You are on page 1of 27

“በዘላቂ ድል ወደ ብልጽግና”

የድኅረ ጦርነት መዛነፎችና እርምቶቹ

ታህሳስ 2014 ዓ.ም


አዲስ አበባ
መግቢያ

በሀገራዊ ለውጥ
አደጋውን
ጥቅማቸውን ሁሉን አቀፍ ጦርነቱና
በሕብረብሔራዊ አንድነት
ያጡ/እናጣለን ብለው የደቀነብን አደጋ፣
እየቀለበስን እንገኛለን፡፡
የሰጉ አካላት ፍላጎት፣

በድህረ ጦርነት ድሉን ወደ መዛነፎችን ለይቶ


ኋላ የሚቀለብሱ የማረምና የብልጽግና የድህረ ጦርነት አመራር
መዛነፎች ሊከሰቱ ጉዞን አጠናክሮ የመቀጠል የማረጋገጥ አስፈላጊነት፣
ይችላሉ፡፡ አስፈላጊነት፣
የአሸባሪ ህወሓት ቡድን በንጹሐን የግፍ
ፍጅት ፍላጎቱን በኃይል ለማስፈፀም
መፈለግ፣

የኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ
ያልተመቻቸው ኃይሎች ፍላጎትና እኩይ
እንቅስቃሴ፣
የጦርነቱ መነሻ

የኢትዮጵያ የአገር ሉዓላዊነት፣ የግዛት


አንድነት፣ የዜጎች ክብርና ሕብረብሔራዊ
አንድነት ያለማስደፈር ጽኑ አቋም፣
የጦርነቱ ዓላማ
የወገን ኃይል ዓላማ
የጠላት ዓላማ
∙ የኢትዮጵያ ቀጣይ እጣ ፈንታ
∙ ከአጭር ጊዜ አኳያ ኢትዮጵያን የሚወሰነው በታጠቀ እብሪተኛ
በጭቆናና ዘረፋ ወጥመድ ውስጥ ኃይልና በውጭ ጠላቶች ሳይሆን
አስገብቶ ማንበርከክ፤ በሕዝቦቿ መሆኑን በሕብረብሔራዊ
∙ ከረጂም ጊዜ አኳያ ደግሞ ኢትዮጵያን አንድነት ማረጋጋጥ፣
አዳክሞ ማፈራረስ፣
ጦርነቱ ሁሉን አቀፍ ነው

• ወታደራዊ
• ኢኮኖሚያዊ
• ፖለቲካዊና
የጦርነቱ • ዲፕሎማሲያዊ

ባህሪ ተሳታፊዎቹ

• አሸባሪ ሕወሓት
• የአገር ውስጥ ተላላኪዎቹና
• የውጭ ጠላቶቻችን
የህለውና አደጋው፣ የተደረገ ጥረትና የተገኘው ድል

በሁሉም ለሁሉም
(ቤተሰባዊነት) (ተጠቃሚነት)
ኢትዮጵያውን

ከሁሉም
(ተሳትፎ)
የተገኘው ድል ያስገኘልን ትሩፋቶች

የሕዝቡን
ተቀናጅቶና ተናብቦ በአንድ አመራር ለአንድ
ሕብረብሔራዊ
የመሥራት አቅም ዓላማ መሥራት
አንድነት አጠናክሯል።

አመራሩ ሁለንተናዊ
የሀገር መከላከያ የጦርነት ጊዜ ኢኮኖሚን ተሳትፎ በማድረግ
ሠራዊትን አጠናክሯል። አጠናክሯል። ግንባር ቀደምነቱን
አሳይቷል።
∙ በማኅበረሰብ ተለምዷዊ እሴቶች ላይ
የሚፈጥር መሸርሸር፣

∙ የታጣቂዎች ሥርዓት አልበኝነት፣


የድኅረ ጦርነት
∙ ሥራ አጥነት፣
ቀውስ
∙ የተቋማት መዳከም፣
መነሻዎች
∙ የውጭ ኃይሎች ያልተገባ እንቅስቃሴ፡፡
በድህረ ቀውስ የአገራት ተሞክሮ

• ከዘመናት ትግል በኋላ ነጻነቷን ያገኘች፣


• ከነጻነት ማግሥት የነበረውን የድኅረ ጦርነት
ኢስት ሁኔታ በአግባቡ መምራት አልቻለችም፣
• በመሆኑም በመከላከያና በፖሊስ ውስጥ
የታቀፉት የቀድሞ ታጋዮቿ ጎራ ለይተው ጦርነት
ቲሞር እስከመግጠም ደርሷል፣
• ይህም ኢስት ቲሞር አለመረጋጋት ውስጥ
እንድትቆይ አድርጓታል።
በድህረ ቀውስ የአገራት ተሞክሮ

ላይቤሪያ
• በላይቤሪያም በእርስ በርሱ ጦርነት
የተሳተፉ ታጣቂዎች ይፈጽሟቸው
የነበረው ሕገ ወጥ ተግባራት ሀገሪቱ
ለተራዘመ የድኅረ ጦርነት
አለመረጋጋት እንድትጋለጥ ያደረገ
ነበር።
ነጻ የወጡ አከባቢዎች አሁናዊ ሁኔታ ለማሳያ

ሰፊ የሰብዓዊ ድጋፍና መልሶ ማቋቋም ፍላጎት አለ፣

አንዳንድ አካላት በጦርነቱ ያስቀመጥናቸውን ፖለቲካዊ ግቦች ወደሚሸረሽሩ ተግባራት


የመሠማራት አዝማሚያ እያሳዩ መጥተዋል።

ይሄንን አዝማሚያ ካላረምን የድል ጉዟችንን የሚጎትት፣ ለጠላቶቻችንም ጥቃት ተጋላጭ


የሚያደርገን አልፎም ለድኅረ ጦርነት ቀውስ የሚዳርገን ነው።

መፈተሔው ‘ሳይቃጠል በቅጠል’ ነውና የድኅረ ጦርነት ሁኔታውን በትኩረትና በዲሲፕሊን


መምራት ነው።
የፖለቲካ ሁኔታ፣

ሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታ፣

የድኅረ ሰብአዊ ሁኔታ፣

ጦርነት
ኢኮኖሚያዊ ሁኔታና
ፈተናዎች
የዲፕሎማሲ ሁኔታ ናቸው።
የፖለቲካ ሁኔታ

የመንግስት አመራር የድል ሽሚያ


የይገባኛል ፖለቲካ፣ የተከዳን ፖለቲካ፤
ጉድለት፣ ፖለቲካ፣

የሕዝቡ ድጋፍ
የጎበዝ አለቅነት የፕሮፓጋንዳ መዋዠቅ፣ የክልልነት ጥያቄን
አዝማሚያ፣ ዘመቻ፣ መከፋፈልና ማነሳሳት
ተቃውሞ

የሕብረብሔራዊ አንድነት ስሜቶች በዚያው


ከፍታና ሞቅታ አለመቀጠል፣
የጁንታው ሁኔታ

∙ የሰላም አማራጩን ማደናቀፍ፣


∙ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ መቆርቆዝ የሚፈጥረው ተጽእኖ፣
∙ የትግራይ ወጣት ማለቅ የሚፈጥረው ከፍተኛ ኀዘን፣
∙ በሽንፈታቸው ምክንያት የጁንታው አመራር እርስ በእርስ መወነጃጀል፣
∙ የጁንታው በሰው ኃይል፣ በሎጀስቲክስ፣ ወ.ዘ.ተ መዳከም፣
∙ የወጭ ጠላቶቻችንን፣ የአገር ውስጥ ተላላኪዎችንና ከድህረ ጦርነት
መዛነፎች መጠቀም፣
የጸጥታ ሁኔታ

∙ የትሕነግ ቡድን የትንኮሳና የሽብር ∙ የውንብድና ቡድኖች መበራከት፣


ጥቃት፣ ∙ የብሔር ግጭት፣
∙ የሸኔ ሽምቅና የሽብር ጥቃቶች፣
∙ የአጎራባች ክልሎችና ሕዝቦች ግጭት፣
∙ የሌሎች አማጽያን ረብሻ፣
∙ በከተሞች የሰላም መደፍረስ፣
∙ በትግራይ ክልል ውስጥ በቀል የመፈጸም
ፍላጎት፣ ∙ ከፍተኛ የጦር መሣሪያ ስርጭት፣
∙ የተለምዷዊ ወንጀሎች መበራከት፣ ∙ ቁጥጥር የሌለበት ስደት፣
ሰብአዊ ድጋፍና ተቋማትን መልሶ የመገንባት ሁኔታ

ተጎጅ ግለሰቦችን ከመደገፍ አኳያ፡-


ሰብአዊ ድጋፎች በአግባቡ ተቋማትን መልሶ ከመገንባት አኳያ፡-
አለመቅረብ፣ ብልሹ አሠራሮችና በበጀት፣ በሰው ኃይል፣ በጊዜና በጥራት
የተፈናቃይ ዜጎቻችን ምሬቶችና ተግዳሮቶች መግጠም፣
ተገቢ የማቋቋሚያ ድጋፎች እጥረት፣
• የድህነትና ሥራ አጥነት መባባስ፣
• የምርት መቀነስ፣
• የንግድ እንቅስቃሴ መቀዛቀዝ፣
የኢኮኖሚ • የሕገ ወጥ ንግድ እንቅሰቃሴ
ሁኔታ መስፋፋት፣
• የውጭ እርዳታ እና ብድር መቀነስ፣
• የኢኮኖሚ እድገት መቀነስ፣
የዲፕሎማሲ ሁኔታ

የዘር ማጥፋት ተረት

የኢኮኖሚ ከሌሎች አገራት ሉዓላዊነታችንን


እርምጃዎች መነጠል መዳፈር
ቀጣይ ፈተናዎችን ለመወጣት የሚያስችሉ ዋና ዋና
እርምጃዎች
የድኅረ ጦርነት አመራር ማረጋገጥ፣

የድኅረ ጦርነት ሕብረብሔራዊ አንድነት ማረጋገጥ፣

የድኅረ ጦርነት ደኅንነት፣

የድኅረ ጦርነት ሚዲያና ኮሙኒኬሽን፣

የድኅረ ጦርነት ኢኮኖሚን መገንባት፣

የመልሶ መገንባት እና ማቋቋም ስራ፣


• ወታደራዊ ድሉን በፖለቲካ ሥራ ማፅናት፣
• ወቅቱን የሚመጥን በመርህ የሚመራ
የድኅረ ጦርነት አመራር ማረጋገጥ፣

አመራር • ከጠላት ነጻ የወጡ አከባቢዎችንና

ማረጋገጥ፣ የትግራይ ክልልን ወደ መረጋጋት


ለማምጣት መጠነ ሰፊና ሁሉን አቀፍ የሆነ
ስትራቴጂክ ሥራ መስራት፣
የድኅረ ጦርነት ሕብረብሔራዊ አንድነት ማረጋገጥ

• የተጀመረው የአንድነት ስሜት ባለበት ደረጃ እንዲቀጥል የአንድነት አጀንዳዎችን


መፍጠርና መምራት፣
• የተፈጠሩ መነሣሣቶችን መዋቅራዊ ማድረግ፣
• ዲያስፖራውን በሰፊ ፓን-ኢትዮጵያ ጥላ ሥር ተደራጅቶ ድጋፉን መዋቅራዊ በሆነ
መልኩ እንዲያደርግ ጥረት ማድረግ (ልክ እንደ እሥራኤላውያን ዓይነት ዲያስፖራ
እንዲፈጠር ማድረግ)፣
• የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ማጠናከር፣
• የጠላትን እንቅስቃሴ በተቀናጀ መልክ
መከታተል፣
• የግዛት አንድነታችንን አደጋ ላይ የሚጥል
ጉዳይ ከገጠመን በተፈለገው ጊዜ መከላከያ
ወደ ትግራይ እንዲገባ ማድረግ፣
• በየክልሉ ሊከሠቱ የሚችሉ ግጭቶችን
ቀድሞ መለየትና ማረም፣
• ማኅበረሰቡ የተለያዩ አደረጃጀቶችን
የድኅረ ጦርነት በመጠቀም ራሱንና አካባቢውን
ደኅንነት እንዲጠብቅ ማንቃትና ማደራጀት፣
• የጦርነቱ መነሻ፣ ዓላማ፣ ባህሪ/ሁሉን አቀፍ
የድኅረ መሆን፣ ብዝሃ ተዋንይ መኖር እና በሁሉም፣
ከሁሉም ለሁሉም መሆኑ ላይ ጠንካራ
ጦርነት ሚዲያና የተግባቦት ሥራ መስራት፣
ኮሙኒኬሽን • የሀገር ውስጥና የውጭ ሚዲያዎች ሐሰተኛ
መረጃዎችን በተቀናጀ የሚዲያና የኮሙኒኬሽን
ዕቅድና ተግባር መመከት፣
• የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ተቋማትን ማጠናከር፣
• ቀጣይነት ያለውና የተናበበ የተግባቦት ሥራ
መስራት፣
የተቀናጀ የድህረ ጦርነት ኢኮኖሚ እቅድ ማዘጋጀት፣

ሕገ ወጥ ተግባራትን መከላከልና መቆጣጠር፣

ንግድና ኢንቨስትመንትን ማበረታት፣


የድህረ- ለአምራች ዘርፉ ተጨባጭ ድጋፍ ማድረግ፣
ጦርነት የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪውን መደገፍ፣

ኢኮኖሚን የቁጠባ ባህልን ማሳደግ፣

መገንባት ሌብነትን አጥብቆ መዋጋት፣

የሥራ እድሎችን የሚያሰፉ እርምጃዎችን መውሰድ፣

መልካም አስተዳደርን ማስፈን፣


የመልሶ መገንባት እና
ማቋቋም ስራ

• በተቀናጀ እቅድና አደረጃጀት መምራት፣


• የተጠናከረ የሀብት ማፈላለግ ሥራ መስራት፣
• ብልሹ አሠራሮችን መከላከልና መቆጣጠር፣
• በሁሉም ተሳትፎና በወንድማማችነት መንፈስ በጋራ መረባረብ፣
• ለአገር ውስጥና ለውጭ ጠላቶቻችን በቀለሉ
የማንሰበር መሆናችንን አሳይተናል፣
• በጦርነቱ የተቀዛቀዘውን የብልጽግና ጉዟችንን
አጠናክሮ ለመቀጠል፡
✔ ድሉን ለሌላ ፈተና ጥሩ መዘጋጃ አድርገን እንደ
ጥሩ አጋጣሚ መጠቀም፣
ማጠቃለያ ✔ የደህረ ጦርነት መዛነፎችን መለየት፣
✔ ለእርምቶቹ በጠንካራ አመራር፣ በጥብቅ
ዲሲፕሊን፣ በሀገር ፍቅር ስሜትና በዕቅድ
መመራት፣
• ችግሮችን ማረም ከቻልን፣ ኢትዮጵያን ወደ
ትክክለኛ የብልጽግና ጉዞ እንመራታለን።
አመሰግናለሁ!

You might also like