You are on page 1of 22

Kebele house

Kebele house
Lebour cost
Name of work quantity price
1 Demolish work 14330
2 Excavation trench work 6400
3 Bar work 3430
4 Block lebour 6300
5 Masonry work 59*250 15340
6 Carpenter for daily 1200
7 Block work 26*35 9300
8 Bar beam & column work 1080
9 Plastering work 26518
10 Roof work 135*70 10000
11 Ceiling work 135*60 8000
12 Electrical work 8000
13 Panting work wall 265*15 4000
14 Panting work ceiling 135*20 3000
15 Gypsum work 265*17 4000
16 Quartz work 3000
17 Daily lebour salary 69450

Total sum 193348


Kebele house

Material cost
Name of work quantity price
1 Tools & shibo 6535
2 Cart away 4000
3 Steel beam & column 35800
4 Block for room 67000
5 Shibo bar 1530
6 Mixer 1200
7 Panel beam 960
8 Panel column 900
9 Condit 1000
10 Scatola 450
11 Morale 5880
12 Wood for roofing work 17200
13 Panel top beam 1800
14 Roof G- 32 53253
15 Nile & other 3880
Kebele house
16 Electrical waire 14500
17 Metal ,door & window work 20000
18 Paint metal work 4500
19 Glass work including material 13750
20 Cement 430*258ku/n 110040
21 Stone material 4000*7 28000
22 Sand 3*13000 39000
23 Fine aggregate 1*11000 11000
24 Corse aggregate 1*10000 10000
25 Ceiling material ( chip wood ) 24600
26 Angularly 2400
27 Morale 14850
28 Block bounder 20000
29 Quartz 15510
30 Steel for bounder 4750
31 Gypsum 45*110 4950
32 Paint for ceiling 6*300 1800
33 Paint for wall 12*320 3840
34 Electrical fitting 11600
35 Transporting all cost 12300
36 Other cost 5340

Total sum 574118


Kebele house
Material cost 574118
Lebour cost 193348
Total sum 767466

6. ተውኔት

6.1 የተውኔት ምንነትና አበይት ባህርያት


Kebele house
ተውኔት የራሱ ባርያት ያሉት አንድ የስነጽሁፍ ዘር ሲሆን እንደሌሎቹ የስነጽሁፍ
ዘርፎች የማሀበረሰቡን ልዩ ልዩ ገጽታዎች ያንጸባርቃል: የተመረጠን የማሀበሪሰብ ገጽታ _
በማሳየት _ ረገድ _ ከሌሌቹ የስነጽሁፍ ዘርፎች የሚጋራቸው ኪነጥበባዊ ባህርያት
ቢኖሩትም ገና ከመነሻው በተዋንያን አማካይነት በመድረክ ሳይ እንዲቀርብ የሚደረስ
በመሆኑ ከሌሌቹ በአያሌው የተለየ ነው: ተውኔት በደራሲው ወይም በጸሀፈተውኔቱ
በተመረጠ ጠባብ የቦታና የጊዜ ክልል ህይወትን በድርጊት በመድሪክ ላይ ስለሚያቀርብ
ከቀሩት የስነጽሁፍ ዘሮች ይበልጥ ለስሜታችን ቅርበት አለው:: ድርጊትን በመድረክ ላይ
ስለሚተርክ የተልካቹን ትኩረት የመሳብ ከፍ ያለ ሀይል አለው መድረኩ በመብራት
የደመቀ፥ አዳራሹ በጨለማ የተዋጠ+ ሁሉም ነገር ጸጥ እረጭ ያለ º በዙሪያው ምንም
ድምጽ የማይሰማበት ነው ተመልካቹም ከወንበሩ ጋር የተጣበ+ መስለ ነው በጸጥታ
የሚቀመጠው: በእንዲህ ያለ ሁኔታ ተመልካቹ ወደ መድሪኩ ከማፍጠጥ በስተቀር ሌላ
ሀሳቡን የሚሰርቀው ነገርም : አይኖርም" ይህ የስነ ፅሁፍ ዘርፍ በዚህ ሁኔታ የተመልካችን
ስሜት ሰብስቦ በመያዝ የሰውን ባህሪ ደስታና ሀዘን፥ ፍቅርና ጥላቻምቾትና ጉስቁልና
ድልና ሽንፈት፥ ጥጋብና ረሀብ ሌሉችንም... ነፍስ ባለው ሁኔታ ያሳያል: ድርጊቱን በቀጥታ
በአይን አንዲታይ የሚያደርግ በመሆኑ ለዋጭነቱ ወይም በሰው አእምሮ ውስጥ አንዳች
ነገር ቀርፆ የማስቀረት ሀይሉ የላቀ ነው:፡ ተውኔት በሰው ልጅና በአኗኗር ሁኔታው ላይ
ጠንካራ ሂስ የሚሰጥ፣ በአንድ ሁነት ውስጥ በሚቀሪጹ ገጸባህርያት አማካይነት
የሚከሰትን ሰዋዊ ሁኔታ ገልጦ የሚያሳይ ከአእምሮ የማይጠፋና ኣሳማኝት ያለው
የእውነት ማስተላለፊያ ነው::

አማራጭ የለውም! የስነጽሁፍ ዘር በዚህ ሁኔታ በመያዝ የሰውን ባህሪ ምቾትና ክ


ተግባር; ጉስ l ልና º ድልና ሽንፈት፥ ጥጋብና ረሀብ ሌሉችንም... ነፍስ ባለው ሁኔታ ያሳያል:
ድርጊቱን በቀጥታ በአይን አንዲታይ የሚያደርግ በመሆኑ ለዋጭነቱ ወይም በሰው አእም
¢ ውስጥ አንዳች ነገር +ርጾ የማስቀረት ሀይሉ የላቀ ነው: ተውኔት በሰው ልጅና በአኗኗር
ሁኔታው *ይ ጠንካራ ሂስ የሚሰጥ† በአንድ ሁነትወሽጥ በሚቀሪጹ ገጸባህርያት
አማካይነት የሚከሰትን ሰዋዊ ሁኔታ ገልጦ የሚያሳይ ከአእምሮ የማይጠፋና ኣላማነት
ያለው የእውነት ማስተላለፊያ ነው::
Kebele house

ይህ የስነጽሁፍ ዘር ገጸባህርያቱ ሲናገሩ ሲወያዩ፥ ሲበሉ ሲጠጡ፥ ሲጣሉ ሲታረቁ፥


ሲነሱ ሲተኙ፥ ሲያዝ ሲደሰቱ፣ ሊሎችንም ሰዋዊ ድርጊቶች ሲፈጽሙ የሚታዩበትና
የተመልካችንም ተሳትፎ የሚጠይቅ ሰለሆነ ድርጊታዊነት ይጎላበታል፡፡ በተዋንያኑ
ተመስለው የሚተርኩት ገጸባህርያት ከተመልካቹ ጋራ ፊትለፊት በመተያየት
ማንነታቸውን ያሳያሉ:: በተቀረጹበት ሁኔታና በገቡበት ሁነት ውሰጥ ሆነው ሀሳባቸውን
ለተመልካቹ ይገልጓሉ: ደስታ ህዘናቸውን ያሰማሉ፣ ተመልካቹም እራሱን ወይም
የሚያውቃቸውን ሰዎች የመሰሉ ሰዎችን ስለሚያይ በንቃት ይከታተላቸዋል፡፡ የሀዘናቸ
ተካፋይ የደስታቸው ተጋሪ ይሆናል ፡፡እንደየስሜቱ የሚወዳቸውና የሚጠላቸው
ገጸባህርያትም ይኖሩታል። ገጸባሀርያቱ ሲያዝኑ ወይ ኣብሮ ያዝናል ኣሊያም በሀዘናቸውና
በደረሰባቸው ክፉ ነገር ይደሰታል፡፡ ገጸባህርያቱ አንድ ከባድ ነገር ሲደርስባቸው በራሱ
ወይም በሚያውቀው ሰው ላይ የደረሰ ይመስለውና ስሜቱ ይነካል ያዝናል ወይ ልቡ
ይራራል። ወይም እንደገጸባህሪው ማንነት እሰይ! እንኳን ዋጋውን ኣገኘ በማለት ይረካል፡፡
ተመልካቹ ከገጸባህርያቱ ጋር ይስቃል፣ ያለቅሳል፣ ይበሳጫል፣ ይበሽቃል። አንደየስሜቱ
ተሳትፎውን በሆነ መልክ መግለጹ የማይቀር ነው፡፡ ይህ የተመልካች ተሳትፎ በግልጽ
እንዲታይ ስለሚያደርግ ተውኔት ከሌሎቹ የስነጽሁፍ ዘሮች ልዩ ይሆናል

ተውኔት ገጾባህርያቱን በመድረክ ላይ በማምጣት ራሳችንንና ተግባሮቻችንን በአይናችን


እያየን እንደንታዘብ ፣ ውስጣችንን እንድንረምር፣ ማንነታችንን አንድናውቅ በአጠቃላይ
ህይወትን ከበፊቱ ይበልጥ እንድናጤን የማድረግ አቅም ያለው ኪነጥበብ ነው፡፡ ይህን
ሁሉ ሲያደርግ ግን እንደ ረጅምና አንደ አጭር ልቦለድ _ ስለገጸባህርያቱ ድርጊት
አያወራም፥ አይተርትም: በጉድ በእንቅስቃሴ ያሳያል እንጂ ገጸባህርያቱን በአይነህሊና
ሳይሆን በአውኑ አይናችን እንድናቸው፣ በእዝነህሊና ሳይሆን በእውኑ ጆሯዋችን
እንድንሰማቸው ያደርጋል፡፡ ጸህፈተውኔቱም ይህን የላቀ ድርጊታዊነት በአእምሮው ይዞ
ነው እሚፈፅመው፡፡ ጸሀፌተውኔቱ ከአፈታሪክ፣ ኪታሪክ፣ ከማህበረሰቡ ባ Ü ልና እሴት
ከታየና ከተሰማ ነገር ወይም ካልተፈጸመ ግን በሰው ልጅ ገጠመኝ ሊሆን ከሚችል
Kebele house
ምናባዊ ክንዋኔ ወይም ክስተት የፈጠራ ችሎታውን በመጠቀም የተውኔቱን ታሪክ
ሊመሰርት ይችላል:: በምንም ላይ ይመስርተው ዋናው ቁም ነገር በተወሰኑ ሰአታት
በተመልካች ፊት በመድረክ ላይ እንዲከወን አድርጎ መፃፍ ነው፡፡ በመድረክ ል የሚከወን
በመሆኑ አንደሌሎቹ የትረካ ልቦለዶች ደራሲው በየአጋጣሚው ጣልቃ እየገባ አስታየት፣
ማብራሪያ፣ ወይም ተጨማሪ ሀላቦች የመስጠት እድል የለውም፡፡ እነዚህም ሆኑ ሌሎች
ንግግሮች ወይም ድርጊቶች በገጸባህርያቱ የሚፈጸሙ ናቸው:

በዚህ መንፈስ የተደረሰው ተውኔት ከራሲው እጅ ወጥቶ ለመድረክ ሲበቃ የተለያ,


ባለሙያዎችን ተሳትፎ ይጠይቃል አስተሞ ድርሰቱን ተቀብሎ ለመድረክ እንትስቃሴ :
እንዲሆ : አስፈላጊው ዝግጅት እንዲደረግ ህፊነቱን ሚወስደው የድርሰቱን ተባራዊነት
ካሄደውና የተዋንያኑን እንቅስቃሊ የሚራው በተለምዶ አዘጋጅ እየተባለ የሚጠራው
መራሄተኔቱ ነው: ድርሰቱን በተግባር የሚተረሙት ገጸባህርያትን ሆነው በመድረክ
የሚንቀሳቀሱት ተዋንያን አሉ: መቼቱን የሚያጁ ስል የመብራት ባለያዎች ተሳትፎም
ኣለ! ዚ E ኞችና የድምጽ ባለዎች አስፈላጊውን ድባብ ለመፍጠር ያስፈልጋ! ተዋንያኑ
በመልክም ሆነ በአለባበስ የወከሏቸውን ገባህርያት መስለው እንዲታዩ የሚረዱ
ባለያዎችም ይሳተፋሉ: የአን የተውኔት ድርሰት የመድረክ ህልውና እውን ሊሆን
እሚችለው አነዚህ ሁሉ ባለሙያዎች በአንድነት ሲላተፉበት ነው:

6.2 የተውኔት አላባውያን

በምእራፍ አራትና አምስት እንደተመለከትናቸው የስነጽሁፍ _ ዘሮች ተውኔትም


አላባውያን ያሉት ሆኑ ግልጽ ነው:: የልቦለድ ዘዴዎች ያልናቸውም ለተውኔት ቅርጽና
ይዘት በሚስማማ ኔታ ይገባሉ፡ አላባውያኑም ሆነ ዘዴዎቹ በተውኔት ውስጥ ሲገኙ
በመሰረታዊ ባህሪያቸው የራቀና የጎላ ልዬነት አያሳዬም ለምላሌ ታሪክ የልቦሊድ
Kebele house
መሰረታዊ ነገር መሆኑ ተወስቷል: ለተውኔትም ይኸው ነ! ያለ ታሪክ ተውኔት አይኖርም::
ጸሀፈተውኔቱ ንድ ታሪ h ፈ T ሮ ነው በድረ h እንዲታይ እሚያቀርበው: በእርግጥ የተውኔት
ታሪክ በአቀራረ 0 እንደ ረጅም ወይም እንደ አጭ ልቦለድ ታሪ h ሊሆን አይችም:
የተውኔት ኪነጥበብ ቅርጽና ይዘት በሚፈቅደው “ሰረት ነው እሚበጀው፡

በምአራፍ ኣራት ስለገጸባህሪ ምንነት፥ አይነትም ሆነ ተአማኒነት የተባለው ለተውኔትም


ገጸባህሪያት ይሰራል: የገጸባህርያት የእውኑ አለም ሰዎችን መስለው መቀረጽ* በሰው
ገጠመኝ ወይም ምናብ ሊከሰት እሚችል ድርጊትመፈጸም* በአይነታቸው ፈርጀብዙ
ወይም ፌርጃንድ መሆን በተውኔትም ውስ T የሚጠበቅ ጉዳይ ነው: በልቦለድ ገጸባህርያት
መከል ግጭት እንዳለ ሁሉ በተውኔትም ኣለ፡ ስለግጭት ባህርያትና ኣካሄድ የተነገረው
ሁሉ በተውኔትም ውስጥ በሚፈጠር ግጭት የሚታይ ነው:: የተውኔትም ገጸባህርያት
7 ጭት ውስ T የሚገቡት በአንድ አስገዳጅ ሀይል ነው: እንደልቦለድ ገጸባህርያት ሉ
የተውኔትም ገጸባህርያት እግጭት ውስጥ ከገቡ በኋላ አንዱ በሌላው ላይ የበላይነት
ለማግኘት ወይም ሁለቱም ለመሸናነፍ ጥረት ሲያደርጉ ይታያል። ግጭቱ ተወሳስቦ ከናረ
በኋላ ልቀት ያገኝና አንዳች ለውጥ ይታያል፡ በምእራፍ ራት የተጠቀሱት የግጭት
አይነቶችም በተውኔት ውስጥ ሊገኙ ይችላሉ:

በትልም ረገድም 1 ኔትን ስንመለከተው ምእራፍ አራት የተጠቀሱትን የትልም ባህርያትና


አዶች ተትሎ ይዳል: በአንድ ተውኔት ውስጥ ሚፈእ ርጊቶች የምክንያትና የጤትን ህ
ተከለው ነው የሚናወኑት በመድረ h ላይ ድጊቶች ተከታታይት - ያላቸ ና ቀዳሚ
እንዴሚጠራ ሆኖ ነው በቅልሙ ሂደት የሚተናጁት፤ ሌሎቹም የተጠቀሱት ትልም
በርያት ለተውኔት ትርጽና ይ#ት ተስማ ሆነው .ንባ ቸው የማይቀር መኑን መ?ንብ ያሻ?

ገጸባርያት በተነ ጊዜና ቦታ ሚኖሩና ሚንተሳቀሱ መሆናቸው ስለልቦለድ በተወሳበት


ምእራፍ ተሯል: የተውኔትም ገባህርያት የኖሩት ታቸውን የግፈጸሙት በተወ መ I ት ነ:
ሌሎችንም አባንና ዴዎች በተውኔት ውስጥ እናገኛለን አኛኘታቸ ግን ስነእሁፉ ቅርጽና
Kebele house
ይበት በሚቅደው መሰረት መሆኑ ሊታወት ይባ: በአላውኑም ሆን በዘዴዎቹ ረገ
የሚመጣው ልዩነት ተውኔት በተዋንን አማይነት በመድረክ ላይ በተመልካቸ ፊት
የሚቀርብ በመሆኑ ነው: ለሳሊ ከአራቱ የእንጻር አይቶች X ተው 1 ቱ ሊመርጥ እሚችለው
ተውኔታዊ ተባለውን የአንር አይነት ነ ከፍ ብሎ እንደተ 1 ለጸው በጸባህርያቱ ግንነትም
ሆነ ድርት ላይ በል ል በመት አስተያት ወይም ማብራሪያ _ መስጠት _ ኣይችልም::
ወይም አንደ ሁሉንአወት ንጻር በገጸባሀርያቱ ውስጥ የሚላለሰውን ነገአውጥሊነግረን
አይችልም- ይህ የሆነው ገጸባህርቱ መድሪ) ላይ ስለሚታዩ ሉንም ከነሱ እፍ
ስለምንሰማውና ድርጊታቸውንም ስለምናይ -

ከፍ ብሎ እንደተጠተሰው ታሪክ ትልም ባህሪ ት 7 ጭት ... በማለት የእያንዳንዳቸውን


ምንነት እዚህ መድ 7 አስፈጊ ኣይ U ንም' ኣላባውያኑ በተውኔት ውስጥ የሚያሳዩ T ቸውን
ልዬ ባህያት ብቻ አንስቶ ማለፉ በቂ ይሆናል

ተውኔት አንድን ማ A ከላዊ ጉዳይ ለማሳት ተብ የሚተረክና ገባርያት በተወለኑ ሁነቶች


ውስጥ ገብ እንየሰብእናቸው ድርጊት ሲፌጽሙ የሚታበት ታሪክ አለው:: ይህም ታሪክ
ተልካቹ በቀላሉ ሊከታተለው እሚችለውና በጠባብ የጊዜና የቦታ ክልል የሚያልቅ ነው
አንድ ተውኔት በተለምዶ ፈጀው ጊዜ በአብኛው ከለት እስከሶስት ሰት ሆኑ የታወቀ
ነው ስ ታኩ በመድሪክ ላይ ሲታይ በዚ የጊዜ ክልል እንካተት ሆ ነው መጻፍ ያለበት
ማለት ነው ታሪኩን የሚያንና E ጥብ ሆነውን መድረ ጊዜ የሚሻሙ አጃቢ ትረካዎችና
ቅጥያዎች [ታ የላቸም: ታሪኩ በተተለመለት ጎዳ S በተጥታ ባህርያትንና የሚባቸውን
ሁነችና "ሚዴጽሟቸውን ድርጊቶች A ያሳየ መጓዝ ይጠበቅበታል። የሚፈጠሩት
እጋጣሚዎችና ገባህርያቱ የሚገቡባቸው ሁነቶች ድንገትጥ ወይም ብእዳ እይሆም፤
የተጠሩበት አሳማኝ ምክንያት ኖሯቸው ርስበርስ - ተያይው ነ ን ያለባቸው: በአጢቃላይ
የተውኔት ታሪከ የአጋጣሚዎች የሁች "ድፒጊቶችና የእንትስቀሴዎች ጠባ ቁርኝት
Kebele house
ሊታይበት ይገባል: አንድ ገጸባህሪ ሚፌጽመው ድሮጊት ከተመና ከሚከተለው ጋር ትስስር
ኖሮት ተመልካ ሳይደናገ የነገችን አካሄድ በውል እንዲከታተልና እንዲዳ ያሻል።

ባንድ ተውኔት ስ አንድ ነጠላ ታሪክ ወይም ድርብ ታሪከ ሊኖር ይችላል: ተውኔቱ ድርብ
ታሪክ ካለው ተደራቢው ዋነኛውን ታሪከ የሚያጎና የሚያዴምቅ ነው እሚሆነው:
ተውኔቱ የተፈበት ምክንያትም እንደዚሁ ድርብ የሚሆንበት ጊዜ አለ በነጠላ ታሪክ
የሚፈጸ ት ክንዋኔዎች ሁሉ (አንድ ዋነኛ ጉዳይ ላይ የሚያተኩሩ ነው እሚሆኑት:
በአጠቃላይ ግን የተውኔት ታሪክ .አ (ኑ ፈተውኔቱ በማረዕበ ስጥ ከሚያያው ልዩ ልይ

ውት ገጽ O ዎች መርጦ ነ እደረክ ታሪክ የሚፈጥው

ስጥ ገባህርያት እንጻሉ ሉ በተኔትም መ T ራውን ና ) በምራፍ ራት ስባህት ምንነትና


ይነት የተባለው ሌ ተኔትም ት ሚል ተደጋግሞ እንደተገለጸው ስለተውኒት ገባህርያት
ሊባል እሚችለው ተለ ጉይ F ውኔት ለመድሪክ ተብ የ X ፍ በኑ የሚከሰቀው ነ ነው ባ
ርቱ በተዋንያን ተመስለው በተመልካች ት በሪ) ሲንተሳቀሱ ስለሚታቹ በቀልካቹ ዘንድ
የላቀ ተአኒነት የሚፈጥሩ እዲሆኑ ፈለል፡ ተመል የገባህርያቹን ህይወት የሚጋራበት
ሁኔታ ውስጥ ነ ያለው እነሱን እያየ ጭንቀታቸውን ሊወነቅ, ዴስታውን ሊደሰት ይችላል:
በነሱ ይ የሚደርሱት በጎም ኑ ክፉ ነገሮች በሱ ወይም በሚያውቀው ሰው ላይ የሬሱ
ድሮጎም ይወስዳል! ራሱንም በገጸባህርያቱ እንጻር እየመረመረ የሀላብ ሰ ሊያደግ
አሚችልባው ኔታዎች ይራሉ፡ እንዲህ ለማድ ማን የሚቻለ ገጸባያቱ ሰዎችን መስለው -
የተቀረጹ እንደሆነ ነው እንደሰው ስቡ የሚሩና ችግ የሚገማቸው የሚያዝኑ የሚደሰቱ
ሲሆኑ ነው ገጸባህያት በእንድ ሁነት ስጥ ገብተው ድርት የሚፈጽሙና ድርታቸው
ከማንነታ እሚመነጭ መሆን አለባቸው:
Kebele house
የተውኔት ገጸባህርያት በሰብእናቸውም ሆነ በድርጊታቸው ተአማኒነትን የተላበሱ ከሆኑ
ተመልካቹ ሰዎች ናቸው ብሉ ይቀበላቸዋል! ሰዎች ናቸው ብ ከተቀበላቸው ደግሞ
ከድርጊታቸውና ከንነታቸው ይማራል። ይህን ለማስገኘት ግን ገጸባርያቱ ለሚፈጽሟቸው
ተግባራትና ለሚወስዷቸው እርምጃዎች በአጠቃላይም ለአንትስቃሴዎቻቸው ተልካቹ
በሚያየው ሁኔታ በቂና አሳማኝ ምክንያቶች ሊኖሯቸው ይገባል፡ አንድ ገጸባህሪ ኣንድ
ድርጊት ሲፈጽም ወይም በገባበት ሁነት ውስጥ አንድ አይነት እርምጃ ሲወስድ ይህን
ያደረገበት ምክንያት ለተመልካቹ በግልጽ መታወቅ አለበት: ለምላሌ በሺክስፒር ኦቴሉ
ኢያጎ የሚሽርበው ተንኮልና ይህኑ _ እግቡ ለማድረስ የሚያከናውናቸው ተግባሮች
ምክንያታቸው በግልጸ ገና ከመነሻው ይታወቃል፡ በኢያጎ አንደበትም እንደሚከተለው
ይነገራል!

አንም እምነቴ ያ ነ ቢለወጥ ሰው አልሰኝም! ምስት ታላቅ አጋት በከተማው ታወቁ ጋሻ


ጃግሬ እንዲያገኝ መሬት ስመ ቢጠይቁ: እህ እ ላ ባት ራሴን ዋጋ ዐቀዋለሁ ለቴ- ጋሻ
ጃግሬት )ንደማላንሰ እምናለሁ 1 አ ግን ኮቶ ሸኛቸ በትዕቱ ተንፈራጦ ነ ክ የራን ስም
ስለሚያደንቅ አስበልጦ እዋና ካቸ እስ) በማይባል ራት በጦር ተረብ በተሎ በክንቱ
ውዳሴ ቃላት እውነቴን ነው ዳቼ: ምሻውን ጋሻ ጃግሬ ❖ደም ብ መልምለሁ ከሉ ሐል
መርምሬ! ታዲያ ጉራው እስህ ነ? ወንድ የመረጠ ይመስል! ሒብ ተማሪ ሹሞ ር ካርታ
*ምብብ የሚል) የፍለሬንያ ተወላ ቃሲ እሚሉት እንስሳ በሚስቱ ልክ ተገ ወኔው የሸና
ጎረምሳ ወታደር ቀርቶ ጀ እን! እዳሪ ያላስሰለፈ! ጦር ሜዳና ጀግና መሐል ዐይኑ አንዲት
ቀን ያላረፈ' በእርሳስና በደብተር ላይ ልነቱን ያሳለፈ! ያለ ሥራ በአፍ ብቻ ዘመኳንንት
ያስመረጠው ወታደራዊ ድርጊቱ የምላሱ እርዝማ ነ":: ይሁንና ተመረጠ ተመረጠ ሳለሁ
እኔ' በሮዴስያ በቆጵሮስ ጦር ምስክር ቢያስገኝም ዐይኔብዙ ነገር የሚያግበሰብስና
ዝክርክነት የሚታይበት አይደለም:: የጊዜና የቦታ ይዞታው

ተውኔት
Kebele house
265

እኀዝ ሪ ተደም ጊዜና *ን ቢች አሱ ጋሻ ጃግ ሆ ች ...

ኢያጎ በመሰሪ ባሩ ኦቴሎንና ዴዝዴሞናን ለሞት የዳረገ አቴሎ ለቃስዮ የሰጠውን የጋሻ
ጃግሬነት ማዕረግ ለኔ ይገባኛል ብሉ በማመኑነው: የፈለገውን ባለግኘቱ ለበተል ታጥቆ
ተነሳ በመሰሪነት ባሪው አቴሉ ዴዝዴሞናን በፍቅራቸው ላይ በመጠርጠ v ይወቷን
እንዲያጠፋና በኋላም ራሱን አንዲገድል አረገ: ለዚህ የኢያ እኩይ ተግባር አኝ ምክንያት
ተሰጥቶት እናያለን: በአንድ ተውኔት የተተረጹ ግጸባርያት በሰብእናቸውም
በአመለካከታቸው ያለበቲ ንያት ለጥ የለባቸውም: በመጀመሪያው ገቢር አንድ አይነት
ሰው በተከቹ ደግሞ ሌላ አይነት ሰው ሆነ

ሆነው መቀረጽ

የለባቸውም:: በገጸባህርያቱ ላይ ለውጥ ሲከስት የለውጡ ምክንያት አሳማኝ በሆነ

መልክ መታየት ኣለበት ይህ ካልሆ, ግን ገጸባህርያቱ በየገቢሩ ድንገትመጥ ባህሪ

የሚታይባቸው ይሆኑና በተመልካቹ

“ንድ ግራ መጋባትን ያስከትላሉ፡


Kebele house

ታሪካቸውንም በል ለመታተል አዳጋች ይሆናል

በተውኔት ውስ ገጸባህርያትን በሶስት አበይት መንገዶች በማቅረብ ስለማንነታቸው


ፍንጭ መስጠት ይቻላል፡ ጸሐፌተውኔቱ ገጸባህርያቱን "በመቼቱና በአካላዊ
እንቅስታሴአቸ ሊያተርባቸው ይችላል: ከአካላዊ እንትስቃሴአቸው ይበልጥ ደግሞ
በሚያከናውኗቸው ተግባሮች ሊያተርባቸው ይችላል። ተመልካቹ ገጸባህርያቱን ገና
ሳያያቸ የሚንተሳተሱበትን መቼት በማሳየት ስለነሱ መጠነኛ ፍንጭ እንዲያገኝ ያደርጋል
በመንግስቱለማጠልፎ በኪሲ መጀመሪያ ላይ የተሰጠውን የመቼት ገለጻ በምሳሌነት
እንመልከ

እሁን የምና ምታ ቤቱን ነው:: ክፍሉ ፋ ያለ ነው:: ሁለት በር አለ የቀኜ ወደ ን ግራው


ደግሞ ወደ ምግብ ቤትና ወደ መታጠቢያ ቤት ያም አልፎ ወ ጥ ቤት ሚስደ æ ተላለያ
የሚያናኝ ነ: ክፍሉ በወንበርና በሶፋ ቷል ድን አልጋ ወ ጥ 7 ራቅ ብሉ- ተነጥፏል:
ግራሃፎኑ ከነሽክላ ለብቻ ፈን ብሎ ተተምል- ዘጽሕፈት ጠረጲዛው ጠ”ብ የሃንያ
ራትና የ ሐፍ ደርደሪያ እለ። በስተግራ ትልቅ መስታዋት ተስቅለ። በ አንጻር ደሞ
ስተቀኝ ያንድ ሰው ሥዕል ይታል ..

ጥር ውች ጮ ቱንጮ ቸው በው መስኮት ይታያል ክፍሉ በሠረተት አ እቲጧል


የኤሌትሪኩ “ብራት ሁሉ በልዩ ልዩ ቀለም ተሽለ“ “ )ብ ል (ጥ መደርደሪው ሳይ
የተሰለፈው አረ ጡኝ ጠጡኝ ይል ቀኑ ዳ ቱ ክረምት ዓ ከስስት ይልቅ ደ ባት ይጋል
ሒያ በደና ሳ እግሯን በስት እግብታ እግድም
Kebele house
በዚህ የመቼት ገለጻ የተሰጠውን የቤት ውስጥ ልከና በውስጡ ያሉትን የቤት እቃዎች
አይነት እንዲሁም አቀማጥ በመመልከት ተመልካቹ በውስጡ ስለሚኖሩት ገጸባህርያት
ማንነትና የኑሮ ደረጃ መጠነኛ እውቂያ ይኖረዋል ኗሪዎቹ ዘመናዊ ሰዎች ሊሆኑ
እንደሚችሉ መገመት አያዳግተውም፡ ከእቃዎቹ አይነትና ከቤቱ የተሟላ መሆንም
ኗሪዎቹ ደህና ኑሮ የሚኖሩ መሆናቸው መገመትም ይቻላል

የተውኔት ገጸባህርያት ክሚፈጽሟቸው ድርጊቾችም ስለማንነታቸው ፍንጭ ማግኘት


ይቻላል በጸጋዬ ገብረመድህን የከርሞ ሰው ውስጥ የአብየ ዘርፉን ገጠሬነትና የተኮላን
የአራዳ ልጅነት ከተሰጡት የድርጊት መግለጫዎች መገንዘብ ይቻላል፡

እስከአን ከተ m ሩት የገጸባህሪ ማቅረቢያና ማንነት ማሳያ መንገዶች ሌላ በዋናነት


መጠቀስ ያለበት የገጸባህርያት ንግ 7 ር ወይም ምልልስ ነው: እ/ተውኔቱ የግጸባህርያቱን
ማንነትያሉብትንሁኔታ ችግራቸውን'ምኛታቸውን 5 ፍላጎታቸውን እንዲሁም የርስበርስ
ግን ነታቸውን የሚያሳየው ከአንደበታቸ በሚወጣው ቃል ነው:: የሚከተለው ከጠል በኪሴ
የተወሰደ የሁለት ገጸባህር ምልልስ ነው: ምልልሱ ገላግሌና ወንዳየሁ ስለተባሉት ሁለት
ገጸባህርያት 7 ን x ነት, ሀላብ! ስለሚወያዩበት አቢይ ርእስ እንዲሁም በዛብህ ቶሪ
ስለሚባለው ጓደኛቸው ስለወንዳ'ሁ አባት መጠነኛ እውቲያ ይሰጣል።

ሃ 6 ወንዳ) እንደን እለህ ወዳጄ?

7474.

ን ያስገባኛል በግ ራ ምነው? ምን ሁነል አሁ M ንዴ 2 ነገር፡ አይጡ ጊዜ መህ መለኝ-


ሸተማረ, ቀት ለው የም ተንድ ባውን ቢያወል
Kebele house

ደ ጃሁ ብለዝ ር: ሩ) ል) ይ I ልፋላ/

7474:

ን ኢስ† / ወህ A እንን ሕሊና እልነረኝ ያዲ ዝናብ አር ያባረረኝ: አሁንማ ዝና ሳይቀር


ተንል ተምሮልሃል: ከሮ ስንው ባ★ውን )ገላብ ያል ( ያው ው ትዝ ይኛ A: ንዳ

ያ ች አምና አይደ d ም? ኩ 1 h ሜ 7 ን ከተ ታና ጋተ

ትነ (መህ ላን ለ ው ስፋቱን እ እ ት ን › ት 8 ዳ ብል ቂ ' ቧ የማይ ንተማ ምናለ


ትሆነኝን አላጋኝ ሰት ትሞ A ጥ

1 ተ: እንተ ስ ጓ ብ ተሪ ተራማሪ አሞቂ አር ተመካቹ ያ ኑ ልፎ ተ A ተደው ተልድ


ሲሰብ እንቅልፍ የሌለ: ብ እን! ላችስ ብ፤ ተናች ለኛ እን ጃል!

ያጋጥን ያሚ ነገር ሆኖ ነው እንጂ በኩላችን

ያደል ነገር ናር አይደለም: እንተ ግን ወንድ ብትሆን


Kebele house
ናሮ ይ l ዬ አንዷን ወለላ ጠልፈህ ነበረ፡ ግሩም ነበር ታዲያ!

የተውኔት መዋቅር

የተውኔት ድርሰት በገቢርና በትእይንት እየተከፋፈለ ይዋቀራል፡፡ ገቢር የታሪኩ አብይ


ክፍል ሲሆን ትአይንት ደግሞ የገቢሩ ንኡስ ክፍል ነው፡፡ በአንድ ተውኔት እንደታሪኩ
ስፋትና ጥበት አንድም ሁለትም ከዚያም በላይ ገቢሮች ሊኖሩ ይችላሉ የትእይንቶቹም
ብዛት አንዲሁ: በተውኔት ውስጥ የሚኖሩ ገቢሮች ቁጥራቸው ይህን ያህል ይሁን ተብሉ
ኣልተደነገገም፤ እንደየዘመኑ የተውኔት አጻፍ ስልት መለያየት ቁጥራቸውም እንደሚለያይ
ይነገራል፡፡ የሼክስፒር ኦቴሉ አምስት ገቢሮች አሉት። ገቢሮቹ ደግሞ የተለያዩ
ትአይንቶች አሏቸው:: በአንደኛውና በሁለተኛው ገቢር ሶስት ሶስት በአራተኛ አንድ
በሶስተኛውና በአምስተኛው ሁለት ሁለት ትአይንቶች ይገኛሉ፡፡የጸጋዬ ገብረመድኅንን
የከርሞ ሰው ስንመለከት ደግሞ ባለሁለት ገቢር ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ የመንግሥቱ ለማ
ያላቻ ጋብቻም በሁለት ገቢሮች የተጻፈ ነው:: ቀደም ባለው ጊዜ ተውኔቶች በአራትና
በአምስት ገቢሮች የተከፋፈሉ ነበሩ። በቅርቡ ዘመን ግን የገቢሮች ቁጥር ከሶስት
Kebele house
አይበልጥም፡፡ ተውኔቱን ባለአንድ ገቢር አድርጎ የትእይንቶቹን ቁጥር ማብዛትም
እየተለመደ መጥቷል።

ለመሆኑ ተውኔቱን በገቢር መከፋፈል ለምን አስለገ? እነፍራንክ ኤች ራ እንደሚሉት


በገቢር መከፋፈል የሚያስፈልግበት ሁለት ዋነኛ ምክንያቶች አሉት፡፡ አንደኛው በውሱን
ጊዜና ቦታ ተከታታይ ድርጊትን ማሳየት አብዛኛውን ጊዜ ስለሚያዳግት ጸሀፌተውኔቱ
ታሪኩን ደረጃ በደረጃ ማቅረብ ስለአለበት፤ ሁለተኛ በተከታታይ ያለእሪፍት የሚተርክ
ታሪክ ለተመልካቹ አሰልቺ ስለሚሆን ነው፡፡ በአንድ ተውኔት ውስጥ በሚገኙ ገቢሮች
መካከል ሰፋ ያለ ልዩነት ይታያል፡፡ ከአንድ ገቢር ወደሌላ በሚኬድበት ጊዜ በአብዛኛው
የቦታና የጊዜ ለውጥ አለ: በመጀመሪያው ገቢር ታሪኩ የሚፈጸምበት ቦታና ጊዜ
በሁለተኛው ይቀየራል። የመድረኩ መልክና ቁሳቁሶች ቦታውንና ጊዜውን ለማመልከት
በሌሉች መተካት ስለሚኖርባቸው የመጋረጃ መጣል ያስፈልጋል: ስለዚህ | አንድ
ጸሀፌተውኔት ድርሰቱን ሲጽፍ ይህን ማመልከት ያስፈልገዋል ማለት ነው:: በሌላ በኩል
ደግሞ በአንድ ገቢር ውስ - ባ

ትእይንቶች የሚኖረው ልዩነት እንደገቢሩ የሰፋ

አይደለም። ብዙውን ጊዜ በትእይንቶቹ መሀል ለውጥ ካለ የቦታ ወይም የጊዜ

በመሆኑ የመጋረጃ መጣል አስፈላጊ አይሆንም:: የመድረኩን መብራት ላጭር ጊዜ

በማጥፋት ትእይንቶችን መለዋወጥ ይቻላል።


Kebele house
በተውኔት ውስጥ ስለሚኖሩት መዋቅራዊ ክፍሎች መገንብ ያለብን አንድ ዋና ቁምነገር
አለ: ይኸውም በገቢርና በገቢር፥ በገቢርና በትእይንት ንዲሁም በትእይንትና በትእይንት
መካከል የጠበቀ ርስበርሳዊ ኮርኝት አስፈላጊ መሆኑ ነው እነዚህ የተውኔቱመዋትራዊ
ክፍሎች አንዱ ወደሌላው የሚያሽጋግር ሆነ ካልቀረቡ በታሪኩ ውስጥ ሊኖር ሚገባው
አንድነትና ግጥም T ምነት የሏሳ ይሆናል። ታሪኩ ወደፊት አንዲራመድና ተከታታይነቱን
ጠብቆ A ንዲፈጸም አስፈላጊ በመሆኑ የመዋቅራዊ ክፍሎቹ የጠበታ ትስስር የማይዘለል
ነገር ነው

በተውኔት መዋቅ ውስጥ ሌላውአስፌላጊ ነገር ማስተዋወቂያ ነው: ማስተዋወቂያ


ለገጸባህርያቱ ንነት፥ ርስበርስ ስለአላቸው ግንኙነት: ስለገቡበት ሁነት ፍንጭ መስጫ ነው:
በአጠቃላይ ማን? ምን? የት ለሚሉ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል። ማስተዋወቂያቢታሪኩ
ውስጥ የትም ቦታ ላይ ይኝ ዋና ተግባሩ ገጸባህሪንና ሁነትን ማሳወት ነ: ገጸባህርያቱ
እነማን እንሆኑ፥ ያለብት ሁኔታ ምን እንደሆነ የሚያሳውት: የታሪኩ መነሻና መሰረታዊ
የሆነው ዋነኛ ሁነት በውል እንዲገባን የማድረጊያ ዘዴ ነው: በአጠቃላይ ተልካቹ
ተውኔቱን ለመከታተል የሚያስችል ዘዴ ነው ማለት ይቻላል። ማስተዋወቂያ በዴነቱ
ተፈላጊነ f የጎሳ ቢሆንም ሁሉንም ነገር ዘርግፎ. እንዳያመ በጥንቃቄ መግባት ይኖርበታል።
ከፍ ብሎ እንደተጠቀሰው ተልካቹ ተውኔቱን ከእነሳሱ አስከፍሜው ድረስ በውል
እንዲከታተለው ለማገዝ ተብሎ የሚገባ በመሆኑ ፍንጭ ከስጠት ኣልፎ ዝርዝር ነገር
ማቅረብ የለበትም። በማስተዋወቂያ ታሪኩ የሚፈጸምበት፥ ቦታ* ወቅት ሰአት* የገጸባህሪ
ማንነት ይጠቆማል። እንደታሪኩ ሁኔታ በመድረክ ላይ የሚታየው ታሪክ ከመፈጸሙ
በፊት የሆኑ ድርጊቶችን በዳራነት ሊያቀርብ ይችላል። በሚቀጥለው ገቢር ሊሆን
ስለሚችል ነገርም ፍንጭ ይሰጣል ይህ ንግር የሚባለው ዘዴ መሆኑ ያስተውሏል:

ስለገጸባህሪ በተወሳበት ክፍል የተመለከትናቸው የገጸባህሪ - ማቅረቢያ መንገዶች


በማስተዋወቂያ ሊገቡ እንደሚችሉ መገንዘብ ያሻል: ማስተዋወቂያ በየትኛውም መንገድ
Kebele house
ይቅረብ ግልጽና ለተመልካች ነገሩን በቀላሉ የሚጠቁም መሆን አለበት: ለብቻው ተነጥ
የሚታይ ሳይሆን ከገጸባህርያቱና ካብት አጠቃላይ ሁኔታ በጥብቅ የተቀናጀ ሆን
ይኖርበታል፡ ስለገጸባህሪ በተነገረበት ቦታ ከተጠቀሱት መንገዶች በተማሪ ሁለት
የማስተዋወቂያ ዘዴዎች አሉ እነሱም ግለኛ ነባንብና ጎንዮሽ የሚባሉት ናቸው:: ግለኛ
መነባንብ አንድ ገጸባህሪ ብቻውን ላይ በመታየት ለተልካቹ ሀሳቡን የሚናገርበት ነው:
በዚህ ጊዜ ማንነብ) ችግሩን ምቱን; ስለሌሎቹ ገጸባህርያት ሆነ ስለጉዳዬ ያለውን ለካከት
ይገልጻል ንዱ ጸባህሪ ከሌሎቹ_ንጠር ብ በመውጣት ሌሉሽ እንት ሰጠ ተመልካቹ
የሚናገርበት : ነው በ ጊዜ ስለሌሉች ማይም ጉዳ ጋር ስለአላቸው ግንኙነትም አስተያት
አነሱን በማሳ ይም ለተመካቹ በማጋለጥ አይነት ያስተዋውቃል:: የሚከተለው ግለኛ
መነባንብ ከከርሞ ሰው የተወሰደ ነው:: በዚህ ግለኛ

መነባንብ ሞገስ 'ተባለ ወጅ ስለተኮላ

ባሀሪ ትሁኔ ስለምትባ

ስለራሱ ስት ስለለጁ, , ራሹ ብቻን ሆኖ ይናገራል:

ሞገስ

ልጋው ፍ ላይ ደገፍ ይልና አንገቱን አርቅሮ በዝግታ ነገባል/ ልጅ ሆ ዛ ከምተ በላ


A ማማ ሰትስቡ) ድም Ã ን ዘለግ ር 2 ሞገስ ትለኝ ነበረ: ሞግ እንፋት አፍ ሲ ብለ
ሹለከው እንጂ በቁም አትጋተረው ትኛለቸ! የንድ 7 ልቦና "ተዋደው ተግሳዕ ግን የምር
ዓይነት ሳይህ, የዘለፋ ዓይነት ነው የይይት ሳይሆ) ድፍሪት ነው:: ተኮ ስሜቱን ጽናት ነ
Kebele house
ረውና የሚያመሳስለው በአሱተያትና በይሉኝታ ሚን ሳይሆን በመና ታ በጋሪ ፌረስ ቴና
ፖሊስ ሽካ +ወት ው:: ከተቀመጠበት ቀና ጡ ራውን እያስተዋለ ለህ ይን ግት ሳይሆን
በመጋጨት ሚምንው? (እግዚ ብሔር - ን በፔንሊን የሚያምነው? _ ተው _ ተከ _ ሉት
መሩት ተር ሸት ይስል ፍ ይላል: ሰብዓዊ ፍጡርነቱ እን A ት ለ ዝግንን E ል: ሳት
እራትብርሃን ፍጋ ወፈን ውስጥ እንምትት የወንድሜም ልብ በዓይን እዋጅ ተሰልቦ
በብልጭልጭ ተታሉ ይባናል ክተር ቤት የአቶ ተሊላ ል ይሰማዋል: አር T ታ:: ልፍ ል
መድሪ) ወሪድ ይል ትሁኔ ትታ ከለሏ በት ሚስቲ ክመድዋ ፊት ወፈፌ ነው ብላ ጥላኝ
ክመ በፊት ለልጃችንና ለኛ እንት ስገቢያ የምትሆን ዛኒጋ ብጤ ልቀልስ ብዬ እታትር
ነበር......ሁንም ሁ ፈሰ እንጂ ተስፋ ልሪጥኩም....ሁን ጥረቴ ዛኒጋባ ለመቀስ ሳይ ተፋ
ለሪጥ ነው:...አዎን 9 ላማ ሉ ለደርጀት ሳሆን ተስፋ ለሪጥ ብ ሆኖ ቷል- ሀሞቴ እንኳ
ቢፈስ የእማዬ ተሳ ትዝ እያለ ተ ሃግ እላለሁ አዎን እኔ እራሴን እየታዘብኩት እየኩት
ነገርኩት: ወጥ እገዲል ነገርኩት መሪር ባለ እንደበት/ ተኮላ ግን ሴትና ይሉኝታ ያበራትን
ነ እምጠ ለም በገላመጠችህ ጥር በልቦናህ የሌለብህን ጉድፍ በጥራ A ስጥህ በፈግህ ነ
እንዳይሆን አርጋ 3 ምትወትብሀ መፋጠጥና መጋተር ብ 9 ነ እሚዋ ይላል- እኔ ግን ለኔነቱ
ነገርኩት "ተው ሞግለ አልኩት እንዲችል T እንዲል ኮስተር እንዲል ለ T እንዲል ቀጥ
እንዲል ነገርት ህሞትህም ቢስ ተስፋ አትረጥ አልኩት ሞገስ" ኣልኩት። ተሊ ሳል ን ለ
ይሰማል- ሞገስ እንደበት ለዘብ ብ A ይቀጥላል። የልችጋ ስም ይና ይሁን ብላት ድጋፌ ሪ
ክንዴ ካልሆነ ብላ አሻፈረኝ አለኝ: ጋ ስጥራ ይጥና ሚል ስም አልሠምር ብሏል አለቒ
ድጋ ከ በት ይጥና ሉ አይሻልም ብላት ፍንክች ያባ ቢላዋ ል Ö አሉ እለች: - ነህ ብለ
አማኑኤል ያሳደሩኝ ለት ሌሊቱን ልጃችንን ይዛ ኮለለች:: ሐኪ ግን (ሽታህ የነርቭ ነው
አለኝ:: የደም ሥርህ adt - a]ት መ-መ-መታይ ነው እለ 3 ብ-ብቻ በማግሥቱ ስመለስ
ልጄና ትሁኔ ቤት አልነበ<ም።እእንዳላስፈልጋት አማላጅ እንዳልክባት ደብር ደ”ላ በግዝ
እስ ïï ጎረቤት ጀርባን አዞረብ ሕፃናት ቶቻቸውን አሾሉብ -ጓኛቼ በ በሹክከታ
እንደበታቸውን ቀለሱብኝ 1 እኔም ጓዳ ውስጥ ተወሽ፤ ም- ም O ሯን ቧጥዉ ግድግዳውን
ታቅፌ¡ ድምጼን -ቀብሬ ተ ተንሰሰቅኩ - ያለተኮላ አይ ያለኝ አልነበረም: እ-እግዚአብሔር
እንኳ ጀርባውን ያዞረብኝ መሰለኝ:: የተጋለጥኩ መሰለ: ተ-ተኮላ 7 ን አይ ጋሼ አለኝ
Kebele house
ይሁንና ከያች ዕለት ጀምሮ ከኔ ልብ ይልቅ የሱ በጭካኔ ተነደፈ* ከኔ ይልቅ እሱ ሰው
ፈራ ሽ: ሰው እውሬ ነው ብለ ራሱ አውሬ ሆነ:'

የተውኔት አይነቶች

ስለተውኔት መነጋገ ከተጀመረበት ከነአሪስቶትል ዘመን ጀምሮ የተውኔት አይነቶች


በመባል የሚታወቱት ብዙ እንደነበሩ ይታወቃል፡፡ በቀዳሚዎቹ ዘመናት የተውኔት
አይነቶች እንደታዩባቸው ጊዜያትና ታሪካዊ ሁኔታዎች ፣ታሪካዊ እንደያዙት የስነምግባር
ጉዳይ፣ ስነምግባራዊ እንደሚያሳዩት የማህበረሰብ ገጽታ፣ ማህበራዊ፣ በውስጣቸው
እንደሚያካትቷቸው አስደናቂ ነገሮች ተአምራዊ፣ አየተባሉ ይከፋፈሉ ነበር፡፡ አንዲሁም
ሀይማኖታዊ፡ ህይወት ታሪካዊ ወዘተ... በመባል በአይነት በአይነት ይመደቡ እንደነበር
ይታወቃል ጥንታዊ፣ ዘመናዊ የሚባለውም አከፋፈል ታይቷል፡፡ በአብዛኛው
የአከፋፈላቸው መሰረት የዘመኑ ፍልስፍናና የኪነጥበብ አቅጣጫ ነበረ ማለት ይቻላል:
ፍልስፍናውና የኪነጥበቡ አቅጣጫ እየተለወጠ ሲሄድም የአይነታቸውም አከፋፈል
እየተለወጠ ሄዶ አሁን ያለንበት ዘመን ደርሷል፡ የተውኔት አይነቶችን የአከፋፈል ታሪካዊ
ዳራ ትተን በተውኔት አዋቂዎችና ትምህርት ቤቶች በታወቁትና በስፋት በሚነገርላቸው
የተውኔት አይነቶች ላይ እናተኩራለን፡፡

የተውኔት አይነቶች ባጠላይ ትራጄዲ፥ ኮሜዲ፡ ሜሎ ድራማና ፋርስ ተብለው በአራት


አይነቶች ይክፈላሉ:፡ እነፍራንክ ኤች ኦሀራ እንደገለጹት የተውኔት አይነቶች በጣም
የተዛመዱና በያዙት ዋነኛ ጉዳይና በሚፈጥሩት ድባብ ስለሚነኩ

You might also like