You are on page 1of 1

ሐይላድ ኮሌጅ ባሀርዳር ካምፓስ

 ራዕይ፡

እኤአ በ 2030 በኢትዮጵያ ከሚገኙ 10 ታላለቅ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ መሆን፤

 ተልዕኮ፡
 በተሟላ ግብዓት የታገዘ እና ገበያን ማዕከል ያደረገ ጥራት ያለው ትምህርት እና ስልጠና መስጠት፤
 በእውቀት፤ በክህሎትና በአመለካከት የበቁና ሙያዊ ስነምግባር የተላበሱ ባለሙያዎችን ለኢንዱስትሪው
ማፍራት፤
 ተማሪዎችን እና መምህራንን ያሳተፈ ችግር ፈች ጥናት እና ምርምር በማድረግ ለተጠቃሚዎች
ማደረስ፤
 ክልላዊ ሀገራዊ እና አለማቀፋዊ ከሆኑ አጋር ተቋማት ጋር ግንኙነት በመፍጠር የቴክኖሎጅ ሽግግር ማድረግ

 እሴቶች፡
 ለላቀ የትምህርት ጥራት መስራት፤
 ቅድሚያ ለሰልጣኝ ተማሪዎች፤
 ተጠያቂነት፤
 ብዝሀነት፤
 አንድነት፤
 ግለፀኝነት፤
 እኩልነት፤
 ዓላማዎች፡
 የሀገሪቱንና የክልሉን ፍልጎት ማዕከል ያደረገ ጥራት ያለው ትምህርትና ስልጠና በመስጠት
በዕውቀት፣በክህሎትና በአመለካከት የበቁ ምሩቃንን ማፍራ፤
 በሀገሪቱና በክልሉ የዕደገት ፍላጎት ላይ የተመሰረተ የማህበረሰብና የማማከር አገልግሎትን ማጎልበት፤
 በሀገሪቱ ፍላጎት ላይ የተመሰረተና በቴክኖሎጂ ሽግግር ላይ ያተኮረ ችግር ፈች ጥናትና ምርምር
ማጎልበት፤
 ከልዩልዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ለመንግስት፣ ምንግስታዊ ላልሆኑ እና ለግል ድርጅቶች
የረጅምና የአጭር ጊዜ የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት፤

You might also like