You are on page 1of 1

ቀን ፡ 27/07/2015

ሇ ባህርዳር ዙሪያ ወረዳ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት


ባህርዳር

ጉዳዩ፡- የኢንቨስትመንት ቦታ እንዲሰጠን ስሇመጠየቅ


ከላይ በርዕሱ ሇመግሇጽ እንደተሞከረው እኔ አቶ ጌታቸው አበበ በማኑፋክቸር ኢንቨስትመንት ዘርፍ
በመሰማራት ኢንቨስት ሇማድረግ 7,000 ካሬ ሜትር የዶሮ እርባታ እና የዶሮ ውጤቶች ማቀነባበሪያ
የሚሆን ቦታ እንዲሰጠኝ ስል ከዚህ ማመልከቻ ጋር የፕሮጀክት ፕሮፖዛል እና የማልማት አቅም የሚያሳይ
የባንክ እስቴትመንት አያይዠ ያቀረብኩ መሆኑን እገልፃሇሁ፡፡

ከሰላምታ ጋር//

ዋና ስራ አስኪያጅ
ጌታቸው አበበ

You might also like