You are on page 1of 1

አስደሳች ዜና!!!!!!

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ።


ነጃሺ/አመዴ መስጂድ የ8ተኛ እና የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና
ለሚወስዱ ሙስሊም ተማሪዎች በበጎ ፍቃደኝነት ላይ የተመስረተ
እገዛ ለማድረግ ዝግጅቱን ጨርሷል። ስለሆነም ሁሉም የ8 እና
የ12ተኛ ክፍል ሙስሊም ተማሪዎች አርብ የካቲት 6/2012 ከአሱር
እስከ መግሪብ በመስጂዱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በአካል ተገኝታችሁ
እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።

ነጃሺ መስጂድ

You might also like