ ወር የታየ
 ብር 198,764.00 የአደራ ;ብር 43,350.00 በ 6216; ብር 22,843.00 6233 ከመመሪያ
ወጭ በጥሬ ብር የተከፈለ
 የሂ/መደበ 6256 ብር 63,693.00 የያዘ ሞ/19 ተረካቢ አልፈረመም
 የሂ/መደብ 6231 በትክክለኛ የደሞዝ እስኬል ያለመክፈል
 ሰነድ በወቅቱ ያለማቅረብ አሁንም ያልተስተካከለ ነዉ ለምሳሌ 1,800,000.00 ብር
ቀለብ በሐምሌ መጀመሪያ የተላከ በወቅቱ ያልቀረበ
 በግዠ በኩል ባልተረጋገጠ ሰለድ ክፍያ መፈፀም ሰነድ ያለመመርመር በብዛት ይታያል
 ዉስን ጨረታ ላይ 6215 ፎቶ ኮፒ ቀለም ያሸነፈበት ዋጋ ልክ አይደለም ብር 956.52
መሆን ሲገባዉ ብር 990.55 ተብሎ ተሰርቶል
 ዉስን ጨረታ ላይ 6215 ኤ 4 ወረቀት ደብል ያሸነፈበት ዋጋ ልክ አይደለም ብር 301.74
መሆን ሲገባዉ ብር 327.82 ተብሎ ተሰርቶል
 ዉስን ጨረታ ላይ 6218 ማነፃፀሪያ ተ/ቁ 15 ሞዴስ ከኦርደሩ ጋር የብር 0.81 ሳንቲም
ልዩነት አለዉ
 በዉስን ጨረታ እነዲገዛ ሲወሰን ኮሚቴዉ የፈረመበት ዉሳኔ አልቀረበም
 6216 ለበሽተኛ ማገገሚያ ቀለብ ከማሰልጠኛ ማዕከሉ ሲገዛ እንዲገዛ የታዘዘበት ደብዳቤ
አልቀረበም
 6256 ፎቶ የተሰራበት ለዩኒቨርሳል/ያሬዲ አዱኛ/ መከፈል ሲገባዉ ካሸናፊዉ ጋር ምንም
ግኑኝነት ከሌለዉ ለናትናኤ ታደሰ የተከፈለ
 6243 የወጪ ደብዳቤ ሲፃፍ ለቅዱስ ቴክ መባል ሲገባዉ ለናትናኤል ታደሰ እንዲከፈል
በሚልታዞል
 አያሌዉ ተረፈ እና እንዳላማዉ የተባሉ ዉሎ አበል ሲከፈል የቀነ ዉሎ አበሉ ልክ
አይደለም
 ጌትነት ቀረብህ, መስፍን ሌንጫ ዉሎ አበል ተደርቦ ወስደዋል
 ዘብዲዮስ ጋንታ በሰኔ 2013 ዉሎ አበል የወሰደበት ሰነድ ቀርቦል
 የ 2008 ዓ/ም ወ/ር አ.አ በብር 549.00 ሀዋሳ በብር 405.00 መዉሰድ ሳይገባቸዉ
የወሰዱ ለምሳሌ ወ/ር አበባዉ ጌታሁን ተማም ጠይለ የተባሉ

ወራዊ ሪፖርት ከሌሎች ብርጌዶች ወደኃላ የቀረ ነዉ በጣም ይዘገያል

You might also like