You are on page 1of 2

15.26.

ግለሰብ አስጎብኚ (Tour Guide)


- በተናጠልም ይሁን በቡድን የመጡ ቱሪስቶችን /ጎብኝዎችን/ ፈቃድ በተሰጠው ክልል/ አ.አ
ከተማ/ የማስጎብኘት አገልግሎት ይሰጣል፡፡
- ትክክለኛ መረጃ ለቱሪስቶች ይሰጣል በተጨማሪም በቱሪስት አገልግሎት ሰጭዎች ዙሪያ መረጃ
የመስጠትና የማገናኘት ሥራ ይሰራል፣
ሀ. በቱሪዝም ማኔጅመንት፣ በአስጎብኚነት ወይም በቱር ጋይዲንግ በሰርተፍኬት፣ ዲኘሎማ ወይም ዲግሪ
ያለውና የ COC የብቃት ማረጋገጫ ደረጃ (from level 1-5) ማቅረብ የሚችል፣
ለ. የ 10 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ የ 4 ዓመት የስራ ልምድና የ COC የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
ሐ. ከሚኖርበት አካባቢ የፖሊስ ጽ/ቤት የወንጀል ሪከርድ የሌለበት መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
ወይም የወንጀል ሪከርድ ኖሮበት የእርምት ጊዜውን ያጠናቀቀ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ
የሚችል፣
መ. ከዚህ በፊት በቢሮው ተፈትነው ፍቃድ የወሰዱ አስጎብኚዎች ፈቃዳቸው የሚታደሰው coc ተፈትነው
የብቃት ማረጋገጫ ሲያቀርቡ ይሆናል፣
ሠ. ቢያንስ አንድ የውጭ ቋንቋ መናገር የሚችል

15.25 የ Ñ<µ ¨Ÿ=M /Travel agent/


- የሪዘርቬሽን አገልግሎት ይሰጣል፣ /የትራንስፖርትና የትኬት/
- ለቱሪስቶች ከአስጎብኚ ድርጅቶች በሚሰጠው ውክልና መሰረት የማስጎብኘት አገልግሎት ይሰጣል፣
- ለቱሪስት መስህቦች፣ ትራንስፖርት እና ሌሎች ፋሲሊቲዎች የማስተዋወቅ ሥራ ይሰራል፣
- ከጉዞ ጋር የተያያዘ የቪዛና የፓስፖርት መረጃዎችን በተመለከተ የምክር አገልግሎት ይሠጣል፣
- የትኬት ሽያጭ ያከናውናል፣
15.25.1 አደረጃጀት
ሀ. ቢሮው ለቱሪስቶች አመች የሆነና ሀገርኛ ስያሜው በግልጽ የሚታይ፣/አዲስ የሙያ ብቃት ለሚያወጡ/
ለ.ለጉዞ ውክልና አገልግሎት አስፈላጊ የ J ኑ የቢሮ እቃዎች ማለትም የፅህፈት ጠረጴዛ' ወንበር' የፅህፈት
መሳሪያዎች' ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር' ó ክስ' ኢ-ሜይል' ድረ-ገጽታ እና ስልክ ያለው/¾ÉI[ Ñè”
¾S<Á wnƒ ካወጡ ከ 3 ወራት በኃላ ሊያቀርቡ ግዴታ የሚገቡ/
ሐ. ትኬቶች' ሰነዶችና የተለያዩ ንብረቶች በጥብቅ ለመጠበቅ የሚያስችል ፋይል ካቢኔት ያለው ቢሮ
መ. ሰራኞችን በተመለከተ በጉዞ ውክልና ሙያ፣ በትኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ መስክ በዲፕሎማ የሰለጠነ
ቢያንስ አንድ ሰራተኛ ያለው፣
ሠ. ለጎብኚዎች' ለመኪና ተከራዮችና ለትኬት ገ¸ዎች ወዘተ… በነፃ የሚሰጥ የዋጋ አገልግሎት ክፍያ
መግለጫና በኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚሰጡ የቱሪስት አገልግሎቶች፣የቱሪስት መስህቦች ልዩ ልዩ
ፅሁፎች /ብሮሸሮች/ የሚያቀርብ፤

You might also like