Professional Documents
Culture Documents
ትምህርት ፬ _አንቀጽ
ትምህርት ፬ _አንቀጽ
❖ አንቀጽ(Tense)
ሌላኛው ደግሞ አንቀጽ ማለት ስለአንድ ሐሳብ የሚናገር የዐረፍተ ነገር ስብስብ (Paragraph) ማለት ነው።
ሦስተኛው ደግሞ አንቀጽ ማለት ግሶችን ➙በኀላፊ ፣ በትንቢት ፣ በዘንድ እና በትእዛዝ የሚነገሩበት ስያሜ ነው።
ይኸውም ቀዳማይ አንቀጽ ፣ ካልዓይ አንቀጽ ፣ ዘንድ አንቀጽ እና ትእዛዝ አንቀጽ በመባል ይታወቃል።
በመሆኑም አንቀጽን ዐበይት አናቅጽና ንዑሳን አናቅጽ በማለት እንከፍላቸዋለን። ዐበይት አናቅጽ የምንላቸው ማሰሪያ
አንቀጽ በመሆን የሚያገለግሉቱን ሲሆን እነሱም ።
➤ቀደማይ አንቀጽ➙ኀላፊ ግስ
ንዑሳን አናቅጽ የሚባሉት ደግሞ በዐረፍተ ነገር ውስጥ ራሳቸውን ችለው ማሰሪያ አንቀጽ መሆን የማይችሉ ሆነው
ከኀላፊ ግስ የሚመሠረቱ የአንቀጽ ዐይነቶች ናቸው።
እነዚህም፦
❖ ቦዝ አንቀጽ➙ ፍዝ ግስ
➤ቀዳማይ አንቀጽ==ኀላፊ ግስ
ለምሳሌ በገቢር ግስ ጊዜ
❖ነበብከ➙ነገርክ ❖ትነብብ➙
❖ነበብኪ➙ነገረ ❖ትነብቢ➙
❖ነበብክሙ➙ነገራች ❖ትነብቡ➙
❖ነበብክን➙ነገራችሁ❖ትነብባ➙
❖ነበብኩ➙ነገርኩ ❖እነብብ➙
❖ነበብነ➙ነገርን ❖ንነብብ➙