You are on page 1of 1

ቀን 29/07/2014

ሇኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂካል ኢንስትቲዩት

ጉዳዩ፡ የሥራ መልቀቅን ይመሇከታል

እኔ ማኔ አሠማ ሙሴ ከጥር 2008 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂካል


ኢንስትቲዩት በቋሚ ሰራተኝነት ተቀጥሬ ኢንስትቲዩቱን በሙያዬ በቅንነት፣
በታታሪነትና በታማኝነት ሳገሇግል መቆየቴ ይታወቃል፡፡

ሆኖም በራሴ የግል ምክንያት ከግንቦት 3 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ስራዬን


በፍቃዴ እንዯምሇቅ እየገሇፅሁ በእኔ በኩል የሚጠበቅብኝን ህጋዊ ግዴታዎች
ሁለ የምወጣ ስሆን በኢንስትቲዩቱ በኩል የሚገቡኝ መብቶችና
ጥቅማጥቅሞች እንዲከበሩልኝ ስል በአክብሮት እጠይቃሇሁ፡፡

ከሠላምታ ጋር

ማኔ አሠማ

You might also like