You are on page 1of 1

ማስታወቂያ

ለህግ ትምህርት መውጫ ፈተና


ተፈታኞች በሙሉ
የህግ ትምህርት መውጫ ፈተና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመፈተን ያመለከታችሁ ተፈታኞች ፈተና
የሚሰጥበት ቦታ ዳግማዊ ምኒሊክ የከፍተኛ ትምህርት መሰናዶ ት/ቤት (አራት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ

አካባቢ) ሲሆን ስለፈተና አሰጣጡ ገለጻ የሚሰጠው ሰኞ ሐምሌ 26 ቀን 2013 ዓ.ም ጠዋት 5፡00
መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ጥብቅ ማሳሰቢያ

- በገለፃ ቀንም ሆነ በተለይ ፈተና በሚሰጥባቸው ቀናት (ከሐምሌ 27-30 ቀን 2013 ዓ.ም)
ማንኛውንም አይነት ስልክ እና ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መምጣት እና
ወደ ፈተና ክፍል መግባት አይፈቀድም፡፡
- ፈተና በሚሰጥባቸው ቀናት ማንኛውንም አይነት ስልክ እና ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ይዞ
መገኘት ወይም መጠቀም ፈተናውን ሙሉ በሙሉ የሚያሰርዝ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ፈተና የሚሰጥበት ሰዓት ከጥዋቱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት ብቻ ስለሆነ ተፈታኞች ፈተና ጣቢያ

1፡30 ሰዓት መታወቂያ፣ ስክሪቢቶ እና የተፈቀዱ ማቴሪያሎችን ብቻ ይዞ መገኘት


ይጠበቅባቸዋል፡፡

You might also like