You are on page 1of 160

አማርኛ

እንደአፍ መፍቻ ቋንቋ


የተማሪ መጽሐፍ
1ኛ ክፍል

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ


የትምህርት ሚኒስቴር
በአማራ ብ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ ተዘጋጅቶ
በኦሮሚያ ብ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ የተስማማ

አስማምቶ አዘጋጆች
መሥፍን ለማ ገ/ኪዳን
አለማየሁ ይልማ አብተው

የጥራት ክትትል
ሀሰን ዋቀዮ ጅሎ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ


የትምህርት ሚኒስቴር
ይህ መጽሐፍ የተዘጋጀው ከአሜሪካ ህዝብ በአሜሪካ ዓለምዓቀፍ የልማት ድርጅት /United States
Agency for International Development (USAID)/ በኩል በተገኘው የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ፣
በትምህርት ሚኒስቴር፣ በአማራ ብ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮና በREAD – TA ፕሮጀክት ትብብር
ሲሆን የማስማማቱ ስራ የተከናወነው በኦሮሚያ ብ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ ሆኖ የህትመቱ ወጪ
በሁለተኛው የአጠቃላይ ትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ፕሮግራም /General Education Quality
Improvement Program (GEQIP II) ተሸፍኗል።

የመጽሐፉ ህጋዊ የቅጂ ባለቤት ©2007 ዓ.ም. በኢፌዲሪ የትምህርት ሚኒስቴር እና የኦሮሚያ
ብ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ ነው።

ISBN: 978-99944-2-437-5
ማውጫ

የሳምንቱ ርዕሶች ገጽ

ጠቃሚ መረጃ ለወላጆች V

1ኛ ሳምንት 1
አዳምጦ መረዳት ቋሚ ፣ አግድም ፣ ግራ ስላሽ መስመር
2ኛ ሳምንት 5
አዳምጦ መረዳት ቀኝ ስላሽ ፣ ግራና ቀኝ ቅንፍ መስመር
3ኛ ሳምንት 9
አዳምጦ መረዳት የተጠላለፋ ቀለበት ፣ ቋሚና አግዳሚ መስመር
4ኛ ሳምንት 13
አዳምጦ መረዳት፣ መፃፍ
5ኛ ሳምንት 17
አዳምጦ መረዳት ፣ መፃፍ
6ኛ ሳምንት 21
አዳምጦ መረዳት ፣መፃፍ
7ኛ ሳምንት 25
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ መፃፍ (በቀ -ባቃ)
8ኛ ሳምንት 30
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ መፃፍ (ቤቂ- ቦቆ)
9ኛ ሳምንት 35
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ መፃፍ(ጠመ-ጣማ)
10ኛ ሳምንት 40
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ መፃፍ (ጤሜ- ጦሞ)
11ኛ ሳምንት 45
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ መፃፍ (ረደ- ራዳ)
12ኛ ሳምንት 50

አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ መፃፍ (ሬዴ- ሮዶ)


13 ኛ ሳምንት 55

አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ …( ተፈ - ታፋ)


14ኛ ሳምንት 60
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ (ቴፌ - ቶፎ)

አማርኛ 1ኛ ክፍል iii


15ኛ ሳምንት 65
ክለሣ(በ፣ቀ፣ጠ፣መ፣ረ፣ደ፣ተ፣ፈ፣እስከ ቦ፣ቆ፣ጦ፣ሞ፣ሮ፣ዶ፣ቶ፣ፎ)
16ኛ ሳምንት 70
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ ፣ መፃፍ(ሰነአ- ሳናኣ)
17ኛ ሳምንት 75

አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ ፣ መፃፍ(ሴኔኤ- ሶኖኦ)


18ኛ ሳምንት 80

አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ ፣ መፃፍ(ገወከ - ጋዋካ)


19ኛ ሳምንት 85
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ ፣ መፃፍ(ጌዋሌ - ጎዎሎ)
20ኛ ሳምንት 90
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ ፣ መፃፍ(ዘለየ- ዛላያ)
21ኛ ሳምንት 95
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ ፣ መፃፍ(ዜሌዬ - ዞሎዮ)
22ኛ ሳምንት 100
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ ፣ መፃፍ(ኘጨቸ- ኛጫቻ)
23ኛ ሳምንት 105
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ ፣ መፃፍ(ኜጬቼ -ኞጮቾ)
24ኛ ሳምንት 110
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ ፣ መፃፍ(ሀዐጀ - ሃዓጃ)
25ኛ ሳምንት 115
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ መፃፍ (ሄዔጄ- ሆዖጀ)
26ኛ ሳምንት 120
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ ፣ መፃፍ(ሸፀዠ - ሻፃዣ)
27ኛ ሳምንት 125
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ ፣ መፃፍ(ሼፄዤ- ሾፆዦ)
28ኛ ሳምንት 130
አዳምጦ መረዳት ግለ ንባብ ፣ መፃፍ(ጰፐቨ-ጳፓቫ)
29ኛ ሳምንት 135
አዳምጦ መረዳትግለ ንባብ ፣ መፃፍ(ጴፔቬ- ጶፖቮ)
30ኛ ሳምንት 140
ክለሣ ግለ ንባብ ፣ መፃፍ

iv አማርኛ 1ኛ ክፍል
ጠቃሚ መረጃ ለወላጆች

መግቢያ

ይህ መጽሐፍ የሕጻናትን በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው የማዳመጥና


የመናገር፣ የማንበብና የመጻፍ ችሎታ ለማበልፀግ ተሻሽሎ የተዘጋጀው
የአፍ መፍቻ ቋንቋ መርሃትምህርት አካል ነው። መጽሐፉም ሲዘጋጅ
መነሻ ያደረገው ሕጻናት ማንበብና መጻፍ እንዴት እንደሚማሩ የተደረጉ
ጥናቶችንና የአማርኛ ቋንቋን መሠረታዊ ባህርያት ነው።

የዚህ የአፍመፍቻ ቋንቋ መርሃትምህርት (ሥርዓተትምህርት)


መሠረታዊ መርሆች የሚከተሉት ናቸው።

1. ሕጻናት እንግዳ ቃላትን ለማንበብና ቃላትን በተገቢ የፊደላት


አሰዳደር ለመጻፍ፣ የቋንቋው ፊደላት የሚወክሏቸውን ድምፆች
መማር ይጠበቅባቸዋል፤

2. ሕጻናት በተማሯቸው ፊደላት የተመሠረቱ ቃላትንና ዓረፍተነገሮችን


በተቻለ ፍጥነት ማንበብ መጀመር አለባቸው፤

አማርኛ 1ኛ ክፍል v
3. ሕጻናት በፍጥነት፣ በትክክልና ያለችግር እንዲያነቡና ራሳቸውን
በንግግርም ሆነ በጽሑፍ በትክክልና በግልጽ ቋንቋ ለመግለጽ
እንዲችሉ የማንበብ፣ የመጻፍና የመናገር በርካታ ተከታታይ
ልምምዶች ማድረግ አለባቸው፤

4. ሕጻናት አዳዲስ ቃላትን ሲያዳምጡና ሲያነቡ የቃላቱንም ፍቺ


አብረው መማር አለባቸው፤ በዚህም የሚያዳምጡትንና የሚያነቡትን
ሊረዱ ይችላሉ፤ ቋንቋቸውንም በንግግርና በጽሑፍ በአግባቡ
ይጠቀሙበታል፤

5. ሕጻናት ቃላትን ማንበብ ከመጀመራቸው በፊት ተረቶችን/ታሪኮችን


በማዳመጥና ሥዕሎችን በመመልከት የመረዳት ክሂላቸውን
ሊያዳብሩ ይችላሉ።

vi አማርኛ 1ኛ ክፍል
ልጆችዎን በቤት ውስጥ ይርዱ!

ወላጆች ልጆቻቸው ማንበብና መጻፍ እንዲማሩና ቋንቋውን በአግባቡ መጠቀም


እንዲችሉ በቤት ውስጥ መርዳት ከሚችሉባቸው አጠቃላይ መንገዶች የሚከተሉት
ይጠቀሳሉ።

1. ተረቶችን/ታሪኮችን ይንገሯቸው።

2. ልጆችዎን እርስዎ ስላነበቡላቸው ወይም ስለነገሯቸው ተረቶች/ታሪኮች


ያሏቸውን አስተያየቶች ለሌሎች እንዲያካፍሉ ይጠይቋቸው።

3. ራስዎ ወይም ሌሎች ተረት/ታሪክ ለልጆችዎ እንዲያነቡላቸው ያድርጉ፤


ይሄም ለልጆቹ የሚያነቡት ጽሑፍ በሌሎች ሲነበብ ምን እንደሚመስል
የማዳመጥ መልካም አጋጣሚ ይፈጥርላቸዋል፤ በራሳቸው ለማንበብም ፍላጎት
ያሳድርባቸዋል።

4. ከልጆችዎ ጋር በተመሳሳይ ፊደል የሚጀምሩ ወይም የሚጨርሱ ቃላትን


አብረው ይፍጠሩ፤ ይጥሩ፤ ልጆችዎንም በተመሳሳይ ፊደል የሚጀምሩ ወይም
የሚጨርሱ ቃላትን ፈልገው እንዲነግሩዎ ይጠይቋቸው።

5. በተማሯቸው ፊደላት የተመሠረቱ ቃላትን እንዲያነቡ ያድርጓቸው።

6. ልጆችዎ ማንበብ ሲጀምሩ፣ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያሉ ጽሑፎችን ወይም


ሌሎች ለደረጃቸው የሚመጥኑ ቀላል ጽሑፎችን እንዲያነቡ ያበረታቷቸው።

አማርኛ 1ኛ ክፍል vii


የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ

የመጀመሪያ ሳምንታት

የአንደኛ ክፍል ሕጻናት በትምህርት ዓመቱ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት


ውስጥ ለማንበብና ለመጻፍ ዝግጁ እንዲሆኑ መምህራን ተገቢውን ድጋፍ ያደርጋሉ።

ልጆች በክፍል ውስጥ፣

 ፊደሎችን በቃል መጥራት ይማራሉ፤

 የመጻሕፍትንና የሌሎች የመማሪያ ቁሳቁሶችን አጠቃቀምና አያያዝ ይማራሉ፤

 በመምህር የሚነበቡ ተረቶችን/ታሪኮችን በማዳመጥ የመረዳት ክሂላቸውን


ያዳብራሉ፤ ጥያቄዎችም ይጠይቃሉ፤

 ሥዕሎችን በመመልከትና ስለሥዕሎቹ በመናገር/ በመወያየት የመረዳት


ክሂላቸውን ያዳብራሉ።

ወላጆች በዚህ ወቅት ልጆችን በቤት ውስጥ ለመርዳት፣

 በክፍል ውስጥ የተማሯቸውን ሥዕሎች መመልከት ይችላሉ።

 ስለስዕሎቹ እንዲነግሩዎ ይጠይቁ።

viii አማርኛ 1ኛ ክፍል


የትምህርቱ ክፍሎች (ይዘቶች)

በዚህ መጽሐፍ ውስጥ እያንዳንዱ ትምህርት በምልክት የተጠቆሙ ክፍሎች አሉት።


ጥቂት ክፍሎች በተወሰኑ ትምህርቶች ውስጥ ብቻ የሚከሰቱ ቢሆንም፣ ብዙዎቹ
ክፍሎች ግን በእያንዳንዱ ትምህርት ውስጥ ይገኛሉ።

የማዳመጥ ምንባብ
ይህ ክፍል የሚያተኩረው በአዳምጦ መረዳት ላይ ነው።

በክፍል ውስጥ ልጆቹ፡-

 በመምህራቸው የሚነበበውን ተረት/ታሪክ ወይም መረጃ ሰጪ ጽሑፍ


ያዳምጣሉ፤

 ካዳመጡት ምንባብ ውስጥ የወጡ ጥያቄዎችን ይመልሳሉ፤

 በምንባቡ ውስጥ የሚገኙ አዳዲስ ቃላትን ይማራሉ፤

 በምንባቡ ላይ ሊወያዩ ይችላሉ፤

 ስለምንባቡ የሚገልጽ ሥዕል ይሥላሉ፤ ወይም ጥቂት ቃላት ይጽፋሉ።

ወላጆች በቤት ውስጥ ልጆችን ለመርዳት፣

 ልጆች ስለምንባቡ የሚያስታውሱትን እንዲናገሩ ይጠይቋቸው፤ ሥዕሎቹ


ተረቶቹን/ታሪኮቹን ለማስታወስ ሊረዷቸው ይችላሉ።

አማርኛ 1ኛ ክፍል ix
አዲስ ወይም ተተኳሪ ፊደል
ይህ ክፍል በተተኳሪ ወይም በአዳዲስ ፊደላት ላይ የሚያተኩር ነው።

በክፍል ውስጥ ልጆቹ፡-

 ፊደላትን ይማራሉ፤

 ፊደሎች በቃላት ውስጥ ያላቸውን ንበት (ምን ዓይነት ድምጽ እንዳላቸው)


ይማራሉ፤

 በእያንዳንዱ ፊደል የሚጀምሩ ወይም የሚጨርሱ ቃላትን ይለያሉ፤

 ፊደላቱን በማየት የሚወክሏቸውን ድምፆች መጥራት ይለማመዳሉ፤

 የተማሯቸውን ፊደላት ማንበብና መጻፍ ይለማመዳሉ።

ወላጆች በቤት ውስጥ ልጆችን ለመርዳት፣

 ሕጻናቱ ቀደም ብለው የተማሯቸውን ፊደላት መመልከት ይችላሉ።

 ሕጻናቱን ፊደሎቹ ማን ማን እንደሆኑና የሚወክሏቸውም ድምፆች የትኞቹ


እንደሆኑ ሊጠይቁ ይችላሉ።

 በተለያዩ ፊደሎች የሚጀምሩ ቃላትን አስበው እንዲነግሯቸው መጠየቅ ይችላሉ።

x አማርኛ 1ኛ ክፍል
ማጣመር/መነጠል
ይህ ክፍል ቃላትን በማንበብና ወደተለያዩ ክፍሎች በመነጠል ወይም በማጣመር
ላይ ስለሚያተኩር፣ ልጆቹ ቃላቱን እንዲያነቡና በተገቢ የፊደል አሰዳደር ሥርዓት
እንዲጽፉ ያግዛቸዋል።

በክፍል ውስጥ ልጆቹ፣

 ቃላትን “ማጣመር”፡- ቃላቱ የተመሠረቱባቸውን ፊደሎች ወይም የቃላቱን


የተነጣጠሉ አሀዶች ለየብቻ ያነባሉ፤ መልሰውም አንድ ላይ ይሏቸዋል።

 ቃላትን “መነጠል”: - ቃላቱን ያነባሉ፤ ቀጥለውም ወደፊደላት ወይም


ወደአነስተኛ አሀዶች ይነጥላሉ።

 ፍቺ ያላቸውን የቃላቱን አሀዶች ለይተው ያነባሉ።

ወላጆች በቤት ውስጥ ልጆችን ለመርዳት፣

 ልጆችን የቃላቱን ፊደሎች ወይም አሃዶች እንዴት እንደሚያጣምሩና


እንደሚነጥሉ ይጠይቋቸው። ለልጆቹ ይኼ በጣም ጠቃሚ ልምምድ ነው።

ተዘውታሪ ቃላት
ይህ ክፍል በማየት ብቻ በሚማሯቸው የተወሰኑ ቃላት (ገና ባልተማሯቸው
ፊደላት የሚጻፉ ቃላት) ላይ ያተኩራል። እነዚህም ቃላት በግለንባብ ውስጥ በጥቅም
ላይ ይውላሉ።

አማርኛ 1ኛ ክፍል xi
በክፍል ውስጥ ልጆቹ፣

 አዳዲስ ቃላትን በማየት ብቻ ይማራሉ፤ ያስታውሷቸዋልም።

 የተማሯቸውን ተዘውታሪ ቃላት ይለማመዳሉ።

ወላጆች በቤት ውስጥ ልጆችን ለመርዳት፣

 በዕለቱ ትምህርት ውስጥ ያሉትን ተዘውታሪ ቃላት ተመልክተው እንዲያነቧቸው


ይጠይቋቸው።

 ቀድሞ ከተማሯቸው ትምህርቶች ውስጥ የሚገኙትን ተዘውታሪ ቃላት


ተመልክተው እንዲያነቧቸው ይጠይቋቸው።

ግለንባብ
ይህ ክፍል ሕጻናቱ ቃላትን ለመጥራትና ተዘውታሪ ቃላትን ለመገንዘብ እንዲችሉ
ዓረፍተነገሮችን፣ አጫጭር ተረቶችን/ታሪኮችን ወይም መረጃ ሰጪ ምንባቦችን
እንዲያነቡ በማድረግ ላይ ያተኩራል። ከዚህ በተጨማሪም በአንብቦ መረዳትም ላይ
ያተኩራል።

xii አማርኛ 1ኛ ክፍል


በክፍል ውስጥ ልጆቹ፣

 ግለንባቡን ያነባሉ።

 ከምንባቡ የወጡ ጥያቄዎችን ይመልሳሉ።

 በግለንባቡ ላይ ይወያያሉ።

 ምንባቡን የሚመለከት ሥዕል ይሥላሉ ወይም የተወሰኑ ቃላት ይጽፋሉ።

ወላጆች በቤት ውስጥ ልጆችን ለመርዳት፣

 የዕለቱን ግለንባብ ይመልከቱና ልጆቹ እንዲያነቡ ይጠይቋቸው።

 የቀደሙ ግለንባቦች ይመልከቱና እንዲያነቡልዎ ይጠይቋቸው።

 ልጆችዎ በግለንባቡ ውስጥ ለማንበብ የሚቸገሩባቸው ማናቸውም ቃላት ካሉ


ቃላቱን እንዲለዩዋቸውና እንዲሏቸው ያበረታቷቸው።

 ልጆችዎ ግለንባቡን መውደድ አለመውዳቸውንና ለምን እንደወደዱት ወይም


እንዳልወደዱት ይጠይቋቸው።

ቃላት
 ይህ ክፍል አዳዲስ ቃላትን በመማርና በመጠቀም ላይ ያተኩራል።

አማርኛ 1ኛ ክፍል xiii


በክፍል ውስጥ ልጆቹ፣

 ከመምህራቸው ወይም ከሚያዳምጡት ምንባብ አዳዲስ ቃላትን ይማራሉ።

 አዳዲስ ቃላትን ከሥዕሎች ወይም ከፍቺያቸው ጋር ያዛምዳሉ።

 ለቃላት ተመሳሳይና ተቃራኒ ይሰጣሉ።

 ቃላቱን በዓረፍተነገር ውስጥ መጠቀም ይለማመዳሉ።

ወላጆች በቤት ውስጥ ልጆችን ለመርዳት፣

 ልጆቹ ቀደም ሲል የተማሩባቸውን ሥዕሎች ተመልክተው በሥዕሎቹ


የተወከሉትን ቃላት እንዲገልጹ ይጠይቋቸው።

 ልጆቹ ስለተማሯቸው ቃላት እንዲናገሩ ይጠይቋቸው።

መጻፍ
ይህ ክፍል ፊደሎችንና ቃላትን በመመሥረት፣ በተገቢ የፊደላት አሰዳደር ቃላትን
በመጻፍና ሀሳባቸውን በሥዕል ወይም በቃላት መግለጽ በመቻላቸው ላይ ያተኩራል።

xiv አማርኛ 1ኛ ክፍል


በክፍል ውስጥ ልጆቹ፣

 እያንዳንዱ ፊደል እንዴት እንደሚጻፍ ይማራሉ።

 ፊደል መጻፍን ይለማመዳሉ።

 በተማሯቸው ፊደላት ቃላትን ይጽፋሉ።

 ስለቀደመ ልምዳቸው ወይም ስለተማሯቸው ተረቶች/ታሪኮች ሥዕል ይሥላሉ።

 ሃሳባቸውንና ግንዛቤያቸውን ለሌሎች ለማካፈል ቃላትን ወይም ዓረፍተነገሮችን


ይጽፋሉ።

ወላጆች በቤት ውስጥ ልጆችን ለመርዳት፣

 ልጆች የእጅ ጽሕፈታቸውን እንዲያሻሽሉ ፊደሎችንና ቃላትን እንዲገለብጡ


ይጠይቋቸው።

 በትምህርትቤታቸው ስለተከሰተ ነገር ወይም ስላነበቡት ወይም ስላዳመጡት


ተረት/ታሪክ ወይም ስለሌላ ነገር ሥዕል እንዲሥሉ ይጠይቋቸው።

አማርኛ 1ኛ ክፍል xv
1ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

የአማርኛ መመሪያ
መፅሐፍ

1 1 አማርኛ 1ኛ ክፍል
1ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

የአማርኛ መመሪያ
መፀሐፍ

አማርኛ 1ኛ ክፍል 2 2
1ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

3 3 አማርኛ 1ኛ ክፍል
1ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

አማርኛ 1ኛ ክፍል 4 4
2ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

5 5 አማርኛ 1ኛ ክፍል
2ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

አማርኛ 1ኛ ክፍል 6 6
2ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ንጋት

ሀገሬ አሳታሚ
ዋጋ 50 ብር

7 7 አማርኛ 1ኛ ክፍል
2ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

አማርኛ 1ኛ ክፍል 8 8
3ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ደራሲ፡ አበበ በቀለ

9 9 አማርኛ 1ኛ ክፍል
3ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ትምህርት
አጋ

ቤት
አብዲ

አማርኛ 1ኛ ክፍል 0 10
3ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

11 01 አማርኛ 1ኛ ክፍል
3ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

አማርኛ 1ኛ ክፍል 02 12
4ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

13 03 አማርኛ 1ኛ ክፍል
4ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ልጅነቴ ልጅነቴ

ደራሲ
ዲሳ
ገነነ አብ

አማርኛ 1ኛ ክፍል 04 14
4ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

1 2 3 4 5

15 05 አማርኛ 1ኛ ክፍል
4ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ልጅነቴ አሳታሚ
ሀገሬ

6 7 8 9 10

አማርኛ 1ኛ ክፍል 06 16
5ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

17 07 አማርኛ 1ኛ ክፍል
5ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

አማርኛ 1ኛ ክፍል 08 18
5ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

19 09 አማርኛ 1ኛ ክፍል
5ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

አማርኛ 1ኛ ክፍል ! 20
6ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

21 !1 አማርኛ 1ኛ ክፍል
6ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

አማርኛ 1ኛ ክፍል !2 22
6ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

23 !3 አማርኛ 1ኛ ክፍል
6ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

አማርኛ 1ኛ ክፍል !4 24
7ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን


በ ቀ
ቀበ በቀ
25 !5 አማርኛ 1ኛ ክፍል
7ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን



ቀ በ ቀ በ ቀበቀበ

ቀበቀበ

በቀ ቀበ ቀበቀበ
አማርኛ 1ኛ ክፍል !6 26
7ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ቡ ቁ
ቀ ቡ ቀቡ ቁቁ ቁ ቁ
በ ቁ በቁ ቀበቀበ ቀ በ ቀ በ
ቡ ቡ ቡቡ ቀበቀቡ ቀ በ ቀ ቡ

ቡቡ ቀበቀበ።

ቡቁ ቡቁ
ቡቁ ቁቡ
27 !7 አማርኛ 1ኛ ክፍል
7ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን



በ ቂ በቂ በቁ በ ቁ
ቀ ቢ ቀቢ ቁቁ ቁ ቁ
ቀ ቡ ቀቡ ቀበቀበ ቀ በ ቀ በ

ነው

ቢቢ ቀበቀበ።
ቡቡ በቂ ነው።
ቢቢ ቀቢ ነው።

ቢ ቂ
ቀቢ በቂ
አማርኛ 1ኛ ክፍል !8 28
7ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን



በ ቃ በቃ በቁ በ ቁ
ቃ ባ ቃባ ቀቢ ቀ ቢ
ቡ ቡ ቡቡ በቂ በ ቂ
ቀ ባ ቀባ

ቢቢ በቃ።
ቢቢ ቀቢ ነው።
ቢቢ ቀባ።
ቢቢ በቂ ነው።

ባቃ ባቃ
ቃባ በቃ
29 !9 አማርኛ 1ኛ ክፍል
8ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

በ ቡ ቢ ባ
ቀ ቁ ቂ ቃ

ቀ ባ ቀባ ቀቡ ቀ ቡ
በ ቁ በቁ በቂ በ ቂ
ቡ ቡ ቡቡ በቃ በ ቃ
ቃ ባ ቃባ ቡቡ ቡ ቡ
በ ቂ በቂ ቢቢ ቢ ቢ

ቡቡ ቀባ።
ባባ በቃ።
ባባ ቡቡ ነው።
ባቢ ቀቢ ነው፡፡

በቀ ቡቁ ቢቂ ባቃ
ቀባ በቃ ቀቢ ቡቃ
አማርኛ 1ኛ ክፍል V 30
8ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ቤ ቄ
ቀ ቡ ቀቡ ባቤ ባ ቤ
በ ቃ በቃ ቡቡ ቡ ቡ
በ ቁ በቁ ቀባ ቀ ባ
በ ቂ በቂ ቀበቀበ ቀ በ ቀ በ


ባቤና ቡቡ ቀቡ።
ባቤ ቀበቀበ።
ባባ ቀቢ ነው።

ቤቤ ቄቄ ቄቤ ቀቡ
31 V1 አማርኛ 1ኛ ክፍል
8ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን



ብ ቅ ብቅ በቂ በ ቂ
ቅ ብ ቅብ ብቂ ብ ቂ
ብ ቁ ብቁ ቅቡ ቅ ቡ
ቄ ብ ቄብ ብቃ ብ ቃ

ቅቡ ብቁ ነው።
ቅብቅቡ በቂ ነው።

ብ ቅ
ብቅ ቅብ
አማርኛ 1ኛ ክፍል V2 32
8ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ቦ ቆ
ቆ ብ ቆብ ቅቤ ቅ ቤ
ቆ ቅ ቆቅ ቄብ ቄ ብ
ብ ቁ ብቁ ቁብ ቁ ብ
ቆ ቦ ቆቦ ቀባ ቀ ባ

ቢቢ ቅቤ ቀባ።
ቆቡ ቅብ ነው።
ባባ ቀቢ ነው።
ባባ ቡቡ ነው።

ቦ ቆ
ቆቦ ቆብ
33 V3 አማርኛ 1ኛ ክፍል
8ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

በ ቡ ቂ ቤ ቅ
ቀ ቁ ባ ቄ ቦ
ቢ ቃ ብ ቆ

ቀ ቢ ቀቢ ቅብ ቅ ብ
በ ቂ በቂ ቀቢ ቀ ቢ
ቀ ቡ ቀቡ ቆቦ ቆ ቦ
ቆ ብ ቆብ በቁ በ ቁ
ቆ ቅ ቆቅ ቅቤ ቅ ቤ

ቡቡ ብቁ ነው።
ቆቡ በቂ ነው።
ባባ ቀቢ ነው።

ቡቁ ቢቂ ባቃ
ቤቄ ብቅ ቦቆ
አማርኛ 1ኛ ክፍል V4 34
9ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ጠ መ
ጠ ባ ጠባ ቆመ ቆ መ
ጠ ብ ጠብ መጠቀ መ ጠ ቀ
ጠ መ ቀ ጠመቀ መጠመጠ መ ጠ መ ጠ
ጠ ቀ መ ጠቀመ ቀጠቀጠ ቀ ጠ ቀ ጠ

ቢቢ ቀበጠ።
ባባ ቆመ።
ባቢ ጠባ።
ጠቡ ቆመ።

ጠ መ
መቃ ጠባ
35 V5 አማርኛ 1ኛ ክፍል
9ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ጠ መ
የአማርኛ መማሪያ
መፅሐፍ

መ ቃ መቃ ቆብ ቆ ብ
ቀ ባ ቀባ በቃ በ ቃ
በ ቂ በቂ ጠበቀ ጠ በ ቀ
ጠ ቀ መ ጠቀመ ቀበጠ ቀ በ ጠ

ባባ ቅቤ ቀባ።
ቢቢ ቀበጠ።
ባባ ቆቅ ጠበቀ።

ጠ መ
ጠባ መቃ
አማርኛ 1ኛ ክፍል V6 36
9ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ጡ ሙ
መ ጡ መጡ ጡብ ጡ ብ
ቆ ጡ ቆጡ ሙቅ ሙ ቅ
በ ጡ በጡ ቀሙ ቀ ሙ
ቆ መ ጡ ቆመጡ ቀበጡ ቀ በ ጡ

ባባና ቡቡ መጡ።
ባባና ቡቡ ሙቅ ጠጡ።
ቡቡና ቢቢ ቆሙ።
ባባ ቆብ ቀመቀመ።

ጡ ሙ
መጡ ሙቅ
37 V7 አማርኛ 1ኛ ክፍል
9ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን



ሙ ጢ ሙጢ ሚሚ ሚ ሚ

ጢ ሙ ጢሙ ሚጢ ሚ ጢ

ሚ ጢ ጢ ሚጢጢ ጢባጢቤ ጢ ባ ጢ ቤ

ባቢ ሚጢጢ ነው።
ባባ ቀማ።
ቡቡና ባቢ ቆሙ።
ሚጢ ቁሚ።

ጢሚ ሚሚ ሚጢ ጠሚ
አማርኛ 1ኛ ክፍል V8 38
9ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን



ሚ ጣ ሚጣ ጠባ ጠ ባ
ጣ ጣ ጣጣ ጠማማ ጠ ማ ማ
ቀ ጣ ቀጣ ቀማሚ ቀ ማ ሚ
ጠ ብ ጠብ ማጠብ ማ ጠ ብ

መጣች ቆመች
ሚጢ ቆመች።
ሚሚ መጣች።
ማማና ሚጢ መጡ።
ቢቢ ጠበጠበ።
ባባ ቀመመ።

ጣ ማ
ጣጣ ማማ
39 V9 አማርኛ 1ኛ ክፍል
10ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ጠ ሙ ጣ
መ ጢ ማ
ጡ ሚ
ቁ ጡ ቁጡ ቆመ ቆ መ
ቆ ሙ ቆሙ ጠማማ ጠ ማ ማ
ጠ ቀ መ ጠቀመ ቀበጠ ቀ በ ጠ
ጠ ቃ ሚ ጠቃሚ ቀማሚ ቀ ማ ሚ
ጠ ቀ ጠ ቀ ጠቀጠቀ በጠበጠ በ ጠ በ ጠ

ሄደች

ባባ ቁጡ ነው።
ቤቢ ቀበጠ።
ቆበቶ ቅባት ቀባ።
ቆቅ ጠቃሚ ነው።
ሚጣ ሄደች።

ጠመ ጡሙ ጢሚ ጣማ
ጣጣ ቀማ ቁጣ ማማ
አማርኛ 1ኛ ክፍል # 40
10ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ጤ ሜ
ቢ ጤ ቢጤ ቆሜ ቆ ሜ
መ ጤ መጤ ቄጠማ ቄ ጠ ማ
ማ ሜ ማሜ ቀበጠ ቀ በ ጠ

ጠብ ጣጣ ነው።
ቂጣ ቅቤ ቀባ።
ቆቡ ጠባብ ነው።
ማሜ ቄጠማ ቀጠቀጠ።

ጤ ሜ
መጤ ማሜ
41 #1 አማርኛ 1ኛ ክፍል
10ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ጥ ም
ጥ ቅ ም ጥቅም ቀበጥ ቀ በ ጥ
ቅ መ ም ቅመም ጢማም ጢ ማ ም
ጥ ብ ቅ ጥብቅ ሚጥሚጣ ሚ ጥ ሚ ጣ
መ ጥ ቀ ም መጥቀም መቀመጥ መ ቀ መ ጥ

ጣጣ መጣ።
ባባ ጢማም ነው።
ቆብ ጠቀመ።
ቁጣ ጠብ ነው።
ቢቢ ቅመም ቀመመ።
ጥበቡ ሚጥሚጣ ቀመመ።

ጥ ም
ቀበጥ ጥቅም
አማርኛ 1ኛ ክፍል #2 42
10ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ጦ ሞ
ጦ ም ጦም ሞጣ ሞ ጣ
ጦ ጣ ጦጣ ጢም ጢ ም
ሞ ቀ ሞቀ ጠጡ ጠ ጡ
ጣ መ ጣመ ጡጦ ጡ ጦ

ናት
ጦም ነው።
ጦጣ መጣ።
ሞጣ በጣም ሞቀ።
ቢቢ ጡጦ ጠባ።
ጦጣ ቀበጥ ናት።

ጦ ሞ
ጦጣ ጦም ሞጣ ጦጣ
43 #3 አማርኛ 1ኛ ክፍል
10ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ጡ ሚ ጤ ም
ሙ ጣ ሜ ጦ
ጢ ማ ጥ ሞ

ጥ ም ጥም ጥጥ ጥ ጥ
ቁ ጢ ቁጢ ጢም ጢ ም
ም ጥ ምጥ ቄጠማ ቄ ጠ ማ
ጠ ማ ማ ጠማማ በጥብጦ በ ጥ ብ ጦ
ቀ ጠ ቀ ጠ ቀጠቀጠ ጠበጠበ ጠ በ ጠ በ
ሞ ቀ ሞ ቀ ሞቀሞቀ ቀጠቀጠ ቀ ጠ ቀ ጠ

ቢቢ ቁጡ ነው።
ቢቢ ቄጠማ ጠመጠመ።
ቡጡ ጡጦ ጠባ።
ቡቡ ብጥብጥ ጠጣ።

ጤ ሜ ጥም ጦ ም ምጥ
ቁ ጢ ጢም ጥጥ መጣ
አማርኛ 1ኛ ክፍል #4 44
11ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ህርት ቤት
ትም

ረ ደ
ደ ቦ ደቦ ጣደ ጣ ደ
ጦ ረ ጦረ በረደ በ ረ ደ
ደ ረ በ ደረበ ረቂቅ ረ ቂ ቅ
ደ በ ቀ ደበቀ መረረ መ ረ ረ

ጠጣች ደፋ
ደመረ ቆረቆረ።
ደመረ መረቅ ጠጣ።
ደመቀ ደረደረ።
ደመቀ ቆብ ደፋ።
ደመቁ መረቅ ጠጣች።

ረ ደ
ደቦ ጦረ
45 #5 አማርኛ 1ኛ ክፍል
11ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ረ ደ
ደ ረ በ ደረበ ቀረበ ቀ ረ በ
ጠ ረ በ ጠረበ መረቀ መ ረ ቀ
ሞ ረ ደ ሞረደ ደመረ ደ መ ረ
በ ረ በ ረ በረበረ ደረደረ ደ ረ ደ ረ

ቆቁ በረረ።
ቡቡ ጣቃ ደረደረ።
ማሜ ጠበቃ ነው።

ትምህርት
አጋ

ቤት
አብዲ

ረ ደ
ደረበ በረደ
አማርኛ 1ኛ ክፍል #6 46
11ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ህርት ቤት
ትም

ሩ ዱ
ዱ ባ ዱባ ዱቤ ዱ ቤ
ማ ሩ ማሩ ጥሩ ጥ ሩ
ጣ ዱ ጣዱ ሩብ ሩ ብ
ሩ ጡ ሩጡ ረዱ ረ ዱ

ዱባ መረጠ።
ደቂቃ ቆጠረ።
ደመቀ በሞረድ ሞረደ።
ደመረና ረቂቅ ዱባ ቆረጡ።
ማሩ ደረቅ ነው።

ሩ ዱ
ጥሩ ዱቤ
47 #7 አማርኛ 1ኛ ክፍል
11ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን



ቀ ሪ ቀሪ ቅሪ ቅ ሪ
ጥ ሪ ጥሪ ጣሪ ጣ ሪ
ዲ ብ ዲብ ቀሪቦ ቀ ሪ ቦ
ቃ ዲ ቃዲ ቀማሪ ቀ ማ ሪ

ቆቁ በረረ።
ደረበ ቀማሪ ነው።
ረቂቅ ጠበቃ ነው።
ረቂቅ ጠቢብ ነው።

ተማ ተማሪ
ቀማ ሪ _____
ጥ _____

ሪ ዲ
ቀሪ ዲብ
አማርኛ 1ኛ ክፍል #8 48
11ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን



ዳ ራ ዳራ ቁራ ቁ ራ
ቄ ራ ቄራ ቅራ ቅ ራ
ራ ቀ ራቀ ዳቦ ዳ ቦ
ዳ መ ጠ ዳመጠ መራራ መ ራ ራ

ቄራው ሩቅ ነው።
ቆቡ ቀዳዳ ነው።
ጥቁሩ ቁራ በረረ።
ደመረ ቢራ ጠጣ።
ቆዳ ጠቃሚ ነው።

ራ ዳ
ዳራ ዳቦ
49 #9 አማርኛ 1ኛ ክፍል
12ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ረ ዱ ራ
ደ ሪ ዳ
ሩ ዲ ራ

ቄ ብ ቄብ ዳራ ዳ ራ
ቡ ጢ ቡጢ ሙቅ ሙ ቅ
ዳ ጠ ዳጠ በረደ በ ረ ደ
ቀ ደ ደ ቀደደ ቄጠማ ቄ ጠ ማ
ጣ ም ራ ጣምራ ቀረበ ቀ ረ በ
ጠ ማ ማ ጠማማ ደረደረ ደ ረ ደ ረ
ቅ ብ ቅ ብ ቅብቅብ መቅመቆ መ ቅ መ ቆ

ሙቁ በረደ።
ቡቡ ጡብ ደረደረ።
ባባ ቄጠማ ቆራረጠ።
ጦሩ ጣምራ ነው።
ቅብቅቡን ቀበቀበ።

ዳሩ ዱሩ ጣደ ዱር
ዳራ ዲብ ዱባ ዳቦ
አማርኛ 1ኛ ክፍል $ 50
12ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ሬ ዴ
ማ ሬ ማሬ ቡሬ ቡ ሬ

በ ሬ በሬ ሙሬ ሙ ሬ

ረ ዴ ረዴ ጥሬ ጥ ሬ

ቡ ራ ቡ ሬ ቡራቡሬ ብሬ ብ ሬ

ደረበ በሬ ጠመደ።
ማሩ እርጥብ ቆዳ ቀደደ።
ሙቁ በረደ።

ሬ ዴ
ረዴ በሬ
51 $1 አማርኛ 1ኛ ክፍል
12ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን



በ ር በር ቃር ቃ ር
ብ ር ብር ጥድ ጥ ድ
ጦ ር ጦር ሩር ሩ ር
ድ ር ድር ቁር ቁ ር

ደርብ ማር በጠበጠ።
በረደድ ብር ቆጠረ።
ማሜ በሬ መረጠ።
ማር ጥሩ ነው።

ር ድ
ብር ጥድ
አማርኛ 1ኛ ክፍል $2 52
12ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ሮ ዶ
ቢ ሮ ቢሮ ዶቃ ዶ ቃ
ሮ ጠ ሮጠ ዶማ ዶ ማ
ዶ ሮ ዶሮ ሚዶ ሚ ዶ
ባ ሮ ባሮ በረዶ በ ረ ዶ

ቢሮው
ቢሮው ቅርብ ነው።
ቁራ በርሮ መጣ።
ደመቀ መረቅ ጠጣ።
ደመረ በር ቆረቆረ።

ሮ ዶ
ዶሮ ቢሮ
53 $3 አማርኛ 1ኛ ክፍል
12ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ሩ ዲ ሬ ድ
ዱ ራ ዴ ሮ
ሪ ዳ ር ዶ
ዶ ሮ ዶሮ ድሮ ድ ሮ
በ ሬ በሬ ድድ ድ ድ
ዶ ማ ዶማ ብር ብ ር
ዱ ር ዱር ሙሬ ሙ ሬ
ሞ ረ ድ ሞረድ ቀረሮ ቀ ረ ሮ
ቀ ዳ ዳ ቀዳዳ በራድ በ ራ ድ
ቀ በ ሮ ቀበሮ በረሮ በ ረ ሮ

ድዴ ደማ።
ቀበሮ ሮጠ።
በረሮ በጣም ሮጠ።
ቆቡ ቀዳዳ ነው።
ዶሮ ጠቃሚ ነው።

ሬ ር ሮ
ዲ ድ ዶ
ዱር በራድ
አማርኛ 1ኛ ክፍል $4 54
13ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ተ ፈ
ተ ራ ተራ ተባ ተ ባ
ፈ ራ ፈራ ፈሩ ፈ ሩ
ሞ ተ ሞተ ፈሪ ፈ ሪ
ተ ረ ፈ ተረፈ ፈር ፈ ር

ቆቡ በጣም ጥቁር ነው።


ደርብ ዳቦ ፈረፈረ።
ተፈራ ጥድ ፈቀፈቀ።
ተፈሪ ተራበተራ ቆጠረ።

ተ ፈ
ተራ ፈራ
55 $5 አማርኛ 1ኛ ክፍል
13ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ተ ፈ
ፈ ራ ፈራ ፈሪ ፈ ሪ
ዱ ር ዱር ፈሩ ፈ ሩ
ተ ራ ራ ተራራ ተቀጣ ተ ቀ ጣ
ተ ጠ ማ ተጠማ ደመቀ ደ መ ቀ

ሞፈሩ ተጣመመ።
ደመረ ተቆጣ።
ተፈራ ፈራ።
ተፈራ ዳር ቆመ።
ተፈራ ሮጠ።

_ ራራ ተራራ
_ ራ _____
ፈ _ ቀጣ _____
ተ _ ሪ _____
_ ቆጣ _____
_ ሩ _____

ተ ፈ
ፈራ ተፈራ
አማርኛ 1ኛ ክፍል $6 56
13ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ቱ ፉ
ፈ ቱ ፈቱ ጤፉ ጤ ፉ
ቦ ቱ ቦቱ ቱባ ቱ ባ
ቱ ቦ ቱቦ ባቱ ባ ቱ
ጥ ፉ ጥፉ መሬቱ መ ሬ ቱ

መሬት ታታሪው
ታታሪው ደበበ
ደበበ መሬት መረጠ። ዝናቡ ዘነበ።
መሬቱ ረጠበ። መሬቱ ተቆፈረ።
ጤፉ ተመረተ።

ቱ ፉ
ፈቱ ድፉ
57 $7 አማርኛ 1ኛ ክፍል
13ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ቲ ፊ
ቤ ቲ ቤቲ ባቲ ባ ቲ
ጥ ፊ ጥፊ ቦቲ ቦ ቲ
ጠ ፊ ጠፊ ፈለጠ ፈ ለ ጠ
ቲማቲም ቲ ማ ቲ ም

ፊቱን
ባቲ ሩቅ ነው።
ማሩ ቁጥር ቆጠረ።
ቤቴ ሩቅ ነው።
ደበበ ፊቱን ታጠበ።

ቲ ፊ
ጥፊ ቲማቲም
አማርኛ 1ኛ ክፍል $8 58
13ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን



ፋ ታ ፋታ ጥፋ ጥ ፋ
ጠ ፋ ጠፋ ፋፋ ፋ ፋ
ታ ፋ ታፋ ታጡ ታ ጡ
ፋ ጡ ማ ፋጡማ ቀጥታ ቀ ጥ ታ

ተረፈና ቆቡ
ከሊፋ ጠፋ። ተረፈ በራ ነው። ቆቡ ቀዳዳ
ደመረ በጣም ፋፋ። ነው። ተረፈ በጣም ፈራ።
ብሩ ጠፋ። ቀዳዳው ተቀመቀመ። ተረፈ
ታምሩ ፊቱን ታጠበ።
በጣም ተደመመ።

ታ ፋ
ፋታ ፋፋ
59 $9 አማርኛ 1ኛ ክፍል
14ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ተ ታ ፊ
ቱ ፈ ፋ
ቲ ፉ

ተ ፋ ተፋ ፈታ ፈ ታ
ፋ ታ ፋታ ፋፋ ፋ ፋ
ጥ ፋ ጥፋ ተፈታ ተ ፈ ታ
ፊ ር ማ ፊርማ ታታሪ ታ ታ ሪ
ተ ረ ተ ረ ተረተረ ታጠረ ታ ጠ ረ
ቲ ማ ቲ ም ቲማቲም አጠፋ አ ጠ ፋ

ደመቀ ተቆጣ።
ፈቃደ መጣ።
ፈቃደ ሮጠ።
ደበበ ፊርማ ፈረመ።

ቱታ ተፋ ፊቱ
ፋፋ ታፋ
ፊርማ ታጠረ
አማርኛ 1ኛ ክፍል % 60
14ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ቴ ፌ
ፌ ጦ ፌጦ ፌሮ ፌ ሮ
ቤ ቴ ቤቴ ቡፌ ቡ ፌ
ፌ ን ጣ ፌንጣ ብፌ ብ ፌ
ቴ ም ብ ር ቴምብር ትርፌ ት ር ፌ

ፌንጣ በረረ።
ቤቴ ሩቅ ነው።
ትርፌ ፌጦ ጠጣ።
ጠበቃ ቴምብር ተጠቀመ።

ቴ ፌ
ፌጦ ቴዲ
61 %1 አማርኛ 1ኛ ክፍል
14ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ት ፍ
ፍ ቱ ፍቱ ትጣ ት ጣ
ጠ ፍ ጠፍ ፍቆ ፍ ቆ
ት ዳ ር ትዳር ትርፌ ት ር ፌ
ፍ ቅ ር ፍቅር ፍርፍር ፍ ር ፍ ር

ቆረጠች ለፍርድ
ፍቃዱ ፍርፍር ፈረፈረ።
ትዳር ጥሩ ነው።
ፍቅሬ ትምጣ።
ትብብር ጥሩ ነው።

ትርፌ
ትርፌ ጥድ ቆረጠች። ትርፌ
ትምጣ። ትርፌ ለፍርድ ትቅረብ።
ትርፌ ትቀጣ።

ት ፍ
ፍቅር ትርፍ
አማርኛ 1ኛ ክፍል %2 62
14ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ቶ ፎ
ፎ ቶ ፎቶ ቀፎ ቀ ፎ
ቶ ፋ ቶፋ ፎቅ ፎ ቅ
ፎ ጣ ፎጣ ቀበቶ ቀ በ ቶ
ፎ ረ ፎ ር ፎረፎር ቀረርቶ ቀ ረ ር ቶ

ፍርዴ መጣ።
ደበበ ፎቅ መረጠ።
ቴዲ ድመት ታቅፎ ቆመ።
ፎቶ ተደረደረ።

ቶ ፎ
ፎቶ ፎጣ
63 %3 አማርኛ 1ኛ ክፍል
14ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ተ ቱ ፊ ቴ ፍ
ፈ ፉ ታ ፌ ቶ
ቲ ፋ ት ፎ
ቶ ፋ ቶፋ ፎጣ ፎ ጣ
ፍ ም ፍም ፌጦ ፌ ጦ
ጤ ፍ ጤፍ ጠፍ ጠ ፍ
ት ር ፍ ትርፍ ጥፍር ጥ ፍ ር
ፍ ር ፍ ር ፍርፍር ፎረፎር ፎ ረ ፎ ር
ጥ ፍ ጥ ፍ ጥፍጥፍ ቲማቲም ቲ ማ ቲ ም

ሮጠች
ጦጢት መጣች። ቴዲ
ፎጣው ተጣጠፈ። ቴዲ ቤቴ መጣ። ቴዲ ፌጦ
ቂጣ ፈረፈረ። ቀጠቀጠ። ፌጦ ተደፋ። ቴዲ
ቲማቲም ቆራረጠ። ፈጦ ቀረ።
ፎጣ ጠመጠመ።

ቴፌ ትፍ ቶፎ
ትቶ ፌጦ ፈቶ ፊቱ
አማርኛ 1ኛ ክፍል %4 64
15ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

በ ቁ ባ ቄ ቦ
ቀ ቢ ቃ ብ ቆ
ቡ ቂ ቤ ቅ

በ ቂ በቂ ቀፎ ቀ ፎ
ቀ ማ ቀማ ቀሪ ቀ ሪ
በ ረ ደ በረደ ቀረበ ቀ ረ በ
ቀ ጠ ሮ ቀጠሮ ጠማማ ጠ ማ ማ
ቁ ፋ ሮ ቁፋሮ ጠርብ ጠ ር ብ
ቆ ጠ ቆ ጠ ቆጠቆጠ ቢራቢሮ ቢ ራ ቢ ሮ
ተ ራ ራ ማ ተራራማ ብርዳማ ብ ር ዳ ማ

ቀራ ቄብ
ቀፎ በቂ
ሞቀ ቀማ
ቀጠሮ በረደ
65 %5 አማርኛ 1ኛ ክፍል
15ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ጠ ሙ ጣ ሜ ጦ
መ ጢ ማ ጥ ሞ
ጡ ሚ ጤ ም

ጠ ጣ ጠጣ ሞቀ ሞ ቀ
መ ጤ መጤ መጡ መ ጡ
ጢ ም ጢም መጠጥ መ ጠ ጥ
ጥ ማ ት ጥማት ጢማም ጢ ማ ም
ጥ ም ጥ ም ጥምጥም ጥምቀት ጥ ም ቀ ት
ጥ ቅ ም ጥቅም ጥብጣብ ጥ ብ ጣ ብ

መጠጥ ጠጡ።
በጣም ሞቀ።
ጥበቡ መጠጥ ጠጣ።
አማርኛ 1ኛ ክፍል %6 66
15ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ረ ዱ ራ ዴ ሮ
ደ ሪ ዳ ር ዶ
ሩ ዲ ሬ ድ

በ ሬ በሬ ድሮ ድ ሮ
ዱ ር ዱር ዶሮ ዶ ሮ
ዳ ረ ዳረ ቃር ቃ ር
ሮ ባ ሮባ መራር መ ራ ር
ባ ሩ ድ ባሩድ በረዶ በ ረ ዶ
በ ራ ድ በራድ በረሮ በ ረ ሮ
ደ መ ረ ደመረ ቀረሮ ቀ ረ ሮ

ሩ ዱ
ሪ ዲ
ራ ዳ
ሬ ዴ
67 %7 አማርኛ 1ኛ ክፍል
15ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ተ ፉ ታ ፌ ቶ
ፈ ቲ ፋ ት ፎ
ቱ ፊ ቴ ፍ

ተ ራ ተራ ቶፋ ቶ ፋ
ፈ ታ ፈታ ፉራ ፉ ራ
ቱ ታ ቱታ ፋታ ፋ ታ
ፊ ት ፊት ፌሮ ፌ ሮ
ፎ ቶ ፎቶ ትርፍ ት ር ፍ
ተ ረ ት ተረት ፈረመ ፈ ረ መ
ተ ፈ ተ ፈ ተፈተፈ ፈተፈተ ፈ ተ ፈ ተ

ፈ ፉ ፊ
ፋ ፌ ፍ
ፎ ቱ ቴ
ት ቶ ታ
አማርኛ 1ኛ ክፍል %8 68
15ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ቲ ቂ ብ ዲ ጣ
ድ ዳ ቃ ዶ ሪ
ጦ ጥ ታ ቡ ሬ

ቤ ት ቤት ቡሬ ቡ ሬ
ፌ ጦ ፌጦ ሙሬ ሙ ሬ
ድ መ ት ድመት ጥቅም ጥ ቅ ም
መ ጢ ቃ መጢቃ ፍርድ ፍ ር ድ
ቀ ረ ጥ ቀረጥ ቀማሚ ቀ ማ ሚ
መ ሬ ት መሬት ቅመም ቅ መ ም
ረ ፋ ድ ረፋድ ተፋፋመ ተ ፋ ፋ መ

ቀ መ ረ ፋ ዶ ፌ ቤ
ተ ቁ ሙ ሩ ሬ ፍ ድ
ጠ ቱ ቂ ሚ ሪ ዴ ባ
ቦ ጡ ቲ ቃ ማ ራ ሞ
ዳ ር ጢ ታ ቄ ሜ ም
ፈ ዱ ሮ ጣ ቴ ቅ ጦ
በ ፉ ዲ ቢ ጤ ት ቆ
ፎ ቡ ፊ ዳ ብ ጥ ቶ

69 %9 አማርኛ 1ኛ ክፍል
16ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ሰ ነ
3
12

6
9


አ ባ አባ አጣ አ ጣ
ነ ዳ ነዳ አነባ አ ነ ባ
ነ ሰ ረ ነሰረ ሰጡ ሰ ጡ
አ ነ ሰ አነሰ ነሰነሰ ነ ሰ ነ ሰ

አባ ደመረ ቆብ ሰፉ።
በትሩ አረም አረመ።
ደመቀ በቁፋሮ ሰነፍ ነው።
በተሰረቀ በሬ ሰበብ አሰሳ ነበር።

ሰ ነ አ
ሰ ነ አ አነሰ
አማርኛ 1ኛ ክፍል & 70
16ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ሰ ነ

ነ ጣ ነጣ ነፋ ነ ፋ
ሰ ራ ሰራ ሰጠ ሰ ጠ
ተ ፈ ራ ተፈራ አደረ አ ደ ረ
አ ረ ረ አረረ ነበረ ነ በ ረ

ፎቁ
ተፈሪ ብር ተበደረ። ተፈሪ
ፎቅ ሰራ። ፎቁ በጣም አማረ።
ተፈሪ በጣም ተደነቀ። ተፈሪ
ብድር አቆመ።

ሰ ነ አ አነሰ
71 &1 አማርኛ 1ኛ ክፍል
16ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ሱ ኑ ኡ
ሱ ፍ ሱፍ ኑሮ ኑ ሮ
ሱ ሪ ሱሪ ቀኑ ቀ ኑ
ዳ ኑ ዳኑ ኑግ ኑ ግ
ኡ መ ር ኡመር ኡስማን ኡ ስ ማ ን

አብረው ሚዳቆው
ፈሪ ሚዳቆ
ቀበሮና ሚዳቆ አብረው ሰነበቱ።
ሚዳቆው ታመመ። ቀበሮ ተደሰተና
ከበሮ መታ። ሚዳቆው በጣም
ተርበተበተ። ቀበሮ በጣም ሳቀ።

ሱ ኑ ኡ
ሱሪ ቀኑ ኡኡታ
አማርኛ 1ኛ ክፍል &2 72
16ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ሲ ኒ

ሲ ኒ ሲኒ ሲኒማ ሲ ኒ ማ
ቡ ኒ ቡኒ ሲፈራ ሲ ፈ ራ
ሲ ቃ ሲቃ ሲጣራ ሲ ጣ ራ
መ ሲ መሲ

ደበበ ሲኒ አጠበ።
አበበ ቡኒ ሱሪ አሰፋ።
አበበ በሲኒማ ተደሰተ።
ነኢማ ተማሪ ናት።

ሲቃ
ሲኒማ

ሲ ኒ ኢ
ሲ ኒ ኢ ሲኒ
73 &3 አማርኛ 1ኛ ክፍል
16ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ሳ ና

ኣ ሳ ኣሳ ናደ ና ደ
ሳ ቀ ሳቀ ቀና ቀ ና
ሳ በ ሳበ ናረ ና ረ
ቀ ነ ኒ ሳ ቀነኒሳ ተሳሳተ ተ ሳ ሳ ተ

አበበ ቀና ነው።
ደመቀ ብር ቆጠረ።
ድምሩ ተሳሳተ።
ቀነኒሳ ቀድሞ ሮጠ።
ተራራ ተናደ።

ና ረ ናረ
ሳ ሳ ________
አ በ ________

ሳናአ
ሳሳ አናሳ
አማርኛ 1ኛ ክፍል &4 74
17ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ነ ኑ ኒ ና
ሰ ሱ ሲ ሳ
አ ኡ ኢ ኣ
ቡ ና ቡና ሳማ ሳ ማ
ቁ ና ቁና ተነሱ ተ ነ ሱ
ነ ኢ ማ ነኢማ ሲኒማ ሲ ኒ ማ
ነ ብ ር ነብር አምና አ ም ና
አ ነ ሳ አነሳ ተነሳ ተ ነ ሳ
ቀ ነ ኒ ሳ ቀነኒሳ አሳመነ አ ሳ መ ነ

ቀነኒሳ በፍጥነት ሮጠ።


አምና ታምሜ ነበር።
ነብር ፈጣን ነው።
ጤፉ በቁና ተሰፈረ።
ተሰማ አምና ተማሪ ነበር።

ሰ ነ አ
ሱ ኑ ኡ
ሲ ኒ ኢ
ሳ ና አ ሳማ ቡና
75 &5 አማርኛ 1ኛ ክፍል
17ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ሴ ኔ

ሴ ት ሴት ቀኔ ቀ ኔ
ሴ ራ ሴራ ቅኔ ቅ ኔ
ጣ ሳ ጣሳ ለኔ ለ ኔ
ጠ ኔ ጠኔ ጠመኔ ጠ መ ኔ

ጣሴ አሬራ ጠጣ።
አበበ እርሳስ ሰጠ።
ቄሱ በቅኔ ተናገሩ።
ጠመኔ አለቀ።

ኔ ሴ ኤ
ሴት ኤሊ
አማርኛ 1ኛ ክፍል &6 76
17ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ን ስ 1
4
7
2
5
3

8
6

0
9


ስ ም ስም ቀን ቀ ን
ን ቁ ንቁ ንብ ን ብ
እ ር ድ እርድ ንፍሮ ን ፍ ሮ
ስ ጦ ታ ስጦታ ስስት ስ ስ ት

ድመትና ቅቤ
ጣሰው ቅቤ ተበደረ።
በእቃ አስቀመጠ። ቅቤ
በድመት ተደፋ። ጣሰው
በጣም ተናደደ። “ድመት
ትፋ!” አለ። “ድመትም፣
እምም…እንዴት?” አለ።

ን ስ እ
ስም ቀን
77 &7 አማርኛ 1ኛ ክፍል
17ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ኖ ሶ ኦ
ኖ ራ ኖራ በሶ በ ሶ
ፋ ኖ ፋኖ ቦርሳ ቦ ር ሳ
መ ስ ኖ መስኖ ሶፊያ ሶ ፊ ያ
ሶ ስ ት ሶስት መኖር መ ኖ ር

ሶስና ተማሪ ናት።


ከበደ ሶስት ቀን ቀረ።
ስምኦን ደሎ ኖረ።
አበበ ቦርሳ ቀደደ።
ፍርዴ በሶ በጠበጠ።

ኖ ሶ ኦ
በሶ ፋኖ
አማርኛ 1ኛ ክፍል &8 78
17ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ሴ ኔ ኤ ሳ
ስ ን እ ኒ
ሶ ኖ ኦ ኣ
ቡ ና ቡና ስም ስ ም
እ ና ት እናት አባት አ ባ ት
እ ኔ ን እኔን አንተ አ ን ተ
ፋ ኖ ስ ፋኖስ እንስሳ እ ን ስ ሳ
ጠ ር ሙ ስ ጠርሙስ አንበሳ አ ን በ ሳ

እነሱ ቡና ጠጡ።
አንተ በግ ጠብቅ።
አንተ በሬ አምጣ።
እሱ እኔ ቤት ደረሰ።

ኔ ሴ ኤ
ን ስ እ
ኖ ሶ ኦ
ስም አባት
79 &9 አማርኛ 1ኛ ክፍል
18ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ገ ወ ከ
ገ ፋ ገፋ ገና ገ ና
ወ ፍ ወፍ ወጥ ወ ጥ
ገ ባ ገባ ከሳ ከ ሳ
ከ ፋ ከፋ ወር ወ ር

ተካ ወንድሜ ነው፡:
ወገን ለወገን ተረዳዳ፡:
ተካ ወጠጤ አረደ።
ወጣቱ ስራ ሰራ።
ወንድሙ ፈረስ ገራ።

ገ ከ ወ
ለወጠ ገለጠ
አማርኛ 1ኛ ክፍል W 80
18ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ገ ወ

ገ ና ገና ገባ ገ ባ
ወ ሰ ደ ወሰደ ከፋ ከ ፋ
ገ በ ሬ ገበሬ ገመድ ገ መ ድ
ወ ቀ ረ ወቀረ ለምድ ለ ም ድ

ገበሬው
ገበሬው ፈጥኖ ተነሳ። ገበሬው
የሥራ ልብሱን ለበሰ። ገበሬ
ጤፍ ወቃ።ምርቱም አማረ።
ገበሬው በጣም ተደሰተ።

ገ ወ ከ ገባ ከፋ
81 W1 አማርኛ 1ኛ ክፍል
18ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ጉ ዉኩ
ጉ ራ ጉራ ሙሉ ሙ ሉ
ኩ ክ ኩክ ጉንፋን ጉ ን ፋ ን
ጉ ጉ ት ጉጉት ጉልበት ጉ ል በ ት
ለ ው ጥ ለውጥ ጉንዳን ጉ ን ዳ ን

አበባ ጉንጉን አስቀመጡ።


ሰው ተሰበሰበ።
ሙሉ ወደቤቱ መጣ።
ጥርሱን በጉጠት አላስወጣም።
አንድ ተማሪ በጉንፋን ታመመ።

ጉ ኩ ዉ
ጉራ ኩኩ ውጡ
አማርኛ 1ኛ ክፍል W2 82
18ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ጊ ዊኪ
ኪ ስ ኪስ ኤሊ ኤ ሊ
ከ ኪ ከኪ አዊ አ ዊ
ጊ ን ጥ ጊንጥ ጊታር ጊ ታ ር
ገ ሊ ላ ገሊላ ጊደር ጊ ደ ር

ትኖራለች ጠየቀች
አንበሳና ጦጣ
ባቱ ተራራማ ነው።
ጦጣ አንበሳን ብድር
አሊ ጊደር አመጣ።
ጠየቀች። አቶ አንበሳ
ሊጡ በጣም ቀጠነ።
“ብር!?” አላት በመገረም።
ጊንጥ ተናዳፊ ናት።
ጦጢትም “ነበራ”
አስቴር አሰላ ትኖራለች።
አለችው። “ደፋር!” ብሎ
አፈጠጠባት።

አ _________ ጊ
ጥራ _______ ሊ አዊ

ጊ ዊ ኪ
ኪስ አዊ ጊንጥ
83 W3 አማርኛ 1ኛ ክፍል
18ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ጋ ዋ ካ
ጋ ቢ ጋቢ ዋና ዋ ና
ጋ ን ጋን ዋጋ ዋ ጋ
ካ ባ ካባ ቀጋ ቀ ጋ
ዋ ጋ ዋጋ ዋቢ ዋ ቢ

በለጠ ጋን አጠነ።
አሊ ዋና ተወዳደረ።
ለማ ቢላዋ ሳለ።
መሬቱ ተቦርቡሮ ለነፋስ ተጋለጠ።
ተማሪው ለአባቱ ምስጋና አቀረበ።

ጋ ዋ ካ
_____ ሪ
ጋሪ
_____ ባ
_____ ጋ

ጋ ዋ ካ
ዋጋ ከካ ጋን
አማርኛ 1ኛ ክፍል W4 84
19ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ገ ጊ ጋ ጉ
ወ ዊ ዋ ዉ
ከ ኪ ካ ኩ

ወ ፍ ወፍ ኤሊ ኤ ሊ
ከ ፋ ከፋ ካም ካ ም
አ ወ ከ አወከ ጋቢ ጋ ቢ
ከ በ በ ከበበ ዋና ዋ ና
ጉ ማ ጉማ ጊደር ጊ ደ ር
ት ጋ ት ትጋት ስጋት ስ ጋ ት
ጊ ን ጥ ጊንጥ ጠባት ጠ ባ ት

ቀለሙ በሬ በላም ለወጠ።


ባቱ ተራራ ብርዳማ ነው።
ከበደ ቢላዋ በሞረድ ሳለ።
ንጋቱ በጠዋት ወደአዳማ ገሰገሰ።
ጉልማ ለወንድሙ ብር ሰጠ።

ገወከ ጉኩዉ ጊኪዊ


ዋጋ ዋና ካም ወሰደ
85 W5 አማርኛ 1ኛ ክፍል
19ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ጌ ዌ ኬ
ጌ ጡ ጌጡ ጡጦ ጡ ጦ
ኬ ክ ኬክ ጌጣጌጥ ጌ ጣ ጌ ጥ
ኬ ላ ኬላ ጌትነት ጌ ት ነ ት
ባ ለ ጌ ባለጌ ጌዶ ጌ ዶ

ጌጡ በጠዋት መጣ።
ጌጡ ቀለም ቀባ።
ተካ ኬክ ሰራ።
ጌትነት ጌጣጌጥ አደረገ።
ኬሻው ተሰረቀ።

ጌ ኬ ዌ
ጌጡ ኬክ
አማርኛ 1ኛ ክፍል W6 86
19ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ግ ው

ግ ብ ግብ ውቤ ው ቤ
ወ ቃ ወቃ ግፍ ግ ፍ
ው ል ውል ክስ ክ ስ
ግመል ግ መ ል
ክ ብ ክብ

ጌጡ ሶስት ግብ አስገባ።
በጉ ሳር ግጦ ገባ።
ተረፈ ክር በጠሰ።
ረታ ክብሪት ሰጠ።
ክብረት ዳቦ ገመጠ።
ወተት መጠጣት ጥሩ ነው።

አ ጠ በ አከመ
ከ ቀ ቀ አጠበ
መ ሰ ለ

ግ ው ል
ግፍ ክት
87 W7 አማርኛ 1ኛ ክፍል
19ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ጎ ኮ ዎ
ጎ ሬ ጎሬ ኮክ ኮ ክ
ጎ ማ ጎማ ጎመን ጎ መ ን
ሰ ጎ ን ሰጎን ደወል ደ ወ ል
አ ከ ከ አከከ ጎረሰ ጎ ረ ሰ

አተርና ጤፉ ጎን ለጎን ናቸው።


ደምሴ ወደጎሬ ገሰገሰ።
ደምስ ኮክና መንደሪን አመጣልን።
ጦር ወረወረ።
ጎላው ተጣደ።

ጎ ኮ ዎ
ጎመን
አማርኛ 1ኛ ክፍል W8 88
19ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ጌ ግ ጎ ጉ
ኬ ክ ኮ ካ
ዌ ዉ ዎ ው
ኮ ባ ኮባ ውቤ ው ቤ
ባ ለ ጌ ባለጌ ውብ ው ብ
ል ማ ድ ልማድ ጎመን ጎ መ ን
ሰ ጎ ን ሰጎን ወገን ወ ገ ን
ወ ከ ክ ወከክ ለውጥ ለ ው ጥ
ገ ላ ው ገላው ግልገል ግ ል ገ ል
ጌ ጣ ጌ ጥ ጌጣጌጥ ግምገማ ግ ም ገ ማ

ነብርና ፍየል
አንድ ቀን ፍየል እርቦት ደን
ውስጥ ገባ። ነብርን አገኘው።
ደነገጠ። ፍየል፣ “ልቤን
አሞኛል” አለው። ነብርም፣
“ስለተራብኩ አልሰማም” ብሎ
ሊበላው ያዘው።

ጌ ኬ ዌ ግ ክ ው
ጎ ኮ ዎ
ሰጎን ክበድ
89 W9 አማርኛ 1ኛ ክፍል
20ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ዘ ለ የ
ዘ ዴ ዘዴ ዘብ ዘ ብ
ዘ ር ዘር አየ አ የ
ዘ ር ፍ ዘርፍ አዘዘ አ ዘ ዘ
የ ም ር የምር ከመረ ከ መ ረ

ዘነበ ዘር ዘራ።
ዘገየ ዘንቢል ገዛ።
ዘሩ ዘብ ቆመ።
መለሠ የዶሮ ወጥ ሰራ።
ዘመነ ዘዴ ዘየደ።

ዘ ከ የ
ዘዴ ዘየደ
አማርኛ 1ኛ ክፍል ( 90
20ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ዘ ለ የ
ዘ ራ ዘራ ዘር ዘ ር
ዘ መ ን ዘመን ከበሮ ከ በ ሮ
ከ ተ ማ ከተማ የመን የ መ ን
ዘ ለ ለ ዘለለ ዘንቢል ዘ ን ቢ ል

ዘሩ ከበሮ መታ።
አዘዘ ዱባ ከተፈ።
ደሎ ከተማ ተወለደ።
ዘንቢሉ ከዘንባባ የተሰራ ነው።
የቡ የወረዳ ስም ነው።

ገ ና ገና
በ ላ _____
ተ ራ _____
ጠ ና _____
ሰ ላ _____

ዘ ለ የ
ዘራ ለመነ
91 (1 አማርኛ 1ኛ ክፍል
20ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ዙ ሉ ዩ
ዙ ር ዙር ሉክ ሉ ክ
ዙ ፋ ን ዙፋን መላኩ መ ላ ኩ
መ ዘ ዙ መዘዙ ኩራት ኩ ራ ት
አ ዙ ሪ ት አዙሪት ሰማዩ ሰ ማ ዩ

ቀለም ቀቢው
መላኩ ቀለም መቀባት አልለመደም።
አንድ ቀን በጣቱ አጥቅሶ
ግድግዳውን ለቀለቀ። እናቱ
ተቆጡት። አጎቱ ቀለም መቀባት
አስተማሩት። በደንብ ቀባ። ተደሰተ።

ዙ ሉ ዩ
ዙር ሉክ
አማርኛ 1ኛ ክፍል (2 92
20ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ዚ ሊ ዪ
ሊ ጥ ሊጥ ተዪ ተ ዪ
ነ ዪ ነዪ ሙዚቃ ሙ ዚ ቃ
ሊ ቅ ሊቅ አሊ አ ሊ
ዚ ነ ት ዚነት አዚዛ አ ዚ ዛ

አንበሳ ስጋ በል እንስሳ ነው።


አሊ ሊጥ አቦካ።
አብደላ ዚነትን “ነዪ” አላት።
አዚዛና ዚነት መጡ።
ተሊሌ ተማሪ ናት።

ሊ ዚ

-ስ
-ሎ -ነት

ዚ ሊ ዪ
ሊበን ተዪ ዚነት
93 (3 አማርኛ 1ኛ ክፍል
20ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ዛ ላ ያ
ዛ ፍ ዛፍ ዛላ ዛ ላ
ተ ካ ተካ ላኪ ላ ኪ
ዛ ጎ ል ዛጎል ዛቢያ ዛ ቢ ያ
ካ ው ያ ካውያ ጎምዛዛ ጎ ም ዛ ዛ

አበበ ዛፍ ቆረጠ።
ከድር ስኒ ደረደረ።
ቶላ ዛቢያ ቆረጠ።
የጤፉ ዛላ ተዘናፈለ።

____ ፍ ዛፍ
____ ላ

ላ ____ ኪ
____ ውያ

ዛ ላ ያ
በላ ዛላ
አማርኛ 1ኛ ክፍል (4 94
21ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ዘ ዙ ዚ ዛ
ለ ሉ ሊ ላ
የ ዩ ዪ ያ
ዘ ብ ዘብ ብዪ ብ ዪ
ላ ኪ ላኪ ቤዛ ቤ ዛ
ዛ ቢ ያ ዛቢያ ዘመን ዘ መ ን
ተ ለ ዩ ተለዩ ዘፈነ ዘ ፈ ነ
ዘ መ ረ ዘመረ አዘነ አ ዘ ነ
ዘ የ ደ ዘየደ ዚነት ዚ ነ ት
ኩ ር ኩ ም ኩርኩም ዘርፍ ዘ ር ፍ

ተደበቀች
ቦቢና ውሮ
አንድ ቀን ጠዋት ቦቢ ስጋ
ተሰጠው። ውሮን በቁጣ
አባረራት። መብላት ሲጀምር
እንግዳ መጣ። ሰውየውን
ሲያባርር ውሮ ሰርቃ ተደበቀች።
ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ቦቢና ውሮ
እንደተጣሉ ቀሩ።

ዘለየ ዙሉዩ ዚሊዪ ዛላያ

ዘየ ላኪ ዙሪያ ዛቢያ
95 (5 አማርኛ 1ኛ ክፍል
21ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ዜ0 ሌ ዬ
ዜ ና ዜና ሌላ ሌ ላ
ዜ ማ ዜማ ዜሮ ዜ ሮ
ሌ ባ ሌባ ዘብ ዘ ብ
አ ዜ መ አዜመ ተስፋዬ ተ ስ ፋ ዬ

ጎበዜ ዜና አነበበ።
ተስፋዬ አንብቦ አሰማ።
ደመቀ የመዝሙር ዜማ አጠና።
በመንገድ ላይ መቆጣጠሪያ ኬላ አለ።
ዚነት የግጥምና የዜማ ደራሲ ናት።

ዜ ሌ ዬ
ዜና ሌባ ተስፋዬ
አማርኛ 1ኛ ክፍል (6 96
21ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ዝ ል ይ
ል ክ ልክ ልል ል ል
ሉ ክ ሉክ ቀይ ቀ ይ
ዝ ላ ይ ዝላይ ልማት ል ማ ት
ዝ ር ዝ ር ዝርዝር ክፍል ክ ፍ ል

በላይ ከዛፉ ላይ ልጥ ላጠ።


ይገርማል ጎረቤቱን ዝክር ጠራ።
ይመር ጉዳዩን በዝርዝር አስረዳ።
አርሶአደሩ ድልድይ ሰራ።
መዝገቡ ከሱቅ ሉክ ገዛ።
ልክ በሰአቱ ደረስን።

ገ ____ ደለ ገደለ
ታ ____

ዝ ል ይ
ሉክ ሎቲ ቀይ
97 (7 አማርኛ 1ኛ ክፍል
21ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ዞ ሎ ዮ
ዞ ረ ዞረ ዞማ ዞ ማ
አ ዞ አዞ ሎሚ ሎ ሚ
ኮ ፍ ያ ኮፍያ ልክ ል ክ
ዮ ና ስ ዮናስ ኮሚቴ ኮ ሚ ቴ

ዘይቱና ጎበዝ ተማሪ ናት።


የተማሪው ኮሚቴ ውይይት አደረገ።
ዮርዳኖስ ዞማ ፀጉር አላት።
ኮፍያ ማድረግ ደስ ይላል።

ዞ ሎ ዮ
ዞማ ሎቲ ዮናስ
አማርኛ 1ኛ ክፍል (8 98
21ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ዜ ሌ ዬ ዛ
ዝ ል ይ ካ
ዞ ሎ ዮ ያ
ዞ ረ ዞረ ዞማ ዞ ማ
ሎ ሚ ሎሚ ሊጥ ሊ ጥ
አ ዘ ዘ አዘዘ አዞ አ ዞ
ሌ ሊ ት ሌሊት አሎሎ አ ሎ ሎ
ዮ ና ስ ዮናስ ዮሴፍ ዮ ሴ ፍ
ዮ ዲ ት ዮዲት ኮፍያ ኮ ፍ ያ

አላዛር
አንድ ቀን አላዛር ወደትምህርትቤት
ተጉዋዘ። ሰማዩ አጉረመረመ።
ዝናቡ “ዱብ! ዱብ!” አለ። አላዛር
ሮጦ በረንዳ ላይ ተጠለለ። ከዝናቡ
በማምለጡ ተደሰተ።

ዜዝ ዞል ዝል ዞሎ
ዮይ ልዮ ሎል አዞ
99 (9 አማርኛ 1ኛ ክፍል
22ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ኘ ጨ ቸ
ቸ ረ ቸረ ጨው ጨ ው
ተ ቸ ተቸ ቸር ቸ ር
ጨ በ ጠ ጨበጠ ጨለጠ ጨ ለ ጠ
አ ገ ኘ አገኘ አኘከ አ ኘ ከ

ቸሬ ባለጉዳዩን ጨበጠ።
የክፍሉ ተማሪ ለጎበዝዋ ተማሪ አጨበጨበ።
ዳውድ የተመኘውን አገኘ።
ሙሀመድ ጥናቱን ጨረሰ።
አርሶአደሩ በማሳው ላይ ችካል ቸከለ።

ኘ ጨ ቸ
ቸር አገኘ ጨለጠ
አማርኛ 1ኛ ክፍል ) 100
22ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ኘ ጨ

ቸ ለ ሰ ቸለሰ ጨሰ ጨ ሰ
ቸ ኮ ለ ቸኮለ ጨሌ ጨ ሌ
ጨ ረ ቃ ጨረቃ ተመኘ ተ መ ኘ
ጨ ከ ነ ጨከነ ጨርቅ ጨ ር ቅ

ጨረቃ ወጣች።
ቸኮል ብርቱካን ጨመቀ።
ደበበ በግድግዳ ላይ ምስማር ቸከለ።
ይመር የሱፍ ጨርቅ ገዛ።

ኘ ጨ ቸ
101 )1 አማርኛ 1ኛ ክፍል
22ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ኙ ጩ ቹ
ተ ኙ ተኙ ሞኙ ሞ ኙ
ቹ ቹ ቹቹ ተቹ ተ ቹ
ተ ገ ኙ ተገኙ ነጩ ነ ጩ
አ ማ ኙ አማኙ ገመቹ ገ መ ቹ

ገመቹ እና ቹቹ ጥናታቸውን ጨርሰው ተኙ።


ነጩ በሬ ዛሬ አልተጠመደም።
እናቱ በስብሰባው ላይ ተገኙ።
ጩቤ መያዝ ጥሩ አይደለም።

ኙ ጩ ቹ
ተኙ ቹቹ
አማርኛ 1ኛ ክፍል )2 102
22ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ኚ ጪ ቺ
ፍ ቺ ፍቺ ተቺ ተ ቺ
ተ ኚ ተኚ ተኚ ተ ኚ
ስ ጪ ስጪ ዳኚ ዳ ኚ
ው ጪ ውጪ አውጪ አ ው ጪ

ላምጪው ወዲያው ይከፈላል።


ሰውየው ፍቺ ጠየቀ።
ሱለይማን ጠጉሩን ተላጨ።
ቶማስ “እርሳሴን አምጪ” አለ።
መክብብ ከገበያ ጨው ገዝቶ መጣ።

ጠ ጣ
ነ ጣ
መ ጦ

ኚ ጪ ቺ
ስጪ ተኚ
103 )3 አማርኛ 1ኛ ክፍል
22ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ኛጫ ቻ
አ ቻ አቻ ጫረ ጫ ረ
የ ኛ የኛ ጫጩት ጫ ጩ ት
ጉ ት ቻ ጉትቻ መጫኛ መ ጫ ኛ
መ ና ኛ መናኛ ጫጫታ ጫ ጫ ታ

ይግለጡ አንደኛ ወጣ።


የኛ ቡድን አቻ ወጣ።
ጫጫታ አልወድም።
የጫልቱ ጉትቻ ያምራል።
በላቸው ክብሪት ጫረ።

ፊት እጅ መታጠብ
እግር

መታጠብ
እጅ
ገላ

ኛ ጫ ቻ
ጫረ ተኛ
አማርኛ 1ኛ ክፍል )4 104
23ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ኘ ኙ ኚ ኛ
ጨ ጩ ጪ ጫ
ቸ ቹ ቺ ቻ
ጨ ው ጨው ቢጫ ቢ ጫ
ጫ ማ ጫማ ጫነ ጫ ነ
ጫ ና ጫና መናኛ መ ና ኛ
ጨ ዋ ታ ጨዋታ መጫኛ መ ጫ ኛ
ጫ ጩ ት ጫጩት ጨረቃ ጨ ረ ቃ
ጨ ለ ማ ጨለማ ጉዳተኛ ጉ ዳ ተ ኛ
ቸ ል ተ ኛ ቸልተኛ አንደኛ አ ን ደ ኛ

ተራቹ
አንድ ቀን አንድ ተማሪ ቆሞ
“ተረት ተረት”አለ። እኛም፣
“የመሰረት” አልን። “ቁርሱን ገንፎ
በላ” ብሎ ተቀመጠ። ሳቅንበት።
አስተማሪውም፣ “አያስቅም!” ብለው
ተቆጡ። ስለተረትም አስተማሩን።

ኘ ጨ ቸ ኙ ጩ ቹ
ኚ ጪ ቺ ኛ ጫ ቻ
ጫማ ቢጫ
105 )5 አማርኛ 1ኛ ክፍል
23ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ኜ ጬ ቼ
ዋ ኘ ዋኘ እኛ እ ኛ
ተ ኛ ተኛ ክፉኛ ክ ፉ ኛ
ቅ ን ጬ ቅንጬ ጫጉላ ጫ ጉ ላ
ተ ና ኜ ተናኜ ጨጨብሳ ጨ ጨ ብ ሳ

ተናኜ መቼ እንደምትመጣ አላውቅም።


በለጠ ቅንጬ በጣም ይወዳል።
ፈረሱን “ቼ” ብሎ ጋለበ።
ልጁ ጨጨብሳ በልቶ መጣ።
አስቴር ዋና ትወዳለች።

ኜ ጬ ቼ
መቼ ቅንጬ
አማርኛ 1ኛ ክፍል )6 106
23ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ኝ ጭ

ታ ች ታች ችቦ ች ቦ
ጭ ስ ጭስ ጭራ ጭ ራ
ም ን ጭ ምንጭ ችግኝ ች ግ ኝ
ድ ን ች ድንች ስጭኝ ስ ጭ ኝ

ሰይፉ “እርሳስ ስጭኝ” አለኝ።


የአረጋውያን ችግር ተፈታ።
የፈረስ ጭራ ብዙ ጠቀሜታ አለው።
የሬዲዮ ትምህርት ስርጭት ተጀመረ።
ከቤታችን በታች ትልቅ ዛፍ አለ።

ኝ ጭ ች
ጭስ ስጭኝ
107 )7 አማርኛ 1ኛ ክፍል
23ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ኞ ጮ ቾ
ጮ ሌ ጮሌ ጮቤ ጮ ቤ
ቆ ጮ ቆጮ ጮራ ጮ ራ
ጮ ማ ጮማ ጮጮ ጮ ጮ
ም ኞ ት ምኞት ጨረቃ ጨ ረ ቃ

ጥሩ ምኞት ደስ ይላል።
ከማል ጮቤ ረገጠ።
የመማሪያ ክፍሉ ምቾት አለው።
ጮማ ስጋ አልወድም።
አልማዝ በጮጮ ወተት ጠጣች።
የጠዋት ጮራ ደስ ትላለች።

ኞ ጮ ቾ
ጮሌ ሰኞ
አማርኛ 1ኛ ክፍል )8 108
23ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ኜ ኝ ኞ ኚ
ጬ ጭ ጮ ጪ
ቼ ች ቾ ቺ
ጮ ማ ጮማ ዳኛ ዳ ኛ
ጫ ረ ጫረ ጫና ጫ ና
ች ሮ ታ ችሮታ ምኞት ም ኞ ት
ጭ ረ ት ጭረት ጫጫታ ጫ ጫ ታ
ቀ በ ኛ ቀበኛ ጫጩት ጫ ጩ ት
ጮ ር ቃ ጮርቃ ደስተኛ ደ ስ ተ ኛ

ባለቆሎው
በለጠ ከትምህርትቤት
ሲመለስ ቆሎ እያዞረ
ይሸጣል። አንድ ቀን
ፋጡማ ስትሮጥ ደፋችበት።
ተናደደ። የፋጡማ አባት
“አይዞህ” ብለው
ብር ሰጡት። በጣም
ፈነደቀ።

ኜ ጬ ቼ ኝ ጮኞ
ችጭ ቾቼ ጫረ ቀበኛ
109 )9 አማርኛ 1ኛ ክፍል
24ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ሀ ዐ ጀ
ሀ ሙ ስ ሀሙስ ዐርብ ዐ ር ብ
ሀ ሰ ን ሀሰን ሀይቅ ሀ ይ ቅ
ደ ጀ ን ደጀን ዓይን ዓ ይ ን
አ በ ጀ አበጀ ጀግና ጀ ግ ና

ሀሰን ወደ ሀኪምቤት ሄደ።


ሀሰንና ጀሚላ አብረው ያጠናሉ።
ሀይቁ ቅርብ ነው።
ሀሙስ የአማርኛ ክፍለጊዜ አለኝ።
ደጀን የአበጀን ሀብል ተዋሰ።

ሀ ዐ ጀ
ዐይን ደጀን
አማርኛ 1ኛ ክፍል )0 110
24ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ሀ ዐ

ሀ ብ ል ሀብል ጀበና ጀ በ ና
ሀ ብ ት ሀብት ሀረግ ሀ ረ ግ
ዐ ል ቦ ዐልቦ ዐይን ዐ ይ ን
ጀ ል ባ ጀልባ ሀውልት ሀ ው ል ት

ሀውልት አየሁ።
ሀብል ተገዛልኝ።
ሀረጉ ተጠመጠመ።
ዐይን ለማየት ይጠቅማል።
ጀልባው በውሃ ላይ ተንሳፈፈ።

ስጋ አይብ እርጎ እንቁላል ወተት

ሀ ዐ ጀ
111 )01 አማርኛ 1ኛ ክፍል
24ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ሁ2 ዑ ጁ
ሁ ሉ ሁሉ የጁ የ ጁ
ሁ ለ ት ሁለት ልጁ ል ጁ
ዑ መ ር ዑመር ደጁ ደ ጁ
ዑ ስ ማ ን ዑስማን ሁሉም ሁ ሉ ም

ወፎች ሁለት እግር አላቸው።


ኮፈሌ ምዕራብ አርሲ ውስጥ ይገኛል።
ልጁ መልካም ጠባይ አለው።
ዑመርና ሁሴን አብረው ያጠናሉ።
የእጁ ሰዓት ወድቆ ተሰበረ።

ሁ ዑ ጁ
ሁለት
አማርኛ 1ኛ ክፍል )02 112
24ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ሂ 1+1 = 2 ዒ ጂ
ሂ ሣ ብ ሂሣብ ጣሂር ጣ ሂ ር
ዒ ማ ን ዒማን ረጅም ረ ጅ ም
ው ሰ ጂ ውሰጂ ሂርና ሂ ር ና
ጂ ን ካ ጂንካ ሂጂ ሂ ጂ

የሂሣብ ትምህርት እወዳለሁ።


ሂርና ምዕራብ ሀረርጌ ውስጥ ይገኛል።
ዒማን ጎበዝ ተማሪ ነች።
ሂሩት “ወደትምህርትቤት ሂጂ” ተባለች።
ሀብሌን ውሰጂ።


ሂ ዒ ጂ
ሂሣብ ረጅም
113 )03 አማርኛ 1ኛ ክፍል
24ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ሃ ዓ

ው ሃ ውሃ ጃንጥላ ጃ ን ጥ ላ
ሃ ሳ ብ ሃሳብ ዓለም ዓ ለ ም
ዓ ለ ሙ ዓለሙ ዓመት ዓ መ ት
ሉ ባ ን ጃ ሉባንጃ መልመጃ መ ል መ ጃ

ጃንጥላ ከፀሀይ ይከላከላል።


የሉባንጃ ጭስ እወዳለሁ።
ውሃ አስፈላጊ ነገር ነው።
ዓለሙ ጎበዝ ተማሪ ነው።
የተሰጠኝን መልመጃ ሰራሁ።

ሃ ዓ ጃ
ሳብ ሃብት ዓመት
አማርኛ 1ኛ ክፍል )04 114
25ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ሀ ሁ ሂ ሃ
ዐ ዑ ዒ ዓ
ጀ ጁ ጂ ጃ
ጃ ር ት ጃርት የጁ የ ጁ
ዓ መ ት ዓመት ልጁ ል ጁ
ሂ ሣ ብ ሂሣብ ሀይቅ ሀ ይ ቅ
ዒ ላ ማ ዒላማ ዓመት ዓ መ ት
ጀ ግ ና ጀግና ሀብል ሀ ብ ል
ሃ ይ ል ሃይል ሀብት ሀ ብ ት
ዑ መ ር ዑመር ረጅም ረ ጅ ም

ወተቱ
በላይነሽ ልጅዋን ወተት፣ እንቁላል፣
ስጋና አይብ ትመግበው ነበር። አንድ
ቀን ድመትዋ ወተቱን ጠጣችባት፤
ተናደደች። ልጁም ፋታ አልሰጣት
አለ። እንቁላል ጠብሳ አበላችው።

ሀ ዐ ጁ
ሂዓጂ ሀዓጃ ጀግና
ሃይል ሂሣብ ዐመል
115 )05 አማርኛ 1ኛ ክፍል
25ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ሄ ዔ ጄ
ዔ ሊ ዔሊ ሄደ ሄ ደ
ሄ ደ ች ሄደች ሄኖክ ሄ ኖ ክ
ራ ሄ ል ራሄል ወድጄ ወ ድ ጄ
አ ጥ ም ጄ አጥምጄ አርፍጄ አ ር ፍ ጄ

ዓሳ አጥምጄ አላውቅም።
አርፍጄ መነሳት አልወድም።
ዔሊ ፈጣን እንስሳ አይደለችም።
ሄርሜላ በጠዋት ተነሳች።
አንድ ወዳጄን ገበያ አገኘሁት።

ሄ ዔ ጄ
ዔሊ ሄደች
አማርኛ 1ኛ ክፍል )06 116
25ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ህ ዕ ጅ
ጅ ብ ጅብ ልጅ ል ጅ
ዕ ጅ ዕጅ ጅግራ ጅ ግ ራ
ዕ ድ ል ዕድል ጅራት ጅ ራ ት
ህ ብ ስ ት ህብስት ህዝብ ህ ዝ ብ

ብዙ ህዝብ ተሰበሰበ።
ህብረት ሃይል ነው።
ለማንኛውም ስራ ዕቅድ ያስፈልጋል።
ጦጣ ጅራት አላት።
ጅግራ የምትበላ እንስሳ ናት።

ምጣድ

ማድቤት

ህ ዕ ጅ
ህግ ጅብ
117 )07 አማርኛ 1ኛ ክፍል
25ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ሆ ዖ ጆ
ሆ ድ ሆድ ጆሮ ጆ ሮ
ሞ ጆ ሞጆ ጆንያ ጆ ን ያ
ኮ ረ ጆ ኮረጆ ሆዳም ሆ ዳ ም
ስ ም ዖ ን ስምዖን ናዖድ ና ዖ ድ

ሆድ የሰውነት ክፍል ነው።


ጆንያ የእህል መክተቻ ነው።
ስምዖን ጆሮውን አሞታል።
ናዖል ጎበዝ ልጅ ነው።
ጆፌ አሞራ ትንንሽ እንስሳትን ይበላል።

ሆ ዖ ጆ
ሆድ ጆሮ
አማርኛ 1ኛ ክፍል )08 118
25ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ሄ ህ ሆ ሂ
ዔ ዕ ዖ ዒ
ጄ ጅ ጆ ጂ
ጆ ሮ ጆሮ ሆድ ሆ ድ
ሞ ጆ ሞጆ ዔሊ ዔ ሊ
ዒ ላ ማ ዒላማ ዓመት ዓ መ ት
ሃ ይ ሌ ሃይሌ ወዳጅ ወ ዳ ጅ
ጃ ር ት ጃርት ጅግራ ጅ ግ ራ
ህ ብ ረ ት ህብረት ጆንያ ጆ ን ያ

ውርዬ
አቡ ጡጦ ሲጠባ ደረቱ ላይ
ወተት ይንጠባጠብበታል።
ውሮ “ሚያው!” እያለች
ትልሳለች። አቡ ይስቃል።
እናቱ “ክፍ! ቡዋጠጠችው”
ብላ አባረረቻት። አቡ
አለቀሰ። ውሮ ተመልሳ
ስትመጣለት ዝም አለ።

ሄ ዔ ጄ ህ ዕ ጅ
ሆ ዓ ጀ ሄጄ ሂሣብ
119 )09 አማርኛ 1ኛ ክፍል
26ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ሸ ፀ ዠ
ሸ ሚ ዝ ሸሚዝ ሸጠ ሸ ጠ
ሸ ክ ላ ሸክላ ዠማ ዠ ማ
ፀ ፀ ት ፀፀት ሸመተ ሸ መ ተ
ፀ ባ ይ ፀባይ ሸረሸረ ሸ ረ ሸ ረ

ሸሚዝ ተገዛልኝ።
ያልተተኮሰ ሸክላ ቀይ ነው።
ልጁ የማንጎ ፍሬ አይቶ ጎመዠ።
ጎርፉ መሬቱን ሸረሸረው።
ጥፋትን አውቆ መፀፀት ጠቃሚ ነው።

ሸ ፀ ዠ
ሸሚዝ ፀሀይ
አማርኛ 1ኛ ክፍል )! 120
26ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ሸ ፀ ዠ
ፀ ዳ ፀዳ ሸማ ሸ ማ
ፀ ጉ ር ፀጉር ፀዳለ ፀ ዳ ለ
ሸ ነ ሸ ነ ሸነሸነ ሸሚዝ ሸ ሚ ዝ
ሸ ከ ሸ ከ ሸከሸከ ሸረሸረ ሸ ረ ሸ ረ

አወቀ
አወቀ ከፀሎት ተመልሶ ወደገበያ
ሄደ። ከገበያ ጤፍ ሸመተ።
ጤፉን ፀሀይ ላይ አሰጣ። ጤፉን
ሶስት ቦታ ከፋፈለ። ከዚያም
ወፍጮ ቤት ወስዶ አስፈጨ።

ድመትዋ ወተት ጠጣች ዶሮዋ ጥሬ ለቀመች


ዶሮዋ ጥሬ ለቀመች

ሸ ፀ ዠ
ሸማ ፀዳ
121 )!1 አማርኛ 1ኛ ክፍል
26ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ሹ ፁ ዡ
ሹ ም ሹም ሹል ሹ ል
ሹ መ ት ሹመት ንፁህ ን ፁ ህ
ጋ ባ ዡ ጋባዡ አዛዡ አ ዛ ዡ
ት ን ፋ ሹ ትንፋሹ ጎመዡ ጎ መ ዡ

ትንሹ ልጅ ዳቦ ገዝቶ መጣ።


ንፁህ ውሀ መጠጣት ጥሩ ነው።
መኮሮኒ በሹካ በላሁ።
የጣቢያ አዛዡ ተጠርጣሪውን ያዙት።
አወል በጣም ጎበዝ ተማሪ ነው።

ሹ ፁ ዡ
ሹም ንፁህ
አማርኛ 1ኛ ክፍል )!2 122
26ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ሺ ፂ ዢ
የ ሺ የሺ ገዢ ገ ዢ
ሺ በ ሺ ሺበሺ ፂም ፂ ም
አ ና ፂ አናፂ ሺህ ሺ ህ
ቅ መ ሽ ቅመሽ ሺል ሺ ል

ሺበሺ መኪና ገዛ።


ሰውዬው ፂሙን ላጨ።
አናፂ ቤት ይሰራል።
አወል ጎበዝ ቀራፂ ነው።
የሺ ጎበዝ አንባቢ ናት።

____ መጣ አሰፋ ትናትና መጣ።


____ ሄደ
አሰፋ ትናትና ____ ደነሰ
____ ዘመረ
____ ፃፈ

ሺ ፂ ዢ
ገዢ ሺበሺ
123 )!3 አማርኛ 1ኛ ክፍል
26ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ሻ ፃ ዣ
ሻ ማ ሻማ ነፃ ነ ፃ
ህ ፃ ን ህፃን ገለፃ ገ ለ ፃ
ቀ ረ ፃ ቀረፃ ነፃነት ነ ፃ ነ ት
እ ር ሻ እርሻ ዣንጥላ ዣ ን ጥ ላ

ወንድሜ ሻማ አበራ።
ተማሪዎች ግብዣ አደረጉ።
ፈንዲሻ በጣም እወዳለሁ።
ዣንጥላ ከፀሀይና ከዝናብ ይከላከላል።
መምህርትዋ ገለፃ አደረጉ።

እምቡዋ ላም
ዉዉ _________
ሚያው _________
በአአ _________
ሚአአ _________

ሻ ፃ ዣ
ሻማ ነፃ
አማርኛ 1ኛ ክፍል )!4 124
27ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ሸ ሹ ሺ ሻ
ፀ ፁ ፂ ፃ
ዠ ዡ ዢ ዣ
ፃ ፈ ፃፈ ሻማ ሻ ማ
ሸ ሚ ዝ ሸሚዝ ሺህ ሺ ህ
ሸ መ ተ ሸመተ ሹራብ ሹ ራ ብ
ፀ ሀ ፊ ፀሀፊ ፀለየ ፀ ለ የ
ፀ ሎ ት ፀሎት ፀፀት ፀ ፀ ት

አህያና ጅብ
ከእለታት አንድ ቀን የጅብ ልጅ ሞተ። አህያዎች
ሊያስተዛዝኑት ሄዱ። አያ ጅቦም “ማስተዛዘኛ ሳትይዙ
ትመጣላችሁ!?” አላቸው። አህያዎቹም የላይኛውን
ከንፈራቸውን ሰጡት። አያ ጅቦም “ትስቁብኛላችሁ?”
ብሎ በላቸው።

ሸፀ ዡፁ ሺፂ ዠሹ
ዢፃ ዣሻ ሺል ሻማ
125 )!5 አማርኛ 1ኛ ክፍል
27ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ሼ ፄ ዤ
ይ ዤ ይዤ ደርሼ ደ ር ሼ
አ ፄ አፄ ቅላፄ ቅ ላ ፄ
ሼ ህ ሼህ ፈዝዤ ፈ ዝ ዤ
ለ ብ ሼ ለብሼ ድንቡሼ ድ ን ቡ ሼ

ሱቅ ደርሼ መጣሁ።
የደንብ ልብስ ለብሼ ወደትምህርትቤት ሄድሁ።
ሜላት እግርኩዋስ መጫወት ትወዳለች።
የዜማ ቅላፄዋ በጣም ደስ ይላል።
ሲኒማውን ስመለከት ፈዝዤ ቀረሁ።

ሼ ፄ ዤ
ደርሼ ለብሼ
አማርኛ 1ኛ ክፍል )!6 126
27ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ሽ ፅ ዥ
ፅ ና ት ፅናት አዛዥ አ ዛ ዥ
ፅ ዳ ት ፅዳት አብሽ አ ብ ሽ
ን ፅ ህ ና ንፅህና ፅሁፍ ፅ ሁ ፍ
ዥ ዋ ዥ ዌ ዥዋዥዌ መዝናኛ መ ዝ ና ኛ

የአካባቢያችንን ንፅህና መጠበቅ አለብን።


ዛሬ የፅዳት ዘመቻ አለብን።
ዥዋዥዌ ጨዋታ በጣም እወዳለሁ።
ውጤታማ ለመሆን የዓላማ ፅናት ያስፈልጋል።
የነብር መልክ ዥንጉርጉር ነው።

ሰ በረደ
ታ ደረሰ
ደ _______
በረ ____ _______

ደረ ____
ረ _______
በ _______
ቀ _______

ሽ ፅ ዥ
ፅዳት አዛዥ
127 )!7 አማርኛ 1ኛ ክፍል
27ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ሾ ፆ ዦ
ሾ ላ ሾላ ዋሾ ዋ ሾ
ጌ ሾ ጌሾ ማሾ ማ ሾ
ፆ ም ፆም ሾርባ ሾ ር ባ
ፀ ፀ ት ፀፀት ንፁህ ን ፁ ህ

እኛ ግቢ ውስጥ የሾላ ዛፍ አለ።


ሰኞ ቀን ደስ ይላል።
ልጁ እርሳስ ቀርፆ ፃፈ።
ወይንሸት ሾርባ ትወዳለች።
በየአገሩ ቆንጆዎች አሉ።

ሾ ፆ ዦ
ሾላ ፆም
አማርኛ 1ኛ ክፍል )!8 128
27ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ሼ ሽ ሾ ሺ
ፄ ፅ ፆ ፂ
ዤ ዥ ዦ ዢ
ሸ ሸ ሸሸ ፅንስ ፅ ን ስ
ሾ ላ ሾላ ሽፋን ሽ ፋ ን
ሻ ን ጣ ሻንጣ ሽኮኮ ሽ ኮ ኮ
ሻ ጋ ታ ሻጋታ ፅናት ፅ ና ት
ፀ ሀ ይ ፀሀይ ሽሽት ሽ ሽ ት
ሽ ፋ ል ሽፋል ዠበረረ ዠ በ ረ ረ

ታማኙ ውሻ
በድሮ ጊዜ አንድ ደሀ ገበሬ
ነበር። ታማኝ ውሻ ነበረው።
አንድ ቀን ከሀብታሙ ሰው
ብድር ወሰደ። ለመያዣነት
ውሻውን ሰጠ። ውሻው ግን
ጠፍቶ ወደ ቤቱ ተመለሰ።

ሼ ፄ ዤ ሽ ፅ ዥ
ሾፆዦ ሾላ ሸሸ
ፅዳት ፀፀት
129 )!9 አማርኛ 1ኛ ክፍል
28ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ጰ ፐ ቨ
ጳ ጳ ስ ጳጳስ ቸረቸረ ቸ ረ ቸ ረ
ጨ ለ ጠ ጨለጠ መዋኘት መ ዋ ኘ ት
ሸ መ ተ ሸመተ ዩኒቨርሲቲ ዩ ኒ ቨ ር ሲ ቲ
ጰ ል ቃ ን ጰልቃን ተንጰረጰረ ተ ን ጰ ረ ጰ ረ

ጰልቃን አሞራ አሳ ይወዳል።


አባ ምንተስኖት ጰጰሱ።
ልጁ ውሻ ሲመጣበት ተንጰረጰረ።
የዩኒቨርሲቲ ተማሪ መሆኔ አይቀርም።

ጰ ፐ ቨ
ጰጰሰ ጰልቃን
አማርኛ 1ኛ ክፍል )V 130
28ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ጰ ፐ ቨ
መ ጠ ለ ያ መጠለያ ህክምና ህ ክ ም ና
ወ ን ጀ ል ወንጀል መታመን መ ታ መ ን
ቤ ተ ሰ ብ ቤተሰብ መመገብ መ መ ገ ብ
እ ር ሳ ስ እርሳስ ህብረት ህ ብ ረ ት

ቤታችን
የቀበሌያችን የጤና ባለሙያ
ወደቤታችን መጣች። ቤታችንን
ከፋፍለን ለመኝታ፣ ለመፀዳጃ፣
ለማብሰያ እንድናደርግ መከረችን።
እኛም ምክርዋን ተግባራዊ
አደረግን። በመጨረሻም ጤናችን
ተጠብቆ መኖር ጀመርን።

ደ ___ ቀ

________
ደመቀ
________
________
________

ጰ ፐ ቨ ፐቨ ጰፐ
131 )V1 አማርኛ 1ኛ ክፍል
28ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ጱ ፑ ቩ
ፑ ል ፑል ሰጠ ሰ ጠ
ዝ ን ጀ ሮ ዝንጀሮ ያዘ ያ ዘ
አ ከ ራ ዬ አከራዬ ሽያጭ ሽ ያ ጭ
ጭ ን ቀ ት ጭንቀት ሸፈነ ሸ ፈ ነ

አየለ ፑል መጫወት ይወዳል።


ዓሳን በብልሃት መብላት አለብን።
ለወላጅ መታዘዝ ተገቢ ነው።
ዓለሚቱ በዒላማ ውድድር አሸነፈች።

ጱ ፑ ቩ
ፑል ጰጰሰ
አማርኛ 1ኛ ክፍል )V2 132
28ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ጲ ፒ

ላ ጲ ስ ላጲስ ፒያሳ ፒ ያ ሳ
ፒ ያ ኖ ፒያኖ ጥቅጥቅ ጥ ቅ ጥ ቅ
ጲ ላ ጦ ስ ጲላጦስ መጫወቻ መ ጫ ወ ቻ

ላጲስና እርሳስ ተገዛልኝ።


ፒያኖ የሙዚቃ መሣሪያ ነው።
ፒያሳ መሀል ከተማ ላይ ይገኛል።
ገሊላ ወደመጫወቻ ሜዳው ሮጠች።
ፒያኖና ጊታር መጫወት ደስ ይለኛል።

ጲ ፒ ቪ
ፒያሳ ፒያኖ
133 )V3 አማርኛ 1ኛ ክፍል
28ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ጳ ፓ ቫ
ጳ ጉ ሜ ጳጉሜ ፓፓያ ፓ ፓ ያ
ጳ ጳ ስ ጳጳስ ፓስታ ፓ ስ ታ
ጳ ው ሎ ስ ጳውሎስ ፓርላማ ፓ ር ላ ማ

ጳጉሜ አስራሶስተኛ ወር ናት።


ፓስታ መብላት እወዳለሁ።
ጳውሎስ ጎበዝ ተማሪ ነው።
ፓፓያ ከፍራፍሬ አይነቶች ይመደባል።
ጫልቱ ለፓርላማ ምርጫ ተወዳደረች።

በ አሰበ

አሰ
?

ጳ ፓ ቫ
ፓስታ ፓፓያ
አማርኛ 1ኛ ክፍል )V4 134
29ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ጰ ጱ ጲ ጰ
ፐ ፑ ፒ ፓ
ቨ ቩ ቪ ቫ
ላ ጲ ስ ላጲስ ፒያኖ ፒ ያ ኖ
ፓ ስ ታ ፓስታ ፒያሳ ፒ ያ ሳ
ፓ ር ቲ ፓርቲ ጰጰሰ ጰ ጰ ሰ
ፓ ፓ ያ ፓፓያ ጳጉሜ ጳ ጉ ሜ

ክህደት
በዱሮ ጊዜ አንበሳና ድኩላ ጉዋደኛሞች ነበሩ።
እንዳይካካዱ ተማምለው አብረው መኖር ጀመሩ። ድኩላ
ጉዋደኛውን ለመጠየቅ ሄደ። ከጉዋደኛው ቤት ሲመለስ
አንበሳ መሃላውን ጥሶ ጀርባው ላይ ተከመረበት።
ድኩላው ለማምለጥ ሲታገል በቀንዱ የአንበሳውን
አንጀት ዘረገፈው።

ፐጰ ቨጱ ቫቩ ፑፒ
ጲቪ ፓጳ ፑል ላጲስ
135 )V5 አማርኛ 1ኛ ክፍል
29ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ጴፔ ቬ
ፔ ዳ ል ፔዳል ቬሎ ቬ ሎ
ላ ጲ ስ ላጲስ ፒያሳ ፒ ያ ሳ
ፓ ፓ ያ ፓፓያ ጨለማ ጨ ለ ማ
ጴ ጥ ሮ ስ ጴጥሮስ ፔፕሲ ፔ ፕ ሲ

ፒያሳ ብዙ ህዝብ ይገኛል።


ላጲስና እርሳስ ገዙ።
ፔኘሲ ከለስላሳ መጠጥ ይመደባል።
ጴጥሮስ አንደኛ ስለወጣ ተሸለመ።
ብስክሌት ሲነዱ ፔዳሉን በደንብ መርገጥ ያስፈልጋል።

ጴ ፔ ቬ
ጴጥሮስ ፔዳል
አማርኛ 1ኛ ክፍል )V6 136
29ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

ፕ ጵ ቭ
መ ረ ጠ መረጠ ጵጵስና ጵ ጵ ስ ና
አ ሳ ማ አሳማ ንፅህና ን ፅ ህ ና
ፅ ና ፅ ል ፅናፅል ፕሮግራም ፕ ሮ ግ ራ ም
ድ ል ድ ይ ድልድይ ኢትዮጵያ ኢ ት ዮ ጵ ያ

ኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦች ሀገር ናት።


አባ ምንተስኖት ጵጵስና ተቀበሉ።
ፅናፅል የመንፈሳዊ መዝሙር መሣሪያ ነው።
በፕሮግራም ማጥናት ለጥሩ ውጤት ያበቃል።
የግልና የአካባቢ ንፅህናን መጠበቅ አለብን።

አነጋገር

? ?

ነጋ ?

ፕ ጵ ቭ
ጵጵስና ኢትዮጵያ
137 )V7 አማርኛ 1ኛ ክፍል
29ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ፖ ጶ ቮ
ፖ ም ፖም ጳጳስ ጳ ጳ ስ
ፖ ሊ ስ ፖሊስ ካፖርት ካ ፖ ር ት
ፖ ስ ታ ፖስታ ፖርቹጋል ፖ ር ቹ ጋ ል

ዝናብ ስለሆነ ካፖርት ደርብ።


የፖርቹጋል እግርኩዋስ ቡድን ሀይለኛ ነው።
ፖሊሱ ሌባውን ያዘው።
ደብዳቤ በፖስታ ተላከልኝ።
የፖም ፍሬ መብላት እወዳለሁ።

ፖ ጶ ቮ
ፖሊስ ፖስታ
አማርኛ 1ኛ ክፍል )V8 138
29ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ፔ ፕ ፖ ፓ
ጴ ጵ ጶ ጳ
ቬ ቭ ቮ ቫ
ቬ ሎ ቬሎ ፖስታ ፖ ስ ታ
ካ ፖ ር ት ካፖርት ጳጳስ ጳ ጳ ስ
ጴ ጥ ሮ ስ ጴጥሮስ ጳውሎስ ጳ ው ሎ ስ
ፖ ር ቹ ጋ ል ፖርቹጋል ኢትዮጵያ ኢ ት ዮ ጵ ያ

አሚናት
አሚናት ሰፈርዋን በመጠበቅ የተመሰገነች ናት። አንድ
ቀን ቤት ለመሰርሰር ያደፈጠ ሌባ ያዘች። የሰፈሩ ሰዎች
ተሰበሰቡ። ወንጀል በመከላከልዋ አመሰገኗት። “ለዕድገት
መተሳሰብ ይበጃል። አብሮ መስራት ይጠቅማል።
ወንጀልን መከላከል ያስፈልጋል” በማለት ተስማሙ።
በመጨረሻም ሌባውን ለፖሊስ አስረከቡ።

ፔጴ ቬፕ ጲቭ ፐጰ
ካፖርት ቮፕ ቬሎ ጳጳስ
139 )V9 አማርኛ 1ኛ ክፍል
30ኛ ሣምንት 1ኛ ቀን

ሰ ኑ ኡ ኢ ኤ
ነ ሱ ሶ ሴ ን
አ ት ኒ ኔ ስ

ሰ ላ ም ሰላም መነነ መ ነ ነ
አ ራ ዳ አራዳ ሶስት ሶ ስ ት
ገ ለ ጠ ገለጠ ገናና ገ ና ና
አ መ ነ አመነ ንስር ን ስ ር
ሶ ስ ና ሶስና ጋገረ ጋ ገ ረ
ነ ቀ ነ ቀ ነቀነቀ ገነገነ ገ ነ ገ ነ
እ ም ነ ት እምነት ጉንጉን ጉ ን ጉ ን

ንስር አሞራ አየሁ።


ገነነ አነር ያዘ።
ሰላም ጠቃሚ ነው።
አለሙ መፅሐፍ ገለጠ።
አማርኛ 1ኛ ክፍል )# 140
30ኛ ሣምንት 2ኛ ቀን

ለ ከ ዙ ዊ ሌ
ወ ሉ ኩ ዚ ዌ
ዘ ዉ ሊ ኪ ኬ

ክ ክ ክክ ዜማ ዜ ማ
ው ል ውል ካኪ ካ ኪ
ለ ካ ለካ ኮት ኮ ት
ለ ው ዝ ለውዝ ልገሳ ል ገ ሳ
ወ ገ ነ ወገነ መዘዝ መ ዘ ዝ
ሙ ገ ሳ ሙገሳ ልኬት ል ኬ ት
ወ ጋ ገ ን ወጋገን ውዝዋዜ ው ዝ ዋ ዜ

የሽሮ ክክ በላሁ።
ኮት መልበስ ትወዳለች።
እኔ ለውዝ በላሁ።
ከተማ ሜዳውን ለካ።
141 )#1 አማርኛ 1ኛ ክፍል
30ኛ ሣምንት 3ኛ ቀን

የ ቸ ጩ ኚ ይ
ኘ ዩ ቹ ጪ ኝ
ጨ ኙ ዪ ቺ ጭ

ጨ ው ጨው ጮሌ ጮ ሌ
ጨ ሌ ጨሌ ውጭ ው ጭ
ወ ጪ ወጪ አቻ አ ቻ
ዛ ቻ ዛቻ ጫጩት ጫ ጩ ት
ቸ ኮ ለ ቸኮለ ይመኑ ይ መ ኑ
የ ም ር የምር ችሎት ች ሎ ት
ጭ ም ት ጭምት ጭውውት ጭ ው ው ት

ጨው ምግብ ያጣፍጣል።
ሁለት ጫጩቶች አሉኝ።
የእኛ ቡድን አቻ ወጣ።
አማርኛ 1ኛ ክፍል )#2 142
30ኛ ሣምንት 4ኛ ቀን

ሀ ሸ ጁ ዒ ዕ
ዐ ሁ ሹ ጂ ጅ
ጀ ዑ ሂ ሺ ሽ
ሻ ሽ ሻሽ ሆድ ሆ ድ
ሂ ድ ሂድ ዑመር ዑ መ ር
ሁ ለ ት ሁለት ዕድሜ ዕ ድ ሜ
ሃ ይ ሉ ሃይሉ ጀግና ጀ ግ ና
ህ መ ም ህመም ጅራት ጅ ራ ት
አ ሂ ዶ አሂዶ ሹመት ሹ መ ት
ዓ መ ት ዓመት ሽመል ሽ መ ል

ቴዎድሮስ
አንድ ቀን ቴዎድሮስ ከውሻው ጋር ይጫወታል።
በአጠገባቸው አንድ ሰው አለፈ። ውሻውን መታበት።
ቴዎድሮስ፣ “ምን አደረገህ?” አለው። ሰውየው፣ “ውሻ
አልወድም” አለ። ውሻው አነከሰ፤ ቴዎድሮስ ተናደደ።

ሻሽ ተገዛልኝ።
ዕድሜሽ ስንት ነው?
ዑመር ጀግና ተማሪ ነው።
143 )#3 አማርኛ 1ኛ ክፍል
30ኛ ሣምንት 5ኛ ቀን

ፀ ጰ ዡ ፂ ዥ
ዠ ቨ ፒ ቪ ፕ
ፐ ፁ ጲ ፅ ቭ
ፓ ር ቲ ፓርቲ ፀዳል ፀ ዳ ል
አ ዛ ዥ አዛዥ ፖሊስ ፖ ሊ ስ
ፀ ሎ ት ፀሎት ፀሀይ ፀ ሀ ይ
ዠ ለ ጠ ዠለጠ ፀበል ፀ በ ል
ጴ ጥ ሮ ስ ጴጥሮስ ጳውሎስ ጳ ው ሎ ስ

ክፉን በክፉ አትመልስ


ቴዎድሮስ እንደወትሮው መንገድ ላይ ከውሻው ጋር
ይጫወታል፡፡ ከባድ ነፋስ መጣ፡፡ ወዲያው ሃይለኛ
ዝናብ ተከተለ፡፡ አንድ ሰውዬ ከነቴዎድሮስ ቤት ሊጠለል
ተጠጋ፡፡ ውሻው፣ “ዉ! ዉ” አለ፡፡ ሰውዬው፣ “ያዝልኝ!”
አለው፡፡ “ባለፈው ጊዜ ለምን ተማታህ? ቤቱ ስለሆነ
መብቱ ነው” አለው፡፡ አባቱ፣ “ክፉን በክፉ አትመልስ”
ብሎ፣ ሰውዬውን አስገባው፡፡

እናቴ በጠዋት ትፀልያለች።


የፖሊስ አዣዡ መጡ።
እህቴ ፓፓያ በላች።
አማርኛ 1ኛ ክፍል )#4 144
የዓመቱ ተተኳሪ ፊደሎች

በ ቡ ቢ ባ ቤ ብ ቦ
ቀ ቁ ቂ ቃ ቄ ቅ ቆ
ጠ ጡ ጢ ጣ ጤ ጥ ጦ
መ ሙ ሚ ማ ሜ ም ሞ
ረ ሩ ሪ ራ ሬ ር ሮ
ደ ዱ ዲ ዳ ዴ ድ ዶ
ተ ቱ ቲ ታ ቴ ት ቶ
ፈ ፉ ፊ ፋ ፌ ፍ ፎ
ሰ ሱ ሲ ሳ ሴ ስ ሶ
ነ ኑ ኒ ና ኔ ን ኖ
አ ኡ ኢ ኣ ኤ እ ኦ
ከ ኩ ኪ ካ ኬ ክ ኮ
ወ ዉ ዊ ዋ ዌ ው ዎ
ለ ሉ ሊ ላ ሌ ል ሎ
ዘ ዙ ዚ ዛ ዜ ዝ ዞ
ገ ጉ ጊ ጋ ጌ ግ ጎ
የ ዩ ዪ ያ ዬ ይ ዮ
ኘ ኙ ኚ ኛ ኜ ኝ ኞ
ጨ ጩ ጪ ጫ ጬ ጭ ጮ
ቸ ቹ ቺ ቻ ቼ ች ቾ
ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ
ዐ ዑ ዒ ዓ ዔ ዕ ዖ
ጀ ጁ ጂ ጃ ጄ ጅ ጆ
ሸ ሹ ሺ ሻ ሼ ሽ ሾ
ፀ ፁ ፂ ፃ ፄ ፅ ፆ
ዠ ዡ ዢ ዣ ዤ ዥ ዦ
ጰ ጱ ጲ ጳ ጴ ጵ ጶ
ፐ ፑ ፒ ፓ ፔ ፕ ፖ
ቨ ቩ ቪ ቫ ቬ ቭ ቮ

145

You might also like