Professional Documents
Culture Documents
EABSC
EABSC
የጠርሙስ አክሲዮን ማህበር (ኢ.ኤ.ቢ.ኤስ.ሲ.) የምርት መስመር ላይ ሲምፕሌክስ ዘዴን በመጠቀም ምርትን
ማሳደግ፤ የባህር ዳር ኢአቢኤስሲ ፋብሪካ ጉዳይ በሚል ርዕስ ንድፈ ሐሳባችንን ስላቀረብን” ሙሉ ምርምሩን
ለመጨረስ የሚረዱንን ጥያቄወች በሙል በሚከተሉት መልኩ አስፍረናል።
1. የምርቱን ፍላጎት መጠን ላማወቅ የሚረዱን ጥያቄወች። ይህ ጥያቄ በሳምንት ዉስጥ እያንዳንዱ
በዚህ ኩባንያ የሚመረቱ ምርቶች በሙሉ ምን ያህል ተፈላጊ ናቸዉ የሜለዉን የሚነግረን ሲሆን
ጥያቄወች በወራት ብቻ የተወሰኑ ናቸዉ።
ወር [በ 2013] ወጭ
ለመብራት/ ለተቀጣጣይ ለጄኔሬተር ለመኪና ማለትም ሰራተኞችን ለማመላለስ
ኤሌክትሪክ [ለማሞቂያ የተከፈለ እና ምርትን ለገዥወች ለማቅረብ የሚዉል
የተከፈለ የሚዉል] fuel ወጭ።
የተከፈለ ለሰራተጎች ለምርት
ማመላለሻ ተሽከርካሪወች
የሚከፈል የሚከፈል
መስከረም
ጥቅምት
ህዳር
ታህሳስ
ጥር
የካቲት
መጋቢት
ሚያዚያ
ግንቦት
ሰኔ
ሃምሌ
ነሃሴ
3. አንድን መጠን የምርት አይነት ለማምረት ምን ያህል ግብዓት እንደሚያስፈልግ በሚከተለዉ ሰንጠረዥ
ያስቀምጡልን።
የምርቱን መለኪያ አሃድ ያሳዉቁን
ሀ) በጠርሙስ
ለ) በካሳ
ሐ) በሊትር
መ) በሌላ በ___________________________________________
የያንዳንዱን ግብዓት መለኪያ አሃድ በቁጥሮቹ መጨረሻ ያሳዉቁን
ግባዓት የምርት አይነት
ለኮካ-ኮላ ለስፕራይት ለፋንታ
መጠን
ኮንሰንትሬት
ስኳር
ካርቦንዳይዖክሳይድ
ዉሃ
4. በወር ዉስጥ የግብዓት አቅርቦት ምን ያህል እንደሆነ በሚገባ ይሞላ።
የያንዳንዱን ግብዓት መለኪያ አሃድ በቁጥሮቹ መጨረሻ ያሳዉቁን
ስኳር
ካርቦንዳይዖክሳይድ
ዉሃ
ስኳር
ካርቦንዳይዖክሳይድ
ዉሃ
ስኳር
ካርቦንዳይዖክሳይድ
ዉሃ
5. የግባዓቶች አቅርቦት በወር ዉስጥ ምን ያህል እንደሆነ ያሳዉቁን
የኮንሰንትሬት አቅርቦት
ለፋንታ________________________________________________________
ለኮካ-ኮላ______________________________________________________
ለስፕራይት__________________________________________________
የስኳር አቅርቦት
የካርቦንዳይኦክሳይድ አቅርቦት
የዉሃ አቅርቦት
የዉሃ አቅርቦትን የምንለካዉ ምን ያህል ዉሃ በሊትር በወር ውስጥ ይመረታል
ግብዓት
ፍላጎት
Capital
Labor hour
Machine hour
Total