You are on page 1of 3

The Influence of Open Space and Building Standards of Condominium

Compounds on The Community in A. A


By Faris Delil

ጥያቄ
የመልስ ሰጪ ስም

አድራሻ -ክ/ከ------------- ወረዳ ----------- የቤት ቁጥር ---------- ብሎክ ቁጥር______

የመኖሪያ ወለል________ የቤት አይነት_____________ እድሜ_________ ጾታ______

የኮንዶሚኒየም ቦታ ስም --------------------------------------------------------------------------

ሀ. ለ ነዋሪው የሚጠየቅ ጥያቄ

1 የነዋሪ ሁኔታ
ሀ) ተከራይ ለ) የግል
2 አንተም ወይም የቤተሰብህ አባላት በማኅበር ክፍት ቦታ ትጠቀማላችሁ?

3 እርስዎም ወይም ቤተሰባችሁ የጋራ ክፍት የሆነውን ቦታ የማትጠቀሙ ከሆነ ምክንያቱ ምንድን ነው?

4 መልሶ አዎን ከሆነ እርሶ ወይም ቤተሰብህ ክፍት የሆነውን ቦታ ለምን አይነትአገልግሎት ነው
የምትጠቀሙበት ?
ተ.ቁ የእርስዎ ወይም የእርስዎ ይህ እንቅስቃሴ የትኛው ክፍት ቦታ ነው መቼ ነው የሚፈልጉትን
የቤተሰብ የሚደረገው? አገልግሎት
አገልግሎት ምን አይነት ነው የሚጠቀሙበት

5 ክፍት ቦታውን በማኅበራዊና ባህላዊ ዝግጅቶች ይጠቀሙታል?

6 ማኅበራዊና ባሕላዊ ዝግጅቶችን ለማድረግ በቂ ክፍት ቦታ አለ ብለው ያስባሉ?

7 የርሶና የ ክፍት ቦታው ግንኙነት ምን መስላል?

8 ከርሶ ቤት ማነው ክፍት ቦታዎችን በብዛት የሚጠቀመው እድሜውስ ስንት ነው?


9 ትርፍ ጊዜህን ክፍት በሆነ ቦታ ላይ ማሳለፍ የምትችለው እንዴት ነው?

10 . አብዛኛውን ጊዜ ክፍት በሆነ ቦታ ላይ ምን ዓይነት ድርጊቶችን እንደሚከናወኑ ሊነግሩኝ ይችላሉ?

11 በተለያዩ ብሎኮች ውስጥ ከሚኖሩ ነዋሪዎች ጋር በ ምን መልኩ ነው የሚገናኙት?

12 በአሁኑ ጊዜ ያለው የብሎክ አቀማመጥ ሥርዓት በማኅበራዊ ግንኙነትዎ ላይ ተጽዕኖ አሳድሯል?

14 . በዚህ ኮንዶሚኒየም ላይ ያለውን መንገድ እንዴት ያዩታል? (ዋናው መንገድ, መግቢያ መንገድ,
አቋራጭ
መንገዶች_________ ___
15 በዚህ ኮንዶሚኒየም የምትወዱት ወይም የምትጠላቸው ነገሮች
__________________

 አሁን ያለውን ማህበራዊ ግንኙነት እንዴት ያዩታል ? _____________________


 ክፍት ቦታ አጠቃቀም
.____________________________________________________

 የልጆች ክፍት ቦታ ጋር እንዴት ይገናኛሉ?

 የእጽዋት ወይም የዛፍ አይነት ያመጡት ተጽእኖ


_______________________________________________
 ወደ ውጭ ያለው ክፍት ቦታ በእርሶ አተያየት ምን ይመስላል
_________________________________________
 የምትወደው ውጫዊ እይታ በየት በኩል ይገኛል
_____________________________________________
 አብዛኛውን ጊዜ ማዘውተር የምትፈልጉበት ክፍት ቦታ የትኛው አካባቢ ነው?
_______________________________

16 . አሁን ያሉትን የእግር መንገድ እንዴት ትመለከታለህ?


_____________________________________?
 በእግር መጓዝን ያበረታታል
_______________________________________________________
 በቀላሉ ከ ብሎክ ወደ ብሎክ መንቀሳቀስ ይፈቅዳል
________________________________________________

17. ከዚህ በፊት በመኖርያዎ አካባቢ ያሎት ልምድ ምን ይመስላል እና እና ካሎት ልምድ አንጻር እንዲካተት
የሚፈልጉት ነገር ካለ?
_______________________________________________

18. የ ደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ስርዐት ምን ይመስላል


___________________________________________________

You might also like