You are on page 1of 1

ወደ ቤተክርስቲያን ስንገባ 3 ግዜ መስገድ ይጠበቅብናል :

እያማተብን

1. ለ ቅድስት ቤተክርስቲያን :

ሰላም ለኪ ቤተክርስቲያን ቅድስት

አምሳለ እየሩሳሌም ሰማያዊት

ወማህደረ መላእክት

ወይንም

ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተክርስቲያን ማህደረ መላእክት ትጉሀን

2. ለእግዝትነ ማርያም

ሰላም ለኪ እግዝትነ ቅድስት ድንግል በክሌ ማርያም ወላዲተ አምላክ

3. ለቅድስት ስላሴ

ሰላም ለክሙ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዜ ከኵሉ አለም

You might also like