You are on page 1of 28

2013 ዓ.


የዜጎች ቻርተር
ማውጫ
መግቢያ....................................................................................................................1
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር መልዕክት.....................................................................2
የኢንስቲትዩቱ ተጠሪነት፣ተልዕኮ እና ራዕይ...................................................................3
የቻርተሩ ዓላማ..........................................................................................................3
የኢንስቲትዩቱ እሴቶች እና የጥራት መርሆዎች............................................................3
የአገልግሎታችን ተጠቃሚዎች እና መብቶቻቸው..........................................................4
ለሪፈራል የላቦራቶሪ ምርመራ ፈላጊዎች የሚረዱ መረጃዎች..........................................4
አደረጃጀት..................................................................................................................4
የስራ ክፍሎች............................................................................................................5
ኢንስቲትዩቱ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች.......................................................................6
ምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዋና ስራ ሂደት............................................................6
ክትባትና ዲያግኖስቲክ ምርት ዳይሬክቶሬት..................................................................7
የሕብረተሰብ ጤና ኢንቲሞሎጂ...................................................................................8
የላቦራቶሪ ምርመራዎችና አገልግሎቶች ዝርዝር............................................................10
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ብሔራዊ የስልጠና ማዕከል............................................13
Molecular Biology Laboratory...................................................................................15
በሰው ሃብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት የሚሰጡ አገልግሎቶች...................................15
በሕዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት የሚሰጡ አገልግሎቶች.........................................................22

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ
ጤና ኢንስቲትዩት
መግቢያ

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሚኒስቴሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 301/2006


ሲቋቋም በሃገር አቀፍ ደረጃ ቅድሚያ ትኩረት በሚሰጣቸው የጤናና የሥነ ምግብ ችግሮች
ምርምር ማድረግ እና ሳይንሳዊና ቴክኖሎጂያዊ እውቀትን በማመንጨት የህብረተሰቡን ጤና
ማሻሻል፤ድንገት የሚከሰቱ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር
በመተባበር ቅኝት በማካሄድ ስጋቶችን ቀድሞ በመለየትና በቂ ዝግጅት በማድረግ ሊደርስ
የሚችለውን አደጋ በተገቢው ሁኔታ መከላከል እና የኢንስቲትዩቱን ላብራቶሪዎች በሰለጠነ
የሰው ሃይልና ከፍተኛ ቴክኖሎጂ በማጠናከር ችግር ፈቺ ምርምሮችን እንዲያካሂድ
የተቋቋመ ኢንስቲትዩት ነው፡፡

በመሆኑም ኢንስቲትዩቱ ለህበረተሰቡ የሚሰጣቸውን በርካታ አገልግሎቶች በቂ መረጃ


ለመስጠትና የዜጎች መረጃ የማግኘት መብትን ተግባራዊ የማድረግ ግዴታን ለመወጣት
ቻርተሩን ማዘጋጀት አስፈልጓል፡፡

በዚህም መሰረት ህብረተሰቡ ከኢንስቲትዩቱ የሚያገኛቸውን አገልግሎቶች የሚያገኝበትን


አግባብ በዜጎች የስምምነት ሰነድ አዘጋጅቶ ማውጣት እንዳለበት ታምኖበታል፡፡በመሆኑም
በዚህ የዜጎች ቻርተር ሰነድ ላይ በኢንስቲትዩቱ የሚሰጡ የአገልግሎት አይነቶች፣
የአገልግሎት መስፈርቶች ፣አገልግሎት የሚሰጥበት ቦታ፣የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች፣
ከደንበኞች የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታ የተካተቱ ሲሆን የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓቱ ግልጽነት
እና ተጠያቂነት እንዲኖረው ተደርጎ ተዘጋጅቷል፡፡

የዜጎች ቻርተር

1
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር መልዕክት
የዜጎች ቻርተር ተገልጋዩን ሕብረተሰብ
ያማከለና የተቀላጠፈ አገልግሎት
በመስጠት ተጠቃሚውን ለማርካትና
አገልግሎት ሰጭውንም የአገልጋይነት
መንፈስ ተላብሶ በንቃት እንዲሰራ
የሚያግዝ ከመሆኑም ባሻገር
የተቋማችንን ግልፅነትና ተጠያቂነት
በማረጋገጥ መልካም አስተዳደርን
ያሰፍናል ተብሎ ይታመናል፡
፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና
ኢንስቲትዩት በሚኒስተሮች ምክር
ቤት ደንብ ቁጥር 301/2006
የተቋቋመና ተጠሪነቱም ለፌዴራል

ጤና ሚኒስቴር ሲሆን የሚከተሉትን ሶስት አንኳር ተግባራትን ዓላማ አድርጎ የሚንቀሳቀስ


ተቋም ነው፡፡
1. በሀገር አቀፍ ደረጃ የሕብረተሰብ ጤና ምርምር አጀንዳ ላይ ተመስርቶ ቅድሚያ ትኩረት
በተሰጣቸው የጤናና ሥነ-ምግብ ችግሮች ላይ ምርምር የማድረግ
2. የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ላይ ቅኝት በማድረግ ስጋቶችን ቀድሞ መለየትና ሊደርስ
የሚችለውን አደጋ ከወዲሁ የመከላከል እና
3. በኢንስቲትዩቱና በክልል የሚገኙ ላብራቶሪዎችን በሰለጠነ የሰው ኃይልና በዘመናዊ
ቴክኖሎጂ በማጠናከር ችግር ፈቺ ምርምሮችን በማካሄድ ጥራት ያለው አገልግሎት የመስጠት
ዓላማ ይዞ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡
ኢንስቲትዩቱ የላብራቶሪ አገልግሎት በመስጠት ረጅም እድሜ ያለውና ከጊዜ ወደ ጊዜ
በሰለጠነ የሰው ኃይልና ዘመኑ የሚጠይቀውን ቴክኖሎጂ በመታገዝ በብሔራዊ ደረጃ የምርምር
ሥራዎችን በማከናወን ሀገራዊ ግዴታውን በመወጣት ላይ የሚገኝ ተቀም ነው፡፡
ተቋሙ በአሁኑ ወቅት የተሻለ የህብረተሰብ ጤና አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው
ብሎም የልህቀት ማዕከል መሆን እንዲችል በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ልዩ ልዩ
የላብራቶሪ የአቅም ግንባታ ስራዎች በሁሉም ክልሎች ተደራሽ ለማድረግ፡ ጥራቱን የጠበቀ
የጥናትና ምርምር ውጤቶችን ለማበርከት እንዲሁም የሕብረተሰብ ጤና አደጋን ከመቆጣጠር
አንፃር ከሀገራችን አልፎ የአፍሪካ ሀገራትን ሊደገፍ የሚችል የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር
ሥርዓት ለመዘርጋት እየተንቀሳቀስ ነው፡፡ ለእዚህ ሥራው ያግዘው ዘንድ በርካታ ዓለም አቀፍ
የህብረተሰብ ጤና ፕሮጀክት ሥራዎች በኢንስቲትዩቱ በኩል መተግበር እንዲችሉ እያደረገ
ይገኛል፡፡
በአጠቃላይ ኢንስቲትዩቱ በማቋቋሚያ አዋጁ የተሰጡትን ዓላማዎች ለማስፈጸም ስትራቴጂ
ነድፎ በመንቀሳቀስ ላይ ሲሆን በሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሕብረተሰቡን ፍላጎቶች ይበልጥ
ለማሟላት እንዲቻል ይህን የዜጎቸ ቻርተር ለባለድርሻ አካላት ይደርስ ዘንድ አዘጋጅቷል፡፡
ይህ ሰነድ የተገልጋዮችን ፍላጎት በማሟላትና በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት ሕብረተሰቡን
በማገልገል የዜጎችን እርካታ እያሳደገ እንደሚሄድ ያለኝን ፅኑ እምነት እየገለጽኩ ገንቢ
ሀሳባችሁ እንዳይለየን ከአደራ ጭምር ለማሳሰብ እወዳለሁ፡፡

አመሰግናለሁ
ዶ/ር ኤባ አባተ

2
የኢንስቲትዩቱ ስም
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ስልክ፡ +251112133499
ነጻ የስልክ መስመር፡ 8335
ፋክስ፡ +251112758634
ፖ.ሳ.ቁ፡ 1242
ኢሜይል፡ ephi@ephi.gov.et
ዌብሳይት፡ www.ephi.gov.et
ፌስቡክ እና ትዊተር፡ EPHIEthiopia

ተጠሪነት
ኢንስቲትዩቱ ተጠሪነቱ ለፌዴራል ጤና ሚኒስቴር ነው፡፡

ተልዕኮ
ቅድሚያ በሚሰጣቸው የጤናና የሥነ ምግብ ጉዳዮች ላይ ምርምር በማካሄድ የተጨባጭ መረጃ ተጠቃሚ
ነትንና የቴክኖሎጂ ሽግግርን ዕውን በማድረግ፣ ውጤታማ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥርን በመተግበር፣
ጥራት ያለው የላብራቶሪ ስርዓት በመዘርጋት እና የህብረተሰብ ጤና ተመራማሪዎችንና ባለሙያዎችን
በማሰልጠን ጥራት ያለው የጤና ትግበራ ተደራሽ በማድረግ የኢትዮጵያን ህብረተሰብ ጤና ማሻሻል፡፡

ራዕይ
በአፍሪካ በሕብረተሰብ ጤና የልህቀት ማዕከል መሆን፡፡

የቻርተሩ ዓላማ
• የዜጎችን መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ
• ለዜጎች ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት
• ተጠያቂነትን በግልጽ ለማመልከት
• ዜጎች ምን ዓይነት አገልግሎት በምን ዓይነት ጥራት ማግኘት እንደሚችሉ ለማሳወቅ
• ዜጎች ኢንስቲትዩታችን በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ በአዎንታዊም ሆነ ባአሉታዊ ያላቸውን
አስተያየት እና ጥቆማ የሚሰጡበትን ሁኔታ ለማመቻቸት
• ለህብረተሰቡ አስፈላጊ የሆኑ አገልግሎቶችን ለማግኘት ጥያቄ ማቅረብ እንዲችል
1 . ተአማኒነት ያለው መረጃ መስጠት
ቀ የኢንስቲትዩቱ እሴቶች
2 . ግልጸኝነት
3 . ሀቀኝነት
4 . በምርምር ሥራና አገልግሎት አሰጣጥ ወቅት ለሙያዊ ሥነ ምግባር ተገዥ መሆን
5 . ለተገልጋዮች ክብር መስጠት
6 . ምስጢር መጠበቅ
7 . ጥራቱ የተጠበቀ የጤና ላቦራቶሪ፣ የአናሊቲክ እና የምክር አገልግሎት መስጠት
8 . የምርምር እንስሳትን በተገቢው ሁኔታ መያዝ
1 . ትክክለኛ፣ ሀቀኛና ከስህተት የጸዳ አገልግሎት እንሰጣለን፤

የጥራት መርሆዎች
2 . ለምንሰጠው የጤና ላብራቶሪ ውጤት ሀላፊነት እንወስዳለን ፤
3 . ላስቀመጥናቸው እሴቶች እንገዛለን፤
4 . ሁሌም ለጥራት እንተጋለን፤
5 . ለዜጎች ጥያቄዎችና አስተያየቶች ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን፤
6 . ለሰጠናቸው አገልግሎቶች፤ የአናሊቲክ አናሊሲሶች፤ ምክሮች እና ለውሣኔዎቻችን ተጠያቂዎች ነን
ሀ. መላው ሕብረተሰብ

የዜጎች ቻርተር

3
የአገልግሎታችን ተጠቃሚዎች
ለ. ጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና በስሩ የሚገኙ ኤጀንሲዎች እና ባለድርሻ አካላት
ሐ. የክልል ጤና ቢሮዎች
መ. ት/ቤቶች፤ ዩኒቨርስቲዎች እና ሌሎች መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት
• ባስቀመጥነው የአገልግሎት አሰጣጥ መስፈርት በክብር የመስተናገድ፤ የሚፈልጉትን መረጃ በወቅቱ ማግኘት
የአገልግሎታችን ተጠቃሚዎች መብት
• አካል ጉዳተኞች፣ በዕድሜ የገፉ አረጋዊያንና ልዩ ትኩረት የሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች በልዩ
ትኩረት የመስተናገድና አገልግሎት የማግኘት፤
• አስተያየት የመስጠት ፤ ባረኩበት አገልግሎት ላይ ቅሬታ የማቅረብ፤
• ላቀረቡት ቅሬታ ፍትሃዊ ምላሽ የማግኘት፤
• የተቋሙን የዕቅድና የአፈጻጸም መረጃ የማግኘት፤
• በቂና ወቅታዊ ምላሽ ባጡበት ጊዜ ለኢንስቲትዩቱ ህዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት፣ ለኢንስቲትዩቱ ዋ
ና ዳይሬክተር፣ ለሚዲያ፣ ለሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ፣ ለሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና ለሌሎች
የሚመለከታቸው አካላት የመጠየቅና የማሳወቅ
• በቻርተሩ በተቀመጡ መርሆዎች መሠረት ለዜጎች አገልግሎት እንሰጣለን፣
• ተገልጋዮችን በክብር፣ በሀቀኘነት እና በግልጽ አሰራር ያለ አድሎዎ እናገለግላለን፤
• ለሚፈልጉት አገልግሎት የያዙትን የሐኪም ማዘዣ ለማቅረብ ወደ ቢሮ ቁጥር አንድ /1/
ይሂዱና ይጠይቁ
በተለይ ለሪፈራል የላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ፈላጊዎች የሚረዱ መረጃዎች
• ገንዘብ ለመክፈል ወደ ቢሮ ቁጥር ሁለት /2/ ይሂዱ
• መረጃዎች ኮምፒውተር ዳታ ማስገቢያ ክፍል እንዲገባ ወደ ቢሮ ቁጥር ሶስት /3/ ይሂዱ
• ናሙና ለመስጠት ወደ ቢሮ ቁጥር አምስት /5/ ይሂዱ
• በተሰጠዎት ቀጠሮ ቀን ውጤት ለመቀበል ፣ የምግብና ውሀ ናሙና ለመስጠት ወደ ቢሮ
ቁጥር አራት /4/ ይሂዱ
• የከፈሉበትን ደረሰኝ እና የተሰጠዎትን የቀጠሮ ቀን ማሳወቂያ ወረቀት ይዘው መቅረብ እንዳለቦ
ት እንዳይዘነጉ!!
• በኢንስቲትዩቱ በሚገኙ በአሰተያየት መስጫ ሳጥኖች፣ በእንግዳ መቀበያ በተቀመጠ መዝገብ
• ለኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወይም ለምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ወይም ለህዝብ ግንኙነት ጽ/

አስተያየት ጥቆማ ጥያቄና ማብራሪያ የሚሹ ዜጎች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት


መንገዶች ማቅረብ ይችላሉ
ቤት ወይም ለስነ- ምግባር መከታተያ ክፍል በአካል በመገኘት ማቅረብ ይችላሉ
• በደብዳቤዎች፤ በፖስታ ሳጥን ቁጥር 1242 ወይም 5456
• በስልክ ቁጥር 0112133499 ወይም 0112754647 ወይም በኢሜል—ephi@ephi.gov.et
ኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር፣ ሁለት ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች፣ በምርምር ዘርፉ በሰባት
ዳይሬክቶሬቶች፣ በአንድ ጽ/ቤት /በምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ስር የሚገኙ የስራ ሂደቶች
አደረጃጀት
ናቸው/፣ በምክትል ዋና ዳይሬክተር የሚመራ የሕብረተሰብ ድንገተኛ የጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል፣
በአስተዳደር በኩል በሶስት ዳይሬክቶሬቶች እና በሁለት ጽ/ቤቶች እንዲሁም በዕቅድ ክትትል እና ግምገማ
ዳይሬክቶሬት፣ በመልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት እና የብሔራዊ ስልጠና ማዕከል እና በሁለት
የአገልግሎት ክፍሎች የተደራጀ ተቋም ነው፡፡

• የምርምር፣ የቅኝት እና የዳሰሳ ጥናት ውጤቶች ለጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና ለተወካዮች ምክር ቤት

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ
ጤና ኢንስቲትዩት
4
የሚሰጡ አገልግሎቶች
ይላካል፡፡
• መንግስታዊ እና መንግስታዊ ላልሆኑ ተቋማት ጤናን የሚመለከት የምክር አገልግሎት የላቦራቶሪ አናሊቲ
ካል ምርመራ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
• በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የጤና ላቦራቶሪዎችን አቅም የማጎልበት እና የማጠናከር አገልግሎት ይሰጣል፡፡
• በሪፈራል ለሚመጡ ህሙማን የላቦራቶሪ ምርመራ፣ የአናሊቲክ አናሊሲስ እና የምክር አገልግሎት፡፡

የበላይ ሃላፊዎች ስምና አድራሻ

ስም ሃላፊነት የቢሮ ስልክ ኢሜይል


ዶ/ር ኤባ አባተ ዋና ዳይሬክተር 0112754647 ebbaabate@yahoo.com
ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ ም/ዋና ዳይሬክተር /የምርምር እ 0112754645 getachewtollera@gmail.com
ና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዋና የስራ
ሒደት/
ዶ/ር አስቻው አባይነህ ም/ዋና ዳይሬክተር /የሕብረተሰብ 0112138298 beyenemoges@gmail.com
ጤና አደጋ ቅድመ ማስጠንቀቂያ
ምላሽ ቡድን

የስራ ክፍሎች

የስራ ክፍል ስልክ


ክትባትና ዳይኖስቲክ ምርት ዳይሬክቶሬት 0112134032
ባሕላዊና ዘመናዊ መድሐኒት ምርምር ዳይሬክቶሬት 0112756309
ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ትግበራ ዳይሬክቶሬት 0112788060
ምግብ ሳይንስና ኒውትሪሽን ምርምር ዳይሬክቶሬት 0112756310
ሳይንቲፊክ እና ኤቲካል ሪቪው ጽ/ቤት 0118685503
ኤች. አይ. ቪ ቲቢ ምርምር ዳይሬክቶሬት 0112788648
ባክቴርያል፣ ፓራሲቲክ እና እንስሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት 0112771500/
0112732672
ስርዓተ ጤና ምርምር ዳይሬክቶሬት 0112133572
ክልል ላቦራቶሪ እና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት 0112758331
ብሔራዊ መረጃ ማደራጃ ማዕከል 0112138298
የበሽታዎችና የጤና ክስተቶች ቅኝትና ምላሽ ዳይሬክቶሬት

የቅድመ ማስጠንቀቂያ እና የመረጃ ስርዓት ዳይሬክቶሬት

የተጓዦችና የድንበር ጤና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት

የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች የመልሶ ማቋቋምና ሬዚሌንስ ዳይሬክቶሬት

የሕብረሰብ ጤና አደጋ ዝግጁነትና የአቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት

አቅርቦት እና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት 0112757751


ሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት 0112771497
የሴቶች እና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት 0112758329
እቅድ፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት 0112753330

የዜጎች ቻርተር
5
ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0112757575
የኦዲት እና ኢንስፔክሽን አገልግሎት 0112766417
የስነ ምግባር መከታተያ ጽ/ቤት 0112779280
ህግ አገልግሎት
የግዢ አጽዳቂ ኮሚቴ 0112771500
የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ 0112781500
የዲሲፕሊን ኮሚቴ 0112756310
ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ክፍል 0112133206
ቤተ መጽሐፍት 0112755339
የሪፈራል የሕክምና አገልግሎት መስጫ ክፍል 0112133574
ግዢ ክፍል 0112771056 /0112771054
የለውጠና የመልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 0112305193
ህዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት 0112133499

ኢንስቲትዩቱ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች


ምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዋና የስራ ሂደት
ተ.ቁ የአገልግ አገልግሎ የአገልግ የአገልግ የአገልግሎቱ ስታንዳርድ ከደንበኞች
ሎት ዓይ ቱ የሚሰ ሎት ተጠ ሎቱ ዋጋ የሚጠበቅ
ነቶች ጥበት ቦ ቃሚዎች በብር ቅድመ ሁ
መጠን ጊዜ ጥራት
ታ ኔታ

1. ፖሊሲ ብ TTRTD የፕሮግራ - - - - - - - - - - - - 2 በዓመ 1-2 በዓ 100 የጥናት


ሪፍ ማዘ ም መሪ ት መት ውጤቶቹ
ጋጀት ዎች ጥቅም ላ
ፖሊሲ አ ይ ማዋል
ውጭዎ
ች፣ ሃላፊ
ዎች

2. ቴክኖሎጂ TTRTD ›› ›› ›› -------- 2 በዓመ 1-2 በዓ 100 ›› ›› ››


ብሪፍ ማ ---- ት መት
ዘጋጀት

3. ሲስተማቲ TTRTD ›› ›› ›› ------------ 2 በዓመ 1-2 በዓ 100 ›› ›› ››


ክ ሪቪው ት መት
መጻፍ

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ
ጤና ኢንስቲትዩት
6
የክትባትና ዲያግኖስቲክስ ምርት ዳይሬክቶሬት
ተ.ቁ የአገልግ የክፍያ አገልግሎ የአገልግ የአገልግሎቱ ስታንዳርድ ከደንበኛ የሚጠበቅ
ሎቱ ዓይ መጠን በ ቱ የሚሰ ሎቱ ተ ቅድመ ሁኔታ
ነት ብር ጥበት ቦ ጠቃሚ
ታ ዎች መጠን ጊዜ ጥራት/%/

1 የፈርሚ አንድ ፈርሚ የተለያዩ በአማካ ከ5-15 ለክትባቱ 1/ ከጤና ተቋሙ


ሬቢስ ክ ብልቃጥ ክትባት ጤና ኝ በቀን ደቂቃ ተገቢ የአ ደብዳቤ ይዞ መም
ትባት ም 10.00 ምርት ተቋማት 12 ደንበ ያያዝ ስር ጣት’
ርት ሽያ ብር ክፍል ኞች ዓት እን 2/ ለሚጠየቀው ክ
ጭ ዲኖር ማ ትባት/ቫክሲን በቂ የ
ድረግ ሆነ Ice box እና
Ice packs ይዞ መ
ምጣት’
3/ የጤና ባለሙያ
መሆናቸውን የሚገ
ልጽ መታወቂያ ከ
ጤና ተቋሙ ይዞ
መምጣት’
4/ ቀደም ሲል ወስ
ደው የተጠቀሙባቸ
ውን ባዶ ብልቃጦች
ይዞ መምጣት’
5/ ቀደም ሲል ወስ
ደው የተጠቀሙበት
ን ክትባት ግብረ-መ
ልስ/Feedback/ በ
አግባቡ ተሞልቶ ማ
ህተም የተደረገበት
ደብዳቤ ይዞ መም
ጣት፡፡

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ
ጤና ኢንስቲትዩት የዜጎች ቻርተር

7
የህብረተሰብ ጤና ኢንቲሞሎጂ

ተ.ቁ የአገልግ የክፍያ አገልግሎ የአገልግ የአገልግሎቱ ስታንዳርድ ከደንበኛ ፈፃሚ


ሎቱ ዓይ መጠን በ ቱ የሚሰ ሎቱ ተ የሚጠበ
ነት ብር ጥበት ቦ ጠቃሚ ቅ ቅድመ
ታ ዎች መጠን ጊዜ ጥራት/%/ ሁኔታ

1 የአልጋ አ 126000 የፐብሊ ግብርና ከ 4 በላ 3 ዓመት 100 የሚፈለገ የፐብሊ


ጎበር ፍ ክ ሄልዝ ሚ/ር እና ይ አጎበር ውን ግብ ክ ሄልዝ
ቱንነት ኢንቲሞ ጤና ጥበ በአመት አትና የ ኢንቲሞ
ጥራት ሎጂ ቃ ሚ/ር ስራ ማስ ሎጂ
ኬጂያ በ
ጀት ማቅ
ረብ
2 የቤት ዉ 150000 የፐብሊ ግብርና ከ 2 በላ 3 ዓመት 100 የሚፈለገ የፐብሊ
ስጥ ርጭ ክ ሄልዝ ሚ/ር እና ይ የኬሚ ውን ግብ ክ ሄልዝ
ት ኬሚ ኢንቲሞ ጤና ጥበ ካል አይ አትና የ ኢንቲሞ
ካል ፍቱ ሎጂ ቃ ሚ/ር ነት በአ ስራ ማስ ሎጂ
ንነት ጥ መት ኬጂያ በ
ናት ጀት ማቅ
ረብ
3 አኖፊለ ነፃ የፐብሊ ለምርም ከ700 በ 1 ወር 100 ከሶስት ሳ የፐብሊ
ስ አረቢ ክ ሄልዝ ርና ለከፍ ላይ ምንት በ ክ ሄልዝ
ያንሲስ ኮ ኢንቲሞ ተኛ ት/ የወባ ትን ፊት አስ ኢንቲሞ
ለኒ ሎጂ ርት ተቋ ኞች ቀድሞ በ ሎጂ
ማት በዓመት ደብዳቤ
ማሳወቅ
የእንስሳት ነክ በሽታዎች
ተ.ቁ የአገልግ የክፍያ አገልግሎ የአገልግ የአገልግሎቱ ስታንዳርድ ከደንበኛ ፈፃሚ አ
ሎቱ ዓይ መጠን በ ቱ የሚሰ ሎቱ ተ የሚጠበ ካል
ነት ብር ጥበት ቦ ጠቃሚ ቅ ቅድመ
ታ ዎች መጠን ጊዜ ጥራት/%/ ሁኔታ

1 የእብድ 10 እንስሳት ተነካሽ በአማካይ 30-60 ደ 100 ተነካሽና እንስሳት


ውሻ በሽ ነክ በሽታ ና የእንስ 1-5 እንስ ቂቃ ባለቤት አ ነክ በሽታ
ታ ምልክ ዎች ጥና ሳው ባለ ሳ በየቀኑ ብረው በ ዎች ጥና
ቶችን በህ ት ቡድን ቤት መቅረብ ት ቡድን
ይወት እ የምክር
ያሉ ሰው አገልገሎ
የነከሱት ቱን ማግ
ን መመ ኘት
ርመር
2 በአበደ 10 የ እብድ ተነካሽ በአማካይ በ24 ሰዓ 100 ቢቻል ከ እንስሳት
ውሻ በተ ውሻ በሽ ና የእንስ 1-2 የአ ታት 72 ሰዓ ነክ በሽታ
ጠረጠረ ታ ላቦራ ሳው ባለ ንጎል ና ታት በላ ዎች ጥና
የእንስሳ ቶሪ ቤት ሙና በ ይ ያልቆ ት ቡድን
አንጎል የ የቀኑ የ ናሙና
ላቦራቶሪ በጥራት
ምርመራ ማቅረብ
የኢትየጵያ የሕብረተሰብ
ጤና ኢንስቲትዩት
8
3 የእብድ 10 እንስሳት ተነካሽ በአማካይ ለ 10 ተ 100 ተነካሽና እንስሳት
ውሻ ም ነክ በሽታ ና የእንስ 1-5 እንስ ከታታይ ባለቤት አ ነክ በሽታ
ልክቶችን ዎች ጥና ሳው ባለ ሳ በየቀኑ ቀናት ብረው በ ዎች ጥና
በውሻ እ ት ቡድን ቤት መቅረብ ት ቡድን
ና ድመት የምክር
ላይ በኢን አገልገሎ
ስቲትዩታ ቱን ማግ
ችን እና ኘት
በደንበኞ
ች በቤት
ለ10 ቀና
ት ክትት
ል ማድ
ረግ
4 በአበደ ነፃ እንስሳት ተነካሽና ታካሚዎ 7 ቀን በ የሚፈለገ እንስሳት
ውሻ በተ ነክ በሽታ በንኪኪ የ ች የመ ሳምንት ዉን ግብ ነክ በሽታ
ጠረጠረ ዎች ጥና ተጠረጠ ጡ በሙ አትና የስ ዎች ጥና
እንስሳ ን ት ቡድን ሩ ሰዎች ሉ ማስተ ራ ማስኬ ት ቡድን
ክሻና ን ናገድ ጃ በጀት
ኪኪ የም ማቅረብ
ክር አገ
ልግሎት
ና የህክ
ምና የማ
ዘዣ ወረ
ቀት መስ
ጠት
5 የላቦራቶ ነፃ እንስሳት የምርም የመጡ 7 ቀን በ 100 ተቋሙ እንስሳት
ሪ እንስሳ ነክ በሽታ ር ተቋማ ጥያቄዎ ሳምንት ን የሚወ ነክ በሽታ
ት ማሰራ ዎች ጥና ት ዩኒቨ ችን በ ክል ደብ ዎች ጥና
ጨት ት ቡድን ርስቲዎች ሙሉ ማ ዳቤ ይዞ ት ቡድን
ሁለተኛ ስተናገድ መቅረብ
ደረጃ ት/ አለበት አ
ቤቶች ገልግሎቱ
በቂ እንስ
ሳት ካሉ
ብቻ ይሰ
ጣል

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ
ጤና ኢንስቲትዩት የዜጎች ቻርተር
9
የኢትየጵያ የሕብረተሰብ
ጤና ኢንስቲትዩት

10
የኢትየጵያ የሕብረተሰብ
ጤና ኢንስቲትዩት
የዜጎች ቻርተር

11
የኢትየጵያ የሕብረተሰብ
ጤና ኢንስቲትዩት
የዜጎች ቻርተር

12
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ብሔራዊ የስልጠና ማዕከል
ተ.ቁ የአገልግ የክፍያ አገልግሎ የአገልግ የአገልግሎቱ ስታንዳርድ ከደንበኛ የሚጠበቅ ቅድመ
ሎቱ ዓይ መጠን በ ቱ የሚሰ ሎቱ ተ ሁኔታ
ነት ብር ጥበት ቦ ጠቃሚ
ታ ዎች መጠን ጊዜ ጥራት/%

1 ስልጠናዎ 100000 የውስጥ በአመት በወር አንድ 100


ችን ማ ሠራተኞ 10 ስል ጊዜ
ዘጋጀትና ችን እና ጠናዎች
መስጠት ከውጭ
ለሚመ
ጡ የጤ
ና ባለሙ ስልጠናውን በተገቢው መ
ያዎች ንገድ መከታተል፡፡
2 የስልጠ 15000 ከውስጥና በየጊዜው አመቱን ሙ 100
ና ጥራት ከውጭ የ ሉ
ን መቆጣ ሚመጡ
ጠር ባለሙያ
ዎች
3 የስልጠ 100000 የስልጠና ሁሉም ዳ 12 በወር 100 የስልጠና ማንዋል ዝግጅት
ና ማንዋ ጥራት ኬ ይሬክቶሬ በአመት አንድ ቡድን፣ አባላት ተሳትፎ
ል ማዘጋ ዝ ቲም ቶች
ጀት

የዜጎች ቻርተር
13
4 ኢንተር ICT በየቀኑ በየቀኑ 100 MAC አድሬስ መስጠት
ኔት አገ ክፍል
ልግሎት
መስጠት

5 ኘሮጀክተ በየቀኑ በየቀኑ 100


ሮችና ኮ
ምፒውተ
ሮች ለአ
ገልግሎት
ምቹ ማ
ድረግ
6 በስልጠ በየቀኑ በየቀኑ 100 ሁሉም ዳይሬክቶሬቶች በ
ና ካላንደ ሰኔ ወር የስልጠና ዕቅዳቸ
ር መሠረ ውን መላክ
ት ማስተ
ናገድ
7 የአዳራሽ ---------- ---------- -------
ና የመወ
ያያ ክፍ
ሎችን አ
ገልግሎት
እንድያገ
ኙ ማድ
ረግ
8 Audito- 60000 Regis- Custom- በየቀኑ በየቀኑ 100
rium trar ers

9 Room 10800 “ “ “ “
# 3 የአገልግሎት ፍላጐታቸው
ን ከ15 ቀን በፊት ማሳ
ወቅ/Notifying 15 days
10 Room 3600 “ “ “ “ ahead for the service
# 4

11 Room 3600 “ “ “ “
# 5

12 Room 6300 “ “ “ “
# 6

13 ለተጠየቀ ሬጅስት ደንበኞች አገልግሎ 100


ው የአዳ ራር ቱ በተፈ
ራሽ አገ -------- ለገ ጊዜ
ልግሎቶ
ች በወቅ
ቱ ምላሽ
መስጠት
በትክክል መፈቀዱን አረጋ
14 እንግዶች ስልጠና በየቀኑ በየቀኑ 100 ግጦ መገኘት
ን በጥሩ ማዕከሉ
ሥነ ምግ ሪሴኘሽን
ባር የሚ --------- ቦታ
ፈልጉት
ን ኢንፎ
ርሜሽን
ማስረዳት
ና ማስተ
ናገድ
የኢትየጵያ የሕብረተሰብ
ጤና ኢንስቲትዩት
14
Test Menu for Molecular Biology Laboratory
ተ.ቁ የምርመራ ዓይ የክፍያ መጠን በ የናሙና መስጫ የቀጠሮ ጊዜ አስተያየት
ነት ብር ሰዓት

1 HIV Viral load Free ጠዋት 2:00- 10 ቀን “


5:45
ከሰዓት 7.30-
9:00
Morning 8:00
to 11:45 AM
Afternoon 1:30-
3:00 PM

2 EID (Early infant Free “ “ “


diagnosis)

በሰው ሃብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት የሚሰጡ አገልግሎቶች

ተ.ቁ የአገልግሎት አገልግሎ የአገልግሎ የአገልግሎቱ የአገልግሎት ስታንዳርድ ከደንበኞች


ዓይነቶች ቱ የሚሰ ቱ ተጠቃ ዋጋ በብር የሚጠበቅ
ጥበት ቦ ሚዎች ቅድመ ሁ
ታ ኔታ

መጠን ጊዜ ጥራት

1 የሰው ሀብት ሰው ሀብ የሥራ ክፍ 10000.00 95 በመቶ 8 ሳም 100% የሰው ሀብ


ማሟላት ት ሥራ ሎች ንት ት እንዲሟ
አመራር ላ ቅጽ በ
ዳይሬክቶ መሙላት
ሬት መጠየቅ

1.1 በቋሚ የሥ የሰው ሀ የሥራ ክፍ በማስታወ 3-5 ቀን ተፈላጊ ች


ራ መደቦ ብት ሠራ ሎች ቂያ ላይ ሎታ ማማ
ች ላይ ወይ አመራር በተመለከ ላታቸውን
ም በኮንትራ ኬዝ ቲም ተው ማረጋገጠ
ት/በጊዜያዊነ ና መረጃዎ
ት በመቅጠር ችን አሟል
ሠራተኞችን ተው መቅ
መመደብ ረብ

የዜጎች ቻርተር

15
ተ.ቁ የአገልግሎ አገልግሎ የአገልግሎ የአገልግሎቱ የአገልግሎት ስታንዳርድ ከደንበኞች የ
ት ዓይነቶች ቱ የሚሰ ቱ ተጠቃ ዋጋ በብር ሚጠበቅ ቅድ
ጥበት ቦ ሚዎች መ ሁኔታ

መጠን ጊዜ ጥራት

1 የሰው ሀብ ሰው ሀብ የሥራ ክፍ 10000.00 95 በመ 8 ሳም 100% የሰው ሀብት


ት ማሟላት ት ሥራ ሎች ቶ ንት እንዲሟላ ቅ
አመራር ጽ በመሙላት
ዳይሬክቶ መጠየቅ
ሬት
1.1 በቋሚ የሥ የሰው ሀ የሥራ ክፍ በማስታ 3-5 ቀ ተፈላጊ ችሎ
ራ መደቦች ብት ሠ ሎች ወቂያ ላ ን ታ ማማላታቸ
ላይ ወይም ራ አመ ይ በተመ ውን ማረጋገ
በኮንትራት/ ራር ኬዝ ለከተው ጠና መረጃዎ
በጊዜያዊነት ቲም ችን አሟልተ
በመቅጠር ው መቅረብ
ሠራተኞችን
መመደብ
1.2 በቋሚ የሥ ሰው ሀ የሥራ ክፍ በችሎታ 1 ቀን 100% ለችሎታ መለ
ራ መደቦች ብት ሠ ሎች መለኪያ ኪያ ፈተና ሲ
በኮንትራት ራ አመ ፈተና የ ጠሩ በሰዓቱ
/በጊዜያዊነ ራር ኬዝ ተመረጡ መታወቂያ ይ
ትለመቀጠር ቲም ዞ በመቅረብ
የችሎታ መ መፈተን
ለኪያ ፈተና
መስጠት
1.3 በቋሚ የሥ ሰው ሀ የሥራ ክፍ የተመረ 30 ደቂ 100% ለመቀጠር የ
ራ መደቦች ብት ሠ ሎች ጡ የሥ ቃ ተመረጡ የ
በኮንትራት/ ራ አመ ራ ፈላጊ ሥራ ፈላጊዎ
በጊዜያዊነት ራር ኬዝ ዎች ች መልቀቂ
ለመቀጠር ቲም ያ፣ የአሻራና
ፎርማሊቲ ጤና ምርመ
ማሟላት ለ ራ ማሟላትና
ሆስፒታል መቅረብ
የትብብር ደ
ብዳቤ መስ
ጠት

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ
ጤና ኢንስቲትዩት

16
1.4 ከኢንስቲትዩ ሰው ሀ አዲስ ተቀ በወሩ የ 1 ቀን 100% በሚወጣው
ቱ ጋር መ ብት ሠ ጣሪ ሠራ ተቀጠሩ መርሀ ግብር
ተዋወቅ ራ አመ ተኞች ሠራተኞ መሠረት መ
ራር ኬዝ ች ገኘት
ቲም
2 የደረጃ እድ
ገት
2.1 ሠራተኞችን ሰው ሀ የኢንስቲት መሟላት 1 ወር 100% ተፈላጊ ችሎ
በደረጃ ዕድ ብት ሠ ዩቱ የአስተ የሚገባቸ ታ ማሟላታ
ገት በክፍት ራ አመ ዳደር ዘር ው ሥራ ቸውን ማረ
የሥራ መደ ራር ኬዝ ፍ ሠራተ መደቦች ጋገጥና መረ
ብ ላይ መ ቲም ኞች በሙሉ ጃዎችን አሟ
መደብ ልተው ሲገኙ
መመዝገብ
2.2 በባለሙያዎ ሰው ሀ የሣይንቲፊ ዕድገት የ 1 ሣም 100% ተፈላጊ ችሎ
ች የዕድገት ብት ሠ ክ ቴክኒክ ሚገባቸ ንት ታ ማሟላታ
መሰላል መ ራ አመ ዘርፍ ሠራ ው ሠራ ቸውን ማርጋ
ሠረት በደ ራር ኬዝ ተኞች ተኞች በ ገጥና መረጃ
ረጃ ዕድገት ቲም ሙሉ ዎችን ማሟ
መመደብ ላታቸውን ሲ
ያረጋግጡ ጥ
ያቄያቸውን ለ
ቅርብ አለቃቸ
ው ማቅረብ
3. ዝውውር
3.1 የውስጥ ዝ ሰው ሀ የኢንስቲት የቀረበ ጥ 2 ሳም 100% ተፈላጊ ችሎ
ውውር ብት ሠ ዩቱ ሠራተ ያቄ ብ ንት ታ ማሟላታ
ራ አመ ኞች ዛት ቸውን ማረ
ራር ኬዝ ጋገጥና መረ
ቲም ጃዎችን አሟ
ልተው ሲገኙ
መመዝገብ
3.2 የውጭ ዝ ሰው ሀ ከሌላ መ/ የቀረበ ጥ 1 ሳም 100% ጥያቄያቸውን
ውውር ብት ሠ ቤት በዝው ያቄ ብ ንት ከበቅ መረጃ
ራ አመ ውር መም ዛት ጋር ለበላይ ኃ
ራር ኬዝ ጣት የሚ ላፊ ማቅረብ
ቲም ፈለጉ ባለ
ሙያዎች
4. ትምህርት ስልጠና
4.1 የትምህርት ሰው ሀ የኢንስቲት በዕቅድ 1 ሳም 100% በማስታወቂያ
ዕድል በማ ብት ሠ ዩቱ ሠራተ መሠረት ንት ሲጋበዝ መረ
ወዳደር መ ራ አመ ኞች ጃዎችን አሟ
ስጠት ራር ኬዝ ልቶ መመዝገ
ቲም ብ ተያዥ ማ
ቅረብ

የዜጎች ቻርተር

17
ተ.ቁ የአገልግሎ አገልግሎ የአገልግሎ የአገልግሎቱ የአገልግሎት ስታንዳርድ ከደንበኞች የ
ት ዓይነቶች ቱ የሚሰ ቱ ተጠቃ ዋጋ በብር ሚጠበቅ ቅድ
ጥበት ቦ ሚዎች መ ሁኔታ

መጠን ጊዜ ጥራት

4.2 የአጭር ጊ ሰው ሀ የኢንስቲት በዕቅድ 2 ሳም 100% ለሥልጠና ሲ


ዜ ሥልጠና ብት ሠ ዩቱ ሠራተ መሠረት ንት መረጡ በቦ
መስጠት ራ አመ ኞች ታው ተገኝቶ
ራር ኬዝ ሥልጠናውን
ቲም መውሰድና የ
ምስክር ወረቀ
ትና ሪፖርት
ማቅረብ
5. ደመዎዝና ጥቅማ ጥቅም
5.1 የተፈቀዱ ሰው ሀ የኢንስቲት ሊያገኙ 1 ቀን 100% ልዩ ልዩ ፍቃ
ጥቅማ ጥቅ ብት ሠ ዩቱ ሠራተ የሚገባቸ ዶችና ለሆስ
ሞችን ሠራ ራ አመ ኞች ው ሠራ ፒታል የሕክ
ተኞች እን ራር ኬዝ ተኞች ብ ምና የትብብ
ዲያገኙ ማ ቲም ዛት ር ደብዳቤ መ
ድረግ ጠየቅ
6. ልዩ ልዩ ፍቃዶች መስጠት
6.1 የዓመት ፈ ሰው ሀ የኢንስቲት የተፈቀዱ 15 ደ 100% የፈቃድ መጠ
ቃድ በፕሮ ብት ሠ ዩቱ ቋሚ ልዩ ልዩ ቂቅ ይቅ ቅጽ በመ
ግራም መስ ራ አመ ና ኮንትራ ፈቃዶች ሙለትና የቅ
ጠት ራር ኬዝ ት ሠራተ ጥያቄ ብ ርብ ኃላፊ በ
ቲም ኞች ዛት ማስፈረመ ማ
ቅረብ
7. የሰው ሀብት መረጃ መያዝ
7.1 በፍላጎት ላ ሰው ሀ ጤና ጥበ የቀረበ የ 15 ደቂ 100% በፍላጎት ላ
ይ የተመሰ ብት ሠ ቃ ሚኒስቴ መረጃ ፍ ቃ ይ የተመሰረ
ረተ የመረጃ ራ አመ ር /ፌደራለ ላጎት ብ ተ መረጃ መ
እና የወቅታ ራር ኬዝ ሲቪል ሰር ዛት ጠየቅ
ዊ የሰው ሀ ቲም ቪስ፣ የኢ
ብት መረጃ ንስቲትዩቱ
ማቅረብ ሠራተኞች
ና የሥራ
ኃላፊዎች
8. የሥራ አካባቢና ጤንነትና ደህንነት ማስጠበቅ

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ
ጤና ኢንስቲትዩት

18
8.1 የሥራ ላይ ሰው ሀ የኢንስቲት አደጋ የደ 1 ቀን 100% አደጋው በደ
አደጋ ሲደ ብት ሠ ዩቱ ሠራተ ረሰባቸው ረሰ ጊዜ ከ
ርስ የሚቀ ራ አመ ኞች የሠራተ ደጋፊ የሕክ
ርብ የህክም ራር ኬዝ ኞች ብ ም ማስረጃዎ
ና ወጪ ይ ቲም ዛት ች ጋር በአፋ
ሸፈንልኝ ጥ ጣኝ ቀርቦ መ
ያቄ ጠየቅ
9. ዲስፕሊን
9.1 የዲስፒሊን ሰው ሀ የኢንስቲት የሠራተ ከ15 ቀ 100% የዲስፒሊን ጥ
ክስ መመስ ብት ሠ ዩቱ የሥራ ኞች ብ ን አስከ ፋቱ በደረሰ ጊ
ረት ራ አመ ክፍሎች ዛት 1 ወር ዜ ከደጋፊ ማ
ራር ኬዝ ስረጃዎች ጋ
ቲም ር የዲስፒሊን
ክስ ጥያቄ ማ
ቅረብ
10. ቅሬታ
10.1 ቅር የተሰኘ ሰው ሀ የኢንስቲት ቅሬታ ያ 10 ቀን 100% የቅሬታ ማቅረ
የመንግስት ብት ሠ ዩቱ ሠራተ ቀረቡ ሠ ቢያ ቅጽ ሞል
ሠራተኛ ጉ ራ አመ ኞች ራተኞች ቶ ለቅሬታ አ
ዳዩን ለቅር ራር ኬዝ ብዛት ጣሪ ማቅረብ
ብ አለቃው ቲም
ወይም ለሚ
መለከተው
የሥራ ኃላ
ፊ አቅርቦ
ከተወያያበት
ቀን ጀምሮ
ማመልከቻ
ውን ለመ/ቤ
ቱ የቅሬታ
አጣሪ ኮሚ
ቴ ሊያቀርብ
ይችላል
10.2 በተወሰነው ሰው ሀ የኢንስቲት ቅሬታ ያ 10 ቀን 100% የቅሬታ ማቅረ
የጊዜ ገደብ ብት ሠ ዩቱ ሠራተ ቀረቡ ሠ ቢያ ቅጽ ሞል
ውስጥ ከአ ራ አመ ኞች ራተኞች ቶ ለቅሬታ አ
ቅም በላይ ራር ኬዝ ብዛት ጣሪ ማቅረብ
በሆነ ምክን ቲም
ያት ሊያቀ
ርብ ያልቻ
ለ የመ.ሠ.
ከአቅም በላ
ይ የሆነው
ምክንያት በ
ተወገደ በአ
ስር የሥራ
ቀናት ማመ
ልከቻውን
ሊያቀርብ ይ
ችላል፡፡
11. ስንብት የኢትየጵያ የሕብረተሰብ
ጤና ኢንስቲትዩት

19
11.1 ሠራተኞች ሰው ሀ ጥያቄ ያ 2 ቀን 100% ለመልቀቅ ጠ
በራሳቸው ብት ሠ ቀረቡ ሠ ያቄያቸውን በ
ፈቃድ ሥ ራ አመ ራተኞች ማመልከቻ ለ
ራቸውን ለ ራር ኬዝ ብዛት በላይ ኃላፊ ከ
መልቀቅ ጥ ቲም አንድ ወር በ
ያቄ ሲያቀ ፊት ማቅረብ
ርቡ የመል
ቀቅያ ደብ
ዳቤ መስጠ
ት፣ የተያ
ዥነት ጉዳ
ይ ካለባቸው
ም ለሚመ
ለከተው አካ
ል ማሳወቅ
11.2 ሠራተኞች ሰው ሀ ከሥራ ገ 10 ቀን 100% ሠራተኞች ከ
ከሥራ ገበ ብት ሠ በታው የ ሥራ ገበታቸ
ታቸው ላይ ራ አመ ተለዩ ሠ ው ላይ በተከ
ሳይገኙ ሲቀ ራር ኬዝ ራተኞች ታታየ 3 ቀን
ሩ በማስታ ቲም ብዛት ሳይገኙ ሲቀሩ
ወቂያ ጥሪ ሪፖርት ማድ
ማድረግ ረግ
11.3 ሠራተኞች ሰው ሀ በዕድሜ 3 ወር 100% በጡረታ ለመ
በዕድሜ ብ ብት ሠ ብቃት በ ገለል መፈለ
ጋቸውን ለበላ
ቃት/በራስ ራ አመ ጡረታ የ ይ ኃላፊ በማ
ፈቃድ / በ ራር ኬዝ ሚገለሉ መልከቻ ማቅ
ጡረት እን ቲም ሠራተኞ ረብና የሚጠየ
ቁትን ፎርማ
ደገለሉ ሲጠ ች ብዛት ሊቲዎች ማ
ይቁ ማስተ ሟላት
ናገድ
12. ሪከርድና ማህደር አገልግሎት መስጠት
12.1 ወደ ኢንስቲ ሪከርድ የኢንስቲት የተላኩ 1ዐ ደቂ 100% የኢንስቲትዩቱ
ትዩቱ የሚ ና ማህ ዩቱ የሥራ መልዕክ ቃ ትክክለኛ አድ
መጡ ልዩ ደር ኬዝ ክፍሎች ቶች በ ራሻ2 ቀንና ቁ
ልዩ ደብዳቤ ቲም ሙሉ ጥርየያዘ2 ማ
ዎች ፖስታ ህተም ያረፈበ
ዎች ጥቅል ትና ቀኑ ያላለ
መልዕክቶች ፈ፣ መሆኑን
ን ትክክለኛ ማረጋገጥ
ነት በማረጋ
ገጥ በመቀበ
ለ ለሚመለ
ከታቸው ማ
ሰራጨት፡፡

የዜጎች ቻርተር

20
12.2 ከኢኒስቲት ሪከርድ የኢንስቲት 20 ደቂ 100% ትክክለኛ አድ
ዩቱ ወደ ተ ና ማህ ዩቱ የሥራ ቃ ራሻ የያዘ፣ በ
ለያዩ ቦታ ደር ኬዝ ክፍሎች ሚመለከተው
ዎች የሚ ቲም አካል ወይም
ላኩ የተሟ ተወካይ የተ
ሉ መሆናቸ ፈረመ እና በ
ውንበማረጋ በቂ ኮፒ ታት
ገፅ መልዕክ ሞ የቀረበ
ቶች ማሰራ
ጨት
12.3 ጋዜጦች መ ሪከርድ የኢንስቲት 4400 1ዐ ደቂ 100%
ጽሔቶች እ ና ማህ ዩቱ የሥራ ቃ
ና ጥቅል ደር ኬዝ ክፍሎች
መልዕክቶች ቲም
ማሰራጨ
ት፡፡
12.4 ሠራተኞች ሪከርድ የኢንስቲት የጠየቁት 5 ደቂ 100% ጥያቄያቸውን
የግል ማህደ ና ማህ ዩቱ የሥራ ሠራተኞ ቃ ለሪከርድና ማ
ራቸውን ማ ደር ኬዝ ክፍሎች ች ህደር አስተባ
የት ሲፈለጉ ቲም ባሪ በቃል ማ
ማሳየት ቅረብ
12.5 በሕግ ሥል ሪከርድ የኢንስቲት የጠየቁት 5 ደቂ 100% የሚወስዱትን
ጣን የተሰጣ ና ማህ ዩቱ የሥራ አካላት ቃ ማንኛውንም
ቸው ለልዩ ደር ኬዝ ክፍሎች ፋይል ፈርሞ
ልዩ ሥራዎ ቲም መቀበል ሲመ
ች ማህደር ለስም መመለ
ሲጠይቅ አ ሱን እንዲረጋ
ስፈርሞ መ ገጥላቸው ማ
ስጠት ተጠ ድረግ
ቅመው ሲ
ጨርሱ መ
ረከቡ
12.6 ለኢንስቲት ሪከርድ የኢንስቲት በቀን 3 100% በበቂ መጠን
ዩቱም ሆነ ና ማህ ዩቱ የሥራ ተባዝቶ እና በ
ለውጭ ተ ደር ኬዝ ክፍሎችና ሚመለከተው
ገልጋዮች በ ቲም ሠራተኞች አካል አስፈር
ማስታወቅ ሞ ማቅረብ
ያ ሰሌዳ መ
ለጠፍ ያለባ
ዠው ማስ
ታወቂያዎ
ች እንዲለ
ጠፉ ማድረ
ግ፣ ወቅቱ
ን ጠብቆ እ
ንደነሳ ማድ
ረግ፡፡

የዜጎች ቻርተር

21
በሕዝብ ግንኙነት ጽ/ቤት የሚሰጡ አገልግሎቶች
ተ.ቁ የአገልግ አገልግሎ የአገልግ የአገልግሎት ስታንዳርድ ከደንበኞች የሚጠበቅ ፈጻሚ
ሎት ዓይ ቱ የሚሰ ሎቱ ተ ቅድመ ሁኔታ
ነቶች ጥበት ቦ ጠቃሚ
ታ ዎች
መጠን ጊዜ ጥራት

1 የድምፅና በሕዝብ በኢኒስቲ ለውስ ጥያቄው 100% ከውስጥ ደንበኞች የህዝብ


ምስል ግንኙነ ትዩቱ ጥ በቀረበ ስለሚካሄደው ሁኔታ ግንኙነት ባ
/አውድዮ ት እና በ ለሚገለገ 1 ግማሽ ቀ ቦታና ለሙያዎች
ቪዥዋል/ ሌሎች የ ሉ ለው ለውጭ ን ውስጥ ጊዜን በወቅቱ ማሳወቅ እና ሌሎች
አገልግሎ ስራ ክፍ ስጥ እ 6 ለውጭ ደንበኞች የሚ ጉዳዩ የሚ
ት ሎች ና የው ፈልጉትን እና ሊቀርጹ መለከታቸ
ጭ ደን ት የሚፈልጉትን መ ው ባለሙያ
በኞች ረጃ አስቀድመው ሲያ ዎች
ሳውቁ
2 ለስብሰባ በሕዝብ ለውስጥ 3 ጥያቄው 100% ስብሰባው የሚካሄድበ የህዝብ
የሚሆኑ ግንኙነት ና ለው በቀረበ ትን ግንኙነት ባ
የተለያ ጭ በሶስት ቀ ጊዜ እና የተሰብሳቢዎ ለሙያዎች
ዩ ቅድመ ደንበኞች ን ውስጥ ችን ቁጥር ማሳወቅ
ሁኔታዎ
ችን ማ
መቻቸት
3 የመረጃ በሕዝብ የኢኒስቲ 3 መረጃው 100% ስለስብሰባው ዓላማ የህዝብ
ዘገባ ግንኙነት ትዩቱ በደረሰ የሚገልጹ መረጃዎችን ግንኙነት ባ
የውስ በ1.00 ሰ ዝግጁ ማድረግ ለሙያዎች
ጥ ደንበ ዓት ው
ኞች ስጥ

4 የሚዲያ በሕዝብ በኢኒስቲ 85% መረጃው 100% የስብሰባው ዓላማ፣ ጊ የህዝብ


ጥሪ ግንኙነት ትዩቱ በደረሰ ዜው፣ ግንኙነት ባ
ለሚገለ በአንድ የሚካሄድበት ቦታ እና ለሙያዎች
ገሉ ቀን በስብሰባው ላይ የሚ
ለውስ ገኙ
ጥ ደን
በኞች
5 በህትመ በሕዝብ መገና በህትመት 100% የሚፈልጉትን የመረጃ የህዝብ
ት ወይ ግንኙነት ኛ ብዙሃ ለሚሰጡ አይነት በግልጽ ማስረ ግንኙነት ባ
ም ን፣ ት ጥያቄ ዳትና ለሙያዎች
በኤሌክት ባለድርሻ ው በቀረ ማቅረብ
ሮኒክ ለ አካላት በ በ
ሚጠየ እና የኢ 7 ቀን
ቁ መረጃ ንስቲትዩ በኤሌክት
ዎች ቱ ማህ ሮኒክ ለ
በረሰብ ሚጠየቁ
በቀን
50

የኢትየጵያ የሕብረተሰብ
ጤና ኢንስቲትዩት

22
6 የላቦራቶሪ በፌደራል የሚፈለገውን የድጋፍ የአይ ሲቲ ባ
ቴክኖሎጂ እና የአገልግሎት ዓይነት ለሙያዎች
ድጋፍ በክልል የ በግልጽ ማቅረብ
ተመረጡ
ላቦራቶሪ
ዎች
7 መጽሐ በሕዝብ ለውጭ በቀን በ 5 ደቂ 100% የቤተ
ፍት ግንኙነት ተገልጋ 10 ቃ ውስጥ መጽሐፍ
ማዋስ እ ዮች ለ ሰው ይሰጣል ት ባለሙያ
ና የምር ውጭ ዎች
ምር መረ ተገልጋ
ጃዎ ዮች
ች ኮፒ
መስጠት
8 ኢንስቲት በሕዝብ የውስጥ በቀን ጥያቄው 100% የሚፈልጉትን መረጃ በህዝብ
ዩቱ ግንኙነት ና የው 10 በቀረበ በግልጽ በማመልከቻ ግንኙነት ባ
በሚሰጣ ክፍል ጭ ሰው ከ2 ማቅረብ ያስፈልጋል ለሙያዎች
ቸው ልዩ ተገልጋ – 3 ቀን
ልዩ ዮች
አገልግሎ
ቶች ቅሬ
ታ ያለው
አካል ጥ
ያቄ ሲያ
ቀርብ ም
ላሽ መስ
ጠት
9 በነጻ የስ በሕዝብ ጠያቂ የ በሳማን በሳምንት 100% የሚፈለጉትን መረጃ በህዝብ
ልክ ግንኙነት ህብረተ ት አንድ በግልጽ መጠየቅ ግንኙነት ባ
መስመር ሰብ አንድ ጊዜ ለሙያዎች
8335 የ ክፍሎች ጊዜ
ሚቀርቡ
ጥያቄዎ
ችን ትን
ተና መስ
ራት እና
ለሚመ
ለከታቸ
ው የስራ
ክፍሎች
ማቅረብ
10 በስልክ የ መረጃ ዴ ሁሉም በቀን ጥያቄው 100% የሚፈልጉትን አገልግ በህዝብ
ተለያዩ የ ስክ ማህበረ 50 እንደተጠ ሎት በግልጽ ወይም ግንኙነት ባ
ሚጠየቁ ሰብ የቀ በጥራት መጠየቅ ለሙያዎች
መረጃዎ
ችን መ
ልስ መስ
ጠት

የዜጎች ቻርተር

23
የኢትየጵያ የሕብረተሰብ
ጤና ኢንስቲትዩት
በኢንስቲትዩቱ ሕዝብ ግንኙነትና
ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት የተዘጋጀ
ስልክ፡ +251112133499
ፋክስ፡ +251112758634/+251112754744
ነጻ የስልክ መስመር፡ 8335
ኢሜይል፡ ephi@ephi.gov.et
ዌብሳይት፡ www.ephi.gov.et
ፌስቡክ እና ትዊተር፡ EPHIEthiopia
ፖ.ሳ.ቁ፡ 1242
የእንግዳ መቀበያ ስልክ ቁጥር 0112133574
የመረጃ ዴስክ ስልክ ቁጥር 0112135282

You might also like