Professional Documents
Culture Documents
Weha Medhanitae
Weha Medhanitae
የኮምፒውተር ፅሁፍ
ሂሩት ጎንፋ
ለውድ Eናቴ ለወ/ሮ Aይናለም
መስፍን ስጦታ ይሆን ዘንድ
Eመኛለሁ።
Aልታመምንም፣ ውሃ ጠምቶን ነው ፡፡
---
ውድ ዶ/ር ባትማን
የEርስዎው
ባሪ ኤስ ኬንድለር ፒ.ኤች.ዲ
ማንሀተን ኮሌጅ
2
Aዲሱ Aመለካከት
ሒያተስ ሔራና
(የጨጓራ ቦታ መልቀቅ)
ሒያተስ ሔራና (Hiatus Herina) ማለት የላይኛው የጨጓራ
ክፍል በሳንባ መደገፊያ ክፍተት በኩል ወደደረት ክልል ውስጥ
ሲገባ ነው፡፡ የጨጓራ ትክክለኛ ቦታ ይህ Aይደለም፡፡ የጨጓራ
Aንድ ክፍል ደረት ውስጥ ባለበት ሁናቴ የምግብ መፈጨት
Aስጨናቂ ይሆናል፡፡ ጨጓራ ውስጥ ያለው Aሲድ በነፃነት ወደላይ
በመግፋት የምግብ መውረጃ ትቦን ያቃጥላል፡፡ የቃር ስሜትንም
ያመጣል፡፡
በተለምዶ፣ የጨጓራ የላይኛው ክፍል ውስጥ Eየተብላላ የሚግኝ
ምግብ ወደላይ ወጥቶ ምግብ መውረጃ ትቦ ውስጥ Eንዳይገባ
የሚያግደው ፉካ Aለ፡፡ የምግብ Aዋሃጅ ስርዓት የመኮማተር
Eንቅስቃሴ Aቅጣጫ፣ ከAፍ ምሮ Eስከ ደንዳኔ ድረስ ከላይ
ወደታች ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የተፈጨ ምግብ ወደላይ
Eንዳይመለስ የሚያግዱ ሁለት ፉካዎች Aሉ፡፡ Aንደኛው ፉካ
በምግብ መውረጃ ትቦ Eና በጨጓራ መሃከል ባለው መገናኛ
ግድግዳ ላይ ይገኛል፡፡ ይህ ፉካ የሚከፈተው ወይንም የሚላላው
ምግብ ወደጨጓራ በሚገባበት ወቅት ነው፡፡
ሌላው የማጥመጃ ፉካ ያለው ከመገናኛቸው ውጭ በተለጣጩ
የሳምባ ደጋፊ (diaphragm) ውስጥ የምግብ መውረጃ ትቦው ሳምባ
ደጋፊውን ክፍተት Aልፎ ከጨጓራ ጋር በሚገናኝበት ቦታ ላይ
ነው፡፡ ይ “የማጥመጃ ፉካ” በምግብ መውረጃ ትቦ ውስጥ የተዋጠ
ምግብ በሚኖርበት ጊዜ ሁሉ ይከፈታል፡፡ በሌሎች ጊዜ በጥብቅ
የተዘጋ ሲሆን ጨጓራ ውስጥ ያለውን ወደላይ Eንዳያልፍ
ይገድበዋል፡፡ በEነዚህ ሁለት ፉካዎች የAብሮነት Aሰራር የተነሳ
ምግብ ጨጓራ ውስጥ ከገባ በኋላ ተመልሶ መውጣት Aይችልም፡፡
ከAፍ ጀምሮ ደንዳኔ የሚደርሰው የምግብ Aዋሃጅ ስርዓት ልክ
Eንደረጅም ትቦ ነው፡፡ የተለያዩ ክፍሎቹ የምግብ Aወሳሰድን፣
ውህደትን Eና የAላስፈላጊ ቆሻሻ Aወጋገድ ሂደት ቀልጣፋ
የሚያደርግ Aሰራር Aላቸው፡፡ ይህንን ተግባር የሚያቀላጥፉ ብዙ
ሆርሞኖች ይገኛሉ፡፡ Eነዚህ በዚህ ስፍራ የሚመነጩ ሆርሞኖች
ተግባር የሂደቱን ቀጣይ ደረጃ ጊዜ የሚለኩ Eና ምልክት የሚሠጡ
ኬሚካላዊ መልEክተኞች ናቸው፡፡ Aስፈላጊ የምግብ Aዋሃጅ ንጥረ-
ነገሮች (Iንዛይሞች) ምግቡን የበለጠ ለማብላላት Eንዲሰራጩ
መንስኤ ሆነው ያገለግላሉ፡፡
በምግብ ውህደት ቀዳሚ ሂደት ላይ፣ የጨጓራ Aሲድ
በመመንጨት Iንዛይሞችን ለተግባር ይቀሰቅሳል፣ ስጋን የመሰሉ
ከባድ ፕሮቲኖችንና ጠንካራ ምግቦችን በመፍጨት ረገድም Eገዛን
ያደርጋል፡፡ ከዚያም ወደፈሳሽነት ተከላልቶ የተለወጠው ከፍተኛ
የAሲድ መጠን ያለው የጨጓራ ውስጥ ምግብ ወደAንጀት
የመጀመሪያ ክፍል ተገፍቶ ይገባል፡፡ በጨጓራና በAንጀት መካከል
Aንድ ፉካ ይገኛል፡፡ “ፓይሎሪክ ፉካ” (pyloric valve) በመባልም
ይታወቃል፡፡ የዚህ ፉካ ተግባር የሚቀላጠፈው ከ”መገናኛው” ሁለት
ጥጎች በሚያገኘው የትEዛዝ ወይንም የመልEክት ስርዓት ነው፡፡
ጨጓራ የያዘውን ወደAንጀት ማስተላለፍ መሻቱ Aንድ ነገር ነው፣
Aንጀት ደግሞ ይህን Eጅግ Aውዳሚ የሆነ Aደገኛ ነገር ለመቀበል
መዘጋጀቱ ሌላ ነገር ነው፡፡
ፓንክሪስ (ጣፊያ) በደም ውስጥ ያለውን የስካር መጠን
የሚቆጣጠረውን Iንሱሊን የተባለ ውህድ የሚያመነጭ Eጢ ነው፡፡
ከዚህ ሌላ Aስፈላጊ የሆኑ ጥቂት Iንዛይሞችን ወደAንጀት
ይልካል፡፡ ጣፊያ፣ ከጨጓራ የመጣው Aሲድ ወደAንጀት ከመግባቱ
በፊት የAንጀትን ውስጥ በAልካላይን (Aሲድን ማክሸፍ የሚችል
የAሲድ ተቃራኒ ንጥረ-ነገር) የመሙላት ሃላፊነት Aለበት፡፡ የጣፊያ
Eጅግ ዋንኛ ተግባር ይህንን ንጥረ ነገር ያለማቋረጥ ማምረት
ነው፡፡ ይህንን “ውሃ የበዛበት የባይካርቦኔት ውህድ” ለማምረትም፣
ጣፊያ ከደም ዝውውር ውስጥ ብዙ ውሃ ማግኘት Aለበት፡፡ በAካል
የውሃ Eጦት ጊዜ፣ ይህ ሂደት ብቃቱ ይቀንሳል፡፡ በዚህ የተነሳ፣
ፓይሮኒክ ፉካ ተከፍቶ የጨጓራን Aሲዳዊ ጓዝ ወደAንጀት
ለማራገፍ የሚተላለፍለትን ምልክት በግልፅና በትክክል መቀበል
ያቅተዋል፡፡ የጨጓራ ሕመምን የሚፈጥረው የመጀመሪያ ደረጃ ይህ
ነው፣ የሰው ልጅ Aካል የውሃ ጥም የመጀመሪያው Aመልካችም፣
የተፈጠረው ሕመም ይሆናል፡፡
ውሃ በምንጠጣበት ጊዜ፣ ወደጨጓራ ከሚገባው የውሃ መጠን
ጋር በተያያዘ፣ “ሞቲሊን” (motilin) የተባለ ሆርሞን/ የነርቭ
መልEክት Aመላላሽ ይመነጫል፡፡ ብዙ ውሃ በጠጣን መጠን፣
የሚመረተው የ”ሞቲሊን” መጠንም ይጨምርና፣ ከደም ዝውውር
ውስጥ ተለክቶ የሚታወቅ መጠን ይኖረዋል፡፡ “ሞቲሊን”
የሚመረተው በምግብ Aዋሃጅ ስርዓት ትቦ ውስጥ ነው፡፡ ይህ
ሆርሞን “ፐርስታልሲል” የተባለውን የምግብ Aዋሃጅ ስርዓት
የወደታች መከማተር ይፈጥራል፡፡ የዚህ ሂደት Aንድ ክፍል
የተዋሃደውን ምግብ ገድበው የያዙት ፉካዎች ጊዜ Eየጠበቁ
Eንዲከፈቱ የማድረግ ተግባርን ይጨምራል፡፡
ስለዚህ፣ በውሃ ላይ ጥገኛ ለሆኑ የምግብ ውህዶት ሂደቶች ሁሉ
የሚበቃ ውሃ በAካል ውስጥ በሚኖርበት ጊዜ፣ ጣፊያ Aንጀትን
ለAሲዳዊው የጨጓራ ጓዝ የሚያዘጋጀውን የባይካርቦኔት ውህድ
ያመነጫል፡፡ Eነዚህ ሁኔታዎች ሁሉ ሲሟሉ የፓይሮሊክ ፉካም
ተከፍቶ የጨጓራን የምግብ ውህድ Eንዲያስወጣ ይፈቀድለታል፡፡
ሞቲሊን ይህንን ተግባር በማቀናጀት ረገድ ወሳኝ የAስተላላፊነት
ሚና ይጫወታል፡፡ ሞቲሊን የሚመተረው ውሃ የጨጓራን ግድግዳ
ያለፈ ከፍታ ላይ ሲገኝ ነው፡፡
ችግሩ የሚከሰተው፣ Eነዚህ የምግብ ውህደት ተግባሮች
በተቀናጀ ሁኔታ ሊካሄድ የሚችሉበት የውሃ መጠን በAካል ውስጥ
ሳይኖር ሲቀር ነው፡፡ ወደAንጀት የሚገባውን የAሲድ ይዘት ያለው
የተብላላ ምግብ ሀይል የሚያኮላሽ ስልት ከሌለ፣ ስርዓቱ ጨጓራ
ውስጥ ያለውን ወደAንጀት ለማስተላለፍ በፍፁም ፈቃድ
Aይሰጥም፡፡ ይህ ቢከሰት የሚፈጠረው ውድመት ሊጠገን የማይችል
ይሆናል፡፡ የAንጀት ግድግዳዎችን ከAሲድ የሚከላከል በጨጓራ
ባለው ተመሳሳይ ምንም ነገር የለም፡፡ በመጀመሪያ በጨጓራ ሁለት
ጫፎች ላይ ያሉት ፉካዎች የመኮማተር ሃይል ይቀለበሳል፡፡
የፓይሮሊክ ፉካ መኮማተር Eየጨመረ ይሄዳል፡፡
በምግብ መውረጃ ትቦ በጨጓራ Eና የሳምባ Aቃፊ ውጪያዊ
ክብ ፉካዎች የበለጠ ዘና ይላሉ፡፡ በመጀመሪያ፣ግለሰቡ ተኝቶ Eያለ
ጥቂት Aሲድ ወደምግብ መውረጃ ትቦ ሊፈስስ ይችላል፡፡ ይህም
ቃር ብለን የምንጠራውን የማቃጠል ስሜት ይፈጥራል፡፡
በጥቂቶቹ ላይ፣ በሳንባ Aቃፊ ውስጥ ያለው “ፉካ” ልልነቱ
ከመጠን ከማየሉ የተነሱ የጨጓራ የተወሰነ ክፍል በዚያ ክፍተት
በኩል Aልፎ ወደደረት በመግባት ሒያተስ ሔርኒያ (Hiatus
Hernia) የተባለ የጤና ችግርን ያስከትላል፡፡ ፉካዎቹ ለጨጓራ ጓዝ
ተገቢ Eንቅስቃሴ Aስፈላጊ የሆነውን ተግባራቸውን ወደተቃራኒ
Aቅጣጫ በሚቀለብሱበት ጊዜ፣ Aንድ የኋላ ኋላ መምጣቱ
ለማይቀር ውጤት Eየተዘጋጁ መሆናቸው ግልፅ ይሆናል፡፡ የጨጓራ
ጓዝ Aፍ በኩል ይፈተልካል፡፡ የጨጓራ ጓዝ ወደAንጀት መግባት
Aልቻለም፣ ጨጓራ ውስጥም ተቀምጦ ከተወሰነ ጊዜ በላይ መቆየት
Aይችልም፣ ስለዚህ ያለው መንገድ Aንድ ብቻ ይሆናል፡፡Aፍ፡፡ ይህ
ክንዋኔ ተግባራዊ Eንዲሆን የምግብ Aዋሃጅ ስርዓቱ የመኮማተር
Aቅጣጫ ወደተቃራኒው ይለወጣል፡፡ ይህን ሒደት
“Aንታይፐሪስታልሲል” (antiperistaliss) ብለን Eንጠራዋለን፡፡
ከባድ የውሃ Eጦት ከሚያመጣቸውና በተሳሳተ መልክ ግንዛቤን
ከሚያገኙ የጤና Eክሎች Aንዱ ቡሊሚያ (bulima) ነው፡፡ ቡሊሚያ
የተመገቡትን ሁሉ ወዲያውኑ የሚያስመልሱ ሰዎች ችግር ነው፡፡
በቡሊሚያ ከሚሰቃዩ ሰዎች መካከል ተጠቃሿ ልEልት ዲያና
ነበረች፡፡ ልEልቷ በዚህ ችግር የተነሳ ከልUል ቻርለስ ጋር
የመሠረተችው ትዳር ፈርሷል፡፡ ምክንያቱም ይህ ችግር፣ የተወሰደ
ምግብ Eንዳይረጋ Eና በዚህም የተነሳ ተጠቂው በማያቋርጥ “ረሀብ”
Eንዲሰቃይ ያደረገዋል፡፡ Eነዚህ ባህሪያት ደግሞ ከማህበረሰብ
የሚያገልሉ ናቸው፡፡ በEነዚህ ግለሰቦች ላይ የሚታየው ረሀብ የጥም
ምልክት ሲሆን የማስመለስ ፍላጎታቸው ደግሞ ከላይ ከተጠቀሰው
የAሰራር Eንከን ጋር የተያያዘ ነው፡፡ የቡሊሚያ ተጠቂዎች
Aካላቸውን በደንብ በውሃ ማጥገብ Eና ምግብ ከመውሰዳቸው በፊት
ውሃ ቢጠጡ ይህ ችግር ይወገዳል፡፡
በEኔ Aመለካከት፣ በተደጋጋሚ ወደላይ የሚወጣውና ስሱን
የምግብ መውረጃ ትቦ የሚያጠቃው Aሲድ ምክንያት፣ በወጣትነት
የሚከሰት ከባድ ቃል Eና የኋላ ኋላ ሚከሰተው የምግብ መውረጃ
ትቦ የታችኛው ክፍል ነቀርሳ፣ ጥብቅ ትስስር Aላቸው፡፡
የጨጓራን የAንጀት ሕመሞች ምንም Aይነት የሕክምና ስም
ከበስተጀርባቸው ቢሰጣቸው Eንኳን፣ መታከም ያለባቸው ውሃን
ሳያቋርጡ በመውሰድ ነው፡፡ Aሁን ጥቅም ላይ ያለው ፀረ-Aሲድን
Eና ሒስታሚን ገዳቢ መድሀኒቶችን በመጠቀም የሚሠጥ ህክምና
Aካሉ በውሃጥም Eየተሰቃየ ላለ ሰው Aይጠቅምም፡፡
ኤ.ቢ. Eያልን የምንጠራው Aንዲት ወዳጃችን ራሷ Aማራጭ
መድሀኒቶችን በማስተዋወቅ ስራ ላይ የተሰማራች ነች፡፡ ይሁን
Eንጂ ከነበረባት ሒያተስ ሔርኒያ ለብዙ Aመታት ስትሰቃይ
ኖለች፡፡ የግሩም ደራሲነት ሙያ ያለው ባለቤቷም Eንደነገረኝ
ከሆነ ኤ.ቢ. ምግብ ለመመገብ ተቀምጣ ጨርሳ ልታጠናቅቀው
ወይንም ተቀምጣ ከሰዎች ጋር ውይይት ልታደርግ የቻለችበት ጊዜ
የለም፡፡ Aንዳንድ ጊዜ ለቃይዋ ምግቧን Eንድትጨርስ Aፍታ
Eንኳን ስለማይሰጣት የመመገቢያ ክፍሉን ለቅቀው ለመውጣት
ይገደዳሉ፡፡
ኤ.ቢ. Eንደነገረችኝ ውሃ ጠጥታ Aታውቅም፡፡ ባለቤቷ የኔን
መፅሀፍ Aግኝቶት የማንበብ Eድል በገጠማቸው ጊዜ ነበር፣
በመጨረሻ ችግሯን የተረዱት፡፡ ውሃ መጠጣት ጀመረች፡፡ የውሃ
Aወሳሰዷን Eየጨመረች ስትሔድ ሕመም Eየጠፋ መምጣቱን
Aወቀች፡፡ በቀናት ጊዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ጠፍቶ፣ ዳግም
ሳይመለስ ቀረ፡፡ Aሁን ባልና ሚስቱ ወጣ ብለው መመገብ
ይችላሉ፡፡ ከባለቤቴ ጋር ሆነን Aብረናቸው ጥቂት ጊዜ ማEድ
ተቀምጠናል፡፡ ህመሙ ፈፅሞ ጠፍቷል፡፡
Aጠቃላይ፡- የምግብ Aዋሃጅ ስርዓት ህመሞች የሰው ልጅ
Aካል ከባድ ወይንም ለረጅም ጊዜ የቆየ የውሃ ጥም ምልክት
ናቸው፡፡ ከዚህ ሌላ ከሌሎች የሰውነት የጥም ህመሞች ጋር በAንድ
ላይ ሊከሰት ይችላል፡፡ የሚስተር ላይጉራይን ደብዳቤ ተመልከቱ፡፡
ሚስተር ላይጎራይ የጨጓራና የሒያተስ ሔርኒያ ሕመሞች ተጠቂ
ነበረ፡፡ የውሃ Aወሳሰዱን በመጨመር ብቻ በAንድ ሳምንት ጊዜ
ውስጥ Aንደኛው ሕመም ፈፅሞ ሲጠፋ፣ ሌላው Eጅግ በጣም
ቀንሶለታል፡፡ ይህን ፅሁፍ በማዘጋጅበት ወቅት ሕመሙ ሙሉ
በሙሉ ድኗል፡፡
ፖ.ሳ.ቁ 3189
ከAክብሮት ጋር
ላውረንስ ኤ.ማሎን
የታችኛው ጀርባ ህመም
የራስ ምታቶች
ለዶ/ር ኤፍ ባትማን
ውድ ዶ/ር ባትማን
ማርጆሪ ሪምሲ
ዶ/ር ኤፍ ባትማን
የቀላል መድሀኒቶች ተቋም
2146 ኪንግስ ጋርደን ዌይ
ፎልስ ችርች ቫ 22043
ውድ ወዳጄ
ሚካኤል ፔክ
ሌላው የሮታሪ ክለብ Aባል የሆነው ማይክል ፓቱሪስ ነው፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ ከምሰራው ስራ ጋር የተዋወቀው ከጥቂት
Aመታት በፊት በክለቡ ውስጥ ተናጋሪ Eንግዳ ሆኜ በተጋበዝኩበት
ወቅት ነው፡፡ Aንድ Eለት Aብረን ምሳ Eየበላን ሳለን፣ የደም
ጊፍት Eና የስብ ክምችት በAካል ውስጥ የሚከሰቱት በሰነበተ የውሃ
Eጦት ምክንያት መሆኑን በሰፊው ዘርዝሬ ገለፅኩለት፡፡ Eለታዊ
የውሃ Aጠጣጥን መጨመር የሚለውን ምክሬን ተቀበለ፡፡
ባለቤቱንም ተመሳሳይ ተግባርን Eንድታዳብር Aሳመናት፡፡
Eባካችሁ የውሃ Aወሳሰድን መጨመር በAለርጂዎች Eና በAስም
ላይ ያለውን ተፅEኖ ከዚህ ደብዳቤ ላይ Aስተውሉ፡፡
የህግ ቢሮዎች
መልካሙን ሁሉ Eመኝልሀለሁ
ያንተው
I.ሚካኤል ፓቱሪስ
ውድ ዶክተር ባትማን
ከAክብሮት ጋር
የEርስዎው
ያንተው
ሚኒስትር መሀመድ ዋህቢ
የፕሬስ Eና የመረጃ ቢሮ ኃላፊ
ዋርድ ሬድዮ ጣቢያ
ውድ ዶ/ር ባትማን
ይህን ደብዳቤ የምፅፈው በቀን ሁለት ሊትር ያህል መጠጣት ለጤና ያለውን
ጠቀሜታ ለAድማጮቻችን በማሳወቅም ላመሰግንዎት ያህል ነው፡፡
የረዱት የሬድዮ Aድማጮቻችንን ብቻ Aይደለም፣ Eኔም በቀን ሁለት ሊትር
ውሀ Eየጠጣሁ ቆይቼ ከAንድ ሳምንት በኋላ ሙሉ Aካሌ በሀይል ተሞልቷል፡፡
ለAምስት Aመታት ያስቃየኝ የልብ ሕመም ጠፋ፣ በሒያተስ ሔሪና የተነሳ
የነበርኩበት የጭንቅ ህይወት Aከተመ፡፡ Aሁን Aዲስ ሰው የሆንኩ ይመስለኛል፡፡
በዋርድ ሬድዮ ጣቢያ ቃል-መጠይቅ ሳደርግ ሀያ Aመታትን
Aስቆጥሬያለሁ፣ ዳሩ ግን ከEርስዎ ጋር ያደረግኩትን ቆይታ ዘወትር ሳስታውሰው
Eኖራለሁ፡፡
የEርስዎው
የዋርድ ዜና ማሰራጫ ኮርፖሬሽን
ሳሙኤል ኤም ሊጉሪ፣ ፕሮግራም ዳይሬክተር
ምስክርነት
ጆን O ፎክስ
ቤትስ ፎክስ የተፈጥሮAዊ Eይታ ማሰልጠኛ
ስር ዊልያም Aስለር
8
መጠን ያለፈ ውፍረት
ዶን ኤም. ገትኮውስኪ
Aሁን ዶና Aግብታለች፡፡ በደስታም Eየኖረች ነው፡፡ ዶና
በሠርጓ ወቅት ከ40 ፓውንድ በላይ ክብደቷን ለመቀነስ በቅታ
ነበር፡፡
ይህ ሳይንስን መሠረት ያደረገ የክብደት ቅነሳ ስልት ውጤቱ
ዘላዊ ነው፣ ዳሩ ግን ምግብን በመቀነስ ብቻ የምንከተለው ስልት፣
የተወሰነ ክብደት ቢቀንስልንም በAጭር ጊዜ ውስጥ ክብደታችን
መጨመሩ Aይቀርም፡፡ ከሁሉ የከፋው፣ Eየራበን ያለመብላት
የሚያመጣብን የማያቋርጥ ሰቀቀን በተለይ በምግብ የኮሌትሮል
ይዘት ዙሪያ ላይ የሚታየው ጥንቃቄ የዘመናችን ፋሽን ሆኗል፡፡
Aትደናገጡ፡፡ Aሁን ከሚታየው Eንቁላልን ከምግብ ውስጥ
የመቀነስ ልምድ በተቃራኒ፣ መብላት የምፈልገውን ያህል Eንቁላል
ሁሉ Eበላለሁ፡፡ Eንቁላሎች የተመጣጠነ የፕሮቲን ይዘት
Aላቸው፡፡ ከዚህም ሌላ በAካል ውስጥ ኮሌትሮል ከመጠን በላይ
ሲከማች ከውሃ Eጦት ጋር ተያያዥነት Eንዳለው Aውቃለሁ፡፡
በሚቀጥለው ገፅ ላይ የተቀመጠው የፕሪሲላ ፕሬስተን ደብዳቤ
የውሃ-Eጦት ከክብደት መጨመር ጋር ብቻ ሳይሆን ከዚህም የከፋ
የጤና ችግር ከሆነው የAስም በሽታ ጋር ያለውን ግንኙነት
የሚናገር ነው፡፡ Aስምን ለመከላከል በወሰዱት ርምጃ 35 ፓውንድ
ያህል ክብደት ቀንሰዋል፡፡ በደብዳቤያቸው ላይ የሚገኘው ሌላው
Aስፈላጊ ነጥብ ጨው በበሽታ ተከላካይነት ረገድ ያለው ሚና ነው፡፡
ጨው ለAካል Aስፈላጊ ነው፡፡ በምላስ ላይ የሚገኙት የጨው
መቅመሻ ጫፎች በደንብ በሚቀሰቀሱ ጊዜ የAካልን ጭንቀት
Aስወግደው፣ ለውሃ ያለውን ፍላጎት ያስወግዳሉ፡፡ ጨው በAካል
ውስጥ በሚኖርበት ጊዜ ቢያንስ ለAስፈላጊ ሕዋሳት በAስቸኳይ ጊዜ
የውሃ Aቅርቦት ወቅት የሚደርሳቸውን ውሃ የሚያጣራ ብቃት
ያለው የማጣሪያ ስርዓት ይኖራል፡፡ ስለጨው በምEራፍ 12 በስፋት
ታነብባላችሁ፡፡
Eነዚህ ሁሉ ደብዳቤዎች የEውነተኛ - ህይወት ታሪኮች
መሆናቸውን Aስታውሱ፡፡ ለማስመሰልና ለማሳመን የተፃፈ
Aይደሉም፡፡ ስለውሃ ጥቅም ሰዎችን ለማሳመን የግድ ማስረጃ
Aያስፈልገንም፣ Aካላችን በራሱ ይመሰክራል፡፡ የሰው ልጅ Aካል
የውሃ ፍላጎቶች Eና ከውሃ Eጦት ጋር ለመለማመድ የገባባቸው
ችግሮች በበሽታነት መፈረጃቸውና መሰየማቸው የማን ጥፋት ነው?
የተፈጥሮAዊ ህክምና ቅደም ተከተሎችን ወደጎን በመተው
በመድሃኒት Iንዱስትሪው የሌሎችን ኪስ Aበልፃጊ ስልት ላይ
የሙጥኝ ማለታችን ምን ተጨባጭ ምክንያት ይዘን ነው? የEነዚህ
Iንዱስትሪዎች የተሳሳቱ ማረጋገጫዎች Aሁንም ድረስ Aካላቸው
በውሃ Eጦት Eየተሰቃየ በሚገኝ ሰዎች ዘንድ ሕመምንና ተስፋ-
ማጣትን Eየፈጠሩ ናቸው፡፡
ለሚመለከተው ሁሉ
ፕሪሲላ ዲ.ፕሬስተን
የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሀላፊ
1232 ሳውዝ ክሮኬት
ለAንድ Aመት ያህል በየምሽቱ በAስም Eየተሰቃዩ ትንፋሽን
ለመሳብ በመቃተት Eና Aስም ይዞት ከሚመጣው የመታፈን ድንጋጤ
ጋር Eየታገሉ ቁጭ ብሎ ማደርን Aስቡት። ይህን ህይወት ያሳለፍኩት
Eኔ ነኝ፡፡ EስከAምስት ወር በፊት ድረስ ያሳለፍኩ ህይወት ነው፡፡
በማርች 1993 ከባድ የAስም ጥቃት ደርሶብኝ ሆስፒታል ከተኛሁ በኋላ
የAየር ትቦ ሳንባ-ምች (ብሮንኪያል ኒሞኒያ) ያዘኝ። በደሜ ውስጥ ያለው
ጋዝ መጠን 40 Eያመለከተ ሕይወነ Aደጋ ላይ ወደቀ።
ከሆስፒታል ከወጣሁ በኋላ፣ ቲዎፊሊን (theophyllin) E ፕሪድኒሶን
(prednisone) የተባሉ መድሀኒቶች በከፍተኛ መጠን ታዘዙልኝ፡፡ ክብደነ
ከመጠን በላይ ጨመረ፣ መድሀኒቶቹም የመንፈስ መረበሽን Eና ቁጡነትን
ፈጠሩብኝ፡፡ በፍፁም መኖር Aስጠላኝ። ከዚህ በኋላ ነበር Aንድ
የተባረከች ወዳጄ ስለውሃ ጥቅም የሚናገረውን የዶክተር ባትማንገህሊጅን
መፅሀፍ የማስታወቂያ በራሪ ወረቀት የሰጠችኝ፡፡ ወዲያውኑ መፅሀፉን
Eንዲልኩልኝ ከቼክ ጋር ደብዳቤ ላክኩላቸው፡፡ የሚገርመው በግል ስልክ
ደውለውልኝ መድሀኒቶቼን ትቼ በየቀኑ ቢያንስ ሶስት ሊትር ውሃ
Eንድጠጣ Eና የተወሰነ መጠን ያለው ጨው Eንድወስድ መከሩ፡፡ በቀን
ለ15 ደቂቃ በሰፊ መደብር ውስጥ የEግር ጉዞ Eንዳደርግም Aክለው
ነገሩኝ፡፡ Aሁን በቀን ለ30 ደቂቃ የEግር ጉዞ ማድረግ Eችላለሁ፣
Aተነፋፈሴ መቶ በመቶ ተስተካክሏል።
ከዚያ Eለት ጀምሮ ለAስም የምወስዳቸውን መድሀኒቶች
Aቁሜያለሁ፡፡ ለAምስት ወራት ያህል የትንፋሽ Aጋዥ (Iንሔለር)
ወይንም ሌላ መድሀኒት Aልወሰድኩም፡፡ ገና ሊያፍነኝ ሲጀምር፣ Aንድ
ብርጭቆ Eጠጣና ትንሽ ጨው Eቀምሳለሁ፣ ከዚያ ጤናዬ ይመለሳል።
ሌላም ይቀረኛል። የጠጣሁት ያ ሁሉ ግሩምና ፍቱን ውሃ Eና
የEግር ጉዞዬ 35 ፓውንድ ክብደት ለመቀነስ ምክንያት ሆኖኛል፡፡ Aሁን
የምፈልገውን Aይነት ቅርፅና ክብደት Aለኝ፣ ወጣት፣ በሀይ የተሞላሁና
ጤነኛ ሆኛለሁ።
“መልEክቱን” ማግኘት ያለባቸው በሚሊየን የሚቆጠሩ Aሜሪካኖች
Aሉ፡፡ በኤድስ በAስም፣ በሪህ Eና በከረመ የመካከም ምልክቶች
ይጠቃሉ፡፡ በAሜሪን ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው፣ በዶክተር
በትማንገህሊጅ መፅሀፍት መጠቀም ይችላል።
Aስም Eና Aለርጂዎች
በየAመቱ 12 ሚሊየን ህፃናት በAስም ይጠቃሉ ሌሎች
በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ደግሞ ይሞታሉ ተብሎ
ይገመታል፡፡ ከAምስት Aመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ
Aስምን ለማጥፋት Eንነሳ፡፡ ህፃናት ውሃ Eንደጠማቸው
ባለማወቃቸው ብቻ በመታፈን የማያቋርጥ ፍርሃት
ውስጥ ከመኖር Eንታደጋቸው፡፡
የEርስዎው
ጆAኒ ዊንፊልድ
ውድ ዶክተር ባትማን
የEርስዎው
የሽንት ቀለም
ተፈጥሮAዊ የሽንት ቀለም ውሃማ ወይንም ደብዛዛ ቢጫ Eንጂ
ደማቅ ወይንም ደማቅ ቢጫና ብርቱካናማ መሆን የለበትም፡፡ ይህ
ከሆነ ግን Aካላችሁ ውሃ ማጣቱን ማሳያ ነው፡፡ ኩላሊቶች የAካል
ውስጥ መርዘኛ ንጥረ ነገሮችን ለማስወገድ ከAቅማቸው በላይ
Eያገለገሉ Eና ወፍራም ሽንት Eያመረቱ ነው ማለት ይሆናል፡፡
ለዚህ ነው ሽንት የሚወፍረው፡፡ ይህም ጥሩ የውሃ Eጦት ምልክት
ነው፡፡
ጨው የሌለበት ምግብ
በፍጹም Aይመከርም
ጨው ለAካል Eጅግ Aስፈላጊ ንጥረ ነገር ነው፡፡ Oክስጅን፣ ውሃ፣
ጨው Eና ፖታሺየም በቅደም ተከተል ለAካል Eጅግ Aስፈላጊ
የሚባሉ ናቸው፡፡ በ75 ዓመተ ዓለም፣ ፕሊኒ የተባለው ተመራማሪ
ጨውን ከሰው ልጅ መድሃኒቶች መካከል ቀዳሚው፣ በማለት
ጠርቶታል Aልተሳሳተም Aያችሁ ከAካል የጨው ይዘት መሀል፣
በግምት 27 በመቶ በAንኳር መልክ በAጥንቶች ውስጥ ይገኛል፡፡
የጨው Aንኳሮች (ክሪስታሎች) Aጥንቶችን የማጠንከር ተፈጥሮAዊ
ባህሪይ Eንዳላቸው ይነገራል፡፡ በዚህ የተነሳ፣ የAካል ውስጥ የጨው
Eጥረት የAጥንት መሳሳትን (osteoporosis) የማምጣት ሀይል
Aለው፡፡ ጨው ዋንኛና ተገቢ የደም ውስጥ መጠኑን ይዞ ካልተገኘ
ከተከማቸው ይቀነሳል፡፡
የህብን ወጪ መቀነሱ
ይህ የEይታ ለውጥ ሙሉ ለሙሉ ተጠንቶ ስራ ላይ በሚውልበት
ጊዜ፣ Eጅግ ከፍተኛ Aላስፈላጊ የህብረተሰብ ጤና ጥበቃ ወጪን
ያድናል፡፡ የደም ብዛት Eና ከዚህ ጋር ተያይዘው የሚመጡ
የልብና የደምስር ጤና ችግሮች የAሜሪካንን ህዝብ በAመት ከ100
ቢሊዮን ዶላር በላይ ያስወጡታል፡፡ የጀርባ ህመም ከህዝቡ ገቢ
ላይ በAመት 80 ቢሊዮን ዶላር ይወስዳል፡፡ ሪህማቶይድ
Aርትሪቲስ (ሪህ) 20 ሚሊዮን Aረጋዊያንን Eያጠቃ ብዙ Aስርተ
ቢሊዮን ዶላሮችን ከህዝብ ይነጥቃል፣ ያስነጥቃል፡፡ በ1992 ብቻ
ለጤና ጥበቃ ከወጣው የ750 ቢሊዮን ዶላር መካከል ከ50-60
በመቶ (ከ400 ቢሊዮን ያህል) ወጪ የፈሰሰው፣ በAካል የውሃ Eጦት
ምልክትነት መታየት ይገባቸው በነበሩ የጤና ችግሮች ላይ ነው፡፡
በመጨረሻ