Professional Documents
Culture Documents
Milaa (36393)
Milaa (36393)
አድስ አበባ፡
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው በደረጃ - cc በ HOUSE HOLD SERVICE ሙያ ምዘና የተመዘኑ
ሰርተፊኬት ትክክለኛ መሆኑ ተረጋግጦ ደብዳቤ እንዲፃፍላቸው በቀን 17/03/2014 ዓ.ም አመልክተዋል።
በዚህ መሠረት በተደረገው ማጣራት ከዚህ ሸኚ ደብዳቤ ጋር አባሪ ያደረግነው የሰልጣኞች ስም ዝርዝር
አጣርተን በ 1 (አንድ) ገጽ ያለውን ሰነድ የላክን መሆኑን እናረጋግጣለን።
ከሠላምታ ጋር !
ግልባጭ ፡
ሙያ ብቃት ኤጀንሲ ፡