You are on page 1of 1

ፋንታሲ ቴክኖሎጂ ሶሊውሽን

Fantasy Technology Solution P.L.C


Tel: 0911226297
ቀን 23/07/2014
ቀጥር : ፋን/ቴክ/2014

ጉዳዩ ፡- የሥራ ልምድ ይመለከታል

በድርጅታችን ፋንታሲ ቴክኖሎጂ ሶሊውሽን አቶ ሰለሞን አያሌው በማርኬቲንግ ኦፊሰር እና


በስፖርት ፀሀፊነት ከታህሳስ 2013 - የካቲት 2014 ለአንድ ዓመት ከሁለት ወር በጥሩ ስነ
ምግባር እና በታታሪነት አገልግለጠውናል፡፡ ይሁንና በጋራ ስምምነት ከድርጅቱ
ተሰናብተዋል፡፡ አቶ ሰለሞን አያሌው ወደፊት መልካም እድል በሚሄዱበት እና በሚሰሩበት
ቦታ እንዲገጥማቸው እየተመኘን ይህንን የአንድ አመት ከሁለት ወር የስራ ልምድ ሰተናቸዋል።

ከሰላምታ ጋር

ሱራፌል በላይ ሀሰን

You might also like