You are on page 1of 1

ቀን፡05/08/14 ዓ ም

ለ ሶፍትዌር ምህንድስና ት/ት ክፍል

ጉዳዩም፡የሰው ኃይል እንድጨመረን ስለመጠየቅ

ከላይ በርዕሱ ለመግለጥ እንደተሞከረው እኛ (ምስጋናው ጌታሁን፣ዮሴፍ ካሳየ እና ወንድወሰን ተድላ )


የመመረቂያ ፕሮጀክት ለመስራት ድፓርትመንታችን በሰጠን መመሪያ መሰረት ሶስታችን የተደራጀን መሆኑ
ይታወቃል፡፡ ነገርግን ለመስራት ያሰብነው ፕሮጀክት ታይትል (Currency Recognition for visaully
Impaired Person using Deep Learning) በሃሳብ ደረጃ አድሳችን ስለሆነ ለመረዳዳት፣በገንዘብ ወጭም
ለመደጋገፍ የሰው ሃይል ጭማሪ ስለሚያስፈልገው ሌላው ተደራጂቶ ጥበቡ አስረስ የተባለ ተማሪ ብቻውን
ስለቀረ እሱን እንድትጨምሩልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር

የአመልካቾች ስም ፦ ፊርማ

1)ምስጋናው ጌታሁን

2) ዮሴፍ ካሳየ

3) ወንድወሰን ተድላ

4)ጥበቡ አስረስ

You might also like