Professional Documents
Culture Documents
New Microsoft Word Document
New Microsoft Word Document
ድርጅቱ የሚያመርታቸውን የዕንጨት ውጤቶች በማስተዋወቅ አሁን እያገኘ ካለው የተሻለ ትርፍ
እንዲያገኝ ማስቻል፡፡
ከግሪን ለጋሲ ጋር ተያይዞ ድርጅቱ የሰራቸውን ስራዎች ለመንግስት አካላት በማሳወቅ የተሸለ ግንዛቤ
መደላድል መፍተር ፡፡
የዘጋቢ ፊልሙን የባለቤትነት መብት በመያዝ ዘርፉ ድርጅቱ የሚኖረውን እድገትና ለውጥ የዲጅታል
መረጃነት መሰነድ፤
በቀጣይ በክልሉ ድርጅቱ ለሚሰራቸው ስራዎች በመነሻነት መጠቀም የሚያስችል መነሻ ማስቀመጥ፤