You are on page 1of 2

2ኛ ጴጥ 1፣10 ወንድሞች ሆይ መጠራታቹህን አስቡ

ከፊት ይልቅ ትጉ፡፡

ቀበና ባሇ እግዚአብሔር ሰ/ት/ቤት

የስራ አስፈጻሚዎች ስልጣን እና ተግባር


1. ሰብሳቢ :
 ሰንበት ት/ቤቱን በበበሊይነት ይመራል፡፡
 ችግር ሲኖር ቶሎ እንድፈታ ያዯርጋል፡፡
 ከ አባቶች ጋር ስሇ ማህበሩ ይዎያያል፡፡
 የሁለንም ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴዎች ስራ ይከታተሊል፡፡
2. ጸኃፊ፡-
 ገቢ ና ዎጭወችን በየእሇቱ ይከታተሊል ይጽፋል፡፡
 በዉይይት ጊዚ ይጽፋል፡፡
3. ት/ት ክፍል ተጠሪ
 መምኀራንን ና መርኃግብር መሪዎችን ይመድባል፡፡
 የትምህርቱን ምንነት ይከታተሊል፡፡
 ኮርስ እንድሰጥ ያዯርጋል፡፡
4. መዝሙር ክፍል ተጠሪ
 ያሪዲዊ መዝሙረ እንድጠና ዯርጋል፡፡
 ወቅቱን የጠበቀ መዝሙር እንዱጠና ዯረጋል፡፡
 ድራማ ና ስነ ጽሑፍ በየበዓሊቱ እንድዘጋጅ ያዯርጋል፡፡

5. አባሊት ጉዲይ
መንፈሳዊ ጉዞን በማህበር ያዘጋጃል.፡፡
አባሊተን ሂዎት ይቆጣጠራል.፡፡
ዓመታዊ በዓሊት አከባበርን ይቆጣጠራል.፡፡
የአባሊትን ቁጥር ከነማዕረጋቸዉ በመረጃ ይይዛል.፡፡
ንስሃ አባት የሇሊቸዉን እንዲገኙ ያዯርጋል.፡፡
ሃያማኖታዊ፣ኢኮኖሚያዊ ፖሇቲካዊ ችግር ያሇባቸዉን ይቆጣጠራል፤ ምክርና አገልግሎት እንዲገኙ
ያመቻቻል፡፡
6. ባች ማስተባበሪያ(ግንኙነት ክፍል)
 አባሊትን በየክፍል ዯረጃቸዉ የሚከታተል አስተባባሪ በመመዯብ መንፈሳዊ ሂዎታቸዉን
ይከታተሊል፡፡
 ከሉሊ ሰንበት ት/ት ቢቶች ጋር የልምድ ልዉዉጥ እንድዯረግ ያመቻቻል፡፡
 በአሇማዊ ት/ትም አባሊት ያሇበትን ዯረጃ ይከታተሊል.፡፡
7. ልማት ክፍል ተጠሪ፡-
 ገቢ የሚያስገኙ ነገሮችን ያመቻቻል(ዲንቲል ፣መፅሓፍት ፣ጫረታ. ወ.ዘ.ተ)፡፡
 በቤ/ያን ችግኝ እንድተከል ያዯርጋል፡፡

8. ሙያ ና ተራድኦ፡-
 በበዓሊት ጊዚ ነዱያንን የመጎብገኘት አገልግሎት እንዱኖር ቅድመ ዝግጅት ያዯርጋል፡፡
 የቤ/ያን አልባሳት አጠባ መርሃ ግብር ያዘጋጃል፡፡
 በየዓመቱ ሇነዱያን ልብስ ይሰበስባል(የሚያሰፈልጋቸዉን ነገር)፡፡
 ቤ/ያን እና አዲራሹ እንድፀዲ ያመቻቻል፡፡
 በአሇማዊ ትምህርት ዯከም ያለ አባሊት እገዛ እንድዯረግሊቸዉ ቦታ ና የሰዉ ሐይል
ያመቻቻል፡፡
 በ ማንኛዉም ጉዲ ችግር ሇዯረሰበት አባል እርዲታ እንዱዯረግ ያመቻቻል፡፡

9. ገንዘብ ያዥ፡-
 እያንዲንደን የሰንበት ት/ቤቱን ገንዘብ እየፃፈ በጥንቃቂ ይይዛል፡፡
 ገቢ ና ዎጭዎችን በጥንቃቂ ይመዘግባል፡፡

10. ቤተ መፅኃፍት፡-
 የሰንበት ት/ቤቱን መፅኃፍ በእንክብካቤ እንዱያዝ ያዯርጋል፡፡
 ቅፅ እየያዘ መፅኃፍ ያዉሳል፡፡
 ከነባር ና ዯጋፊ አባሊት የመጠኃፍት ስጦታ የጠይቃል፡፡

ወ/ሰንበት ኢዮብ

You might also like