You are on page 1of 25

Addis Ababa Design and

Construction Works Bureau


Profile

Addis Ababa Design and Construction


Works Bureau PROFILE

Ahttps://www.facebook.com/AddisConstruction.com
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCityhttps://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazL
የአዲስ አበባ ዲዛይንና

ግንባታ ስራዎች ቢሮ ዳራ
የአሁኑ የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች
ቢሮ የከተማውን አስተዳደር አስፈፃሚና ማዘጋጃ
ቤታዊ አገልግሎትአካላት እንደገና ለማቋቋም
በወጣው ዓዋጅ በቁጥር 35/2004 መሰረት
‹‹የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ›› በመባል
የቤት ልማት ስራዎችንም አብሮ በመያዝ 14
ተግባራትቶችን እንዲያከናውን ኃላፊነት ተሰጥቶት
ቆይቷል፡፡በዚህም መሰረት

የቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤትን፣ የቤቶች ልማት


አስተዳደር ኤጀንሲን፣ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማትና
ቁጥጥር ባለሥልጣንን፣ የመንግስት ኮንስትራክሽን
ኤጀንሲን እና የህብረተሰብ ተሣትፎ ልማት ኤጀንሲን
በበላይነት ይመራል፣ ያስተባብራል፤

በአስተዳደሩበጀት ለሚሰሩ የኮንስትራክሽን ሥራዎች


ዲዛይኖች እንዲሁም የቤቶች ግንባታ እና ሌሎች ቢሮዉ
የሚመራቸዉ ግንባታዎች የሚመለከቱ ውሎች
ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን እንዲዘጋጁ
ያደርጋል፣ በሥራ ላይ መዋላቸውን ይከታተላል፤

በሚመለከተውየፌደራል መንግሥስት አካል


የሚፈፀመው እንደተጠበቀ ሆኖ የኮንስትራክሽን
ኢንዱስትሪውን የአቅም ክፍተት በጥናት ላይ ተመስርቶ
እንዲሞላ ተገቢውን ድጋፍ ያደርጋል፣ አፈፃጸሙን
ይከታተላል፤ አቅም ለመገንባት የሚጠቅሙ አዳዲስ
አማራጭ ቴክኖሎጂዎችን የማፈላለግና የማሻሻል
ሥራዎች እንዲከናወኑ ይደግፋል፤ ያስተባብራል
የተገኙትም ሥራ ላይ መዋላቸውን ያረጋግጣል፤

የኮንስትራክሽንኢንዱስትሪውን ዕድገት ከግብዓት አቅርቦት


ጋር መጣጣም እንዲችል የግንባታ ግብዓት አምራቾችና
አከፋፋዮች በጥራትና በብዛት እንዲያቀርቡ ስትራቴጂዎችን
ይነድፋል፣ ይደግፋል፣ተግባራዊነቱንም ይከታተላል፤

የኮንስትራክሽንዘርፍ የመረጃ መረብና ማዕከል እንዲኖር

በማድረግ ወቅታዊ የዘርፉ መረጃዎች ተሰብስበው፣ ተመዝግበውና


ተተንትነው የልማት አቅጣጫዎችን መጠቆም በሚችሉበት
አግባብ መደራጀታቸውን ያረጋግጣል፤

የከተማው የቤት ልማት ሥራ ከሥራ ፈጠራና ከዕድገትና


ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ጋር የተቀናጀ እንዲሆን ጥናቶችን
ያካሂዳል ለተግባራዊነታቸውም ድጋፍ ይሰጣል፣

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ


ግንባታዎችን ይከታተላል፤ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር
በመቀናጀት ለተነሺዎች መጠለያ መቅረቡን ያረጋግጣል፤
እንዲሁም በመንግስትና በሌሎች አካላት ለሚገነቡ የጋራ
መኖርያ ቤቶች የመሠረተ ልማት አቅርቦት እንዲሟላ
የሚመለከታቸውን አካላት ያስተባብራል፣

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ


ግንባታዎችን ይከታተላል፤ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር
በመቀናጀት ለተነሺዎች መጠለያ መቅረቡን ያረጋግጣል፤
እንዲሁም በመንግስትና በሌሎች አካላት ለሚገነቡ የጋራ መኖርያ
ቤቶች የመሠረተ ልማት አቅርቦት እንዲሟላ የሚመለከታቸውን
አካላት ያስተባብራል፣

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ

በከተማአስተዳደሩ ባለቤትነት ሥር ያሉ የመኖሪያና የንግድ ቤቶች በሽያጭ


ወደግል ባለቤትነት የሚዛወሩበትን ሁኔታ ተጠንቶ ሲቀርብለት በካቢኔ
በሚቀመጥ አቅጣጫ መሠረት ጥናቱን መርምሮ ያፀድቃል፣ ተግባራዊነቱን
በበላይነት ይከታተላል፣

በከተማአስተዳደሩ ባለቤትነት ሥር ያሉ የመኖሪያና የንግድ


ቤቶች በሽያጭ ወደግል ባለቤትነት የሚዛወሩበትን ሁኔታ
ተጠንቶ ሲቀርብለት በካቢኔ በሚቀመጥ አቅጣጫ መሠረት
ጥናቱን መርምሮ ያፀድቃል፣ ተግባራዊነቱን በበላይነት
ይከታተላል፣

ከከተማዉ አስተዳደር ዉጪ በበጎ አድራጊ ወይም በሌላ


የከተማዉን ኅብረተሰብ የቤት ወይም ሌላ ማህበራዊ ችግር
ለመቅረፍ የሚሰሩ ግንባታዎች ወይም ለግንባታ የሚሰጥ
ገንዘብ በአግባቡ ለታሰበዉ ዓላማ መዋሉን ይቆጣጠራል፣
አግባብነት ባለዉ ህግ መሠረት ያስዳድራል፤

በአስተዳደሩ የሚከናወኑ ማናቸውም የቤት ግንባታ


ሥራ በተገባለት ውል መሰረት የጥራት ደረጃቸውን፣
የጊዜና የዋጋ ገደቡ ተጠብቆ መሰራቱን ለማረጋገጥ
የሚያስችል የቁጥጥር ሥርዓት እንዲኖር ያደርጋል፤
በበላይነትም ይቆጣጠራል፤
በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ

ለጎርፍ የተጋለጡ የከተማዋን ክፍሎች በተመለከተ


የመከላከል ሥራው ያለበትን ደረጃ ይገመግማል፣
ድጋፍ ያደርጋል፣ አፈፃፀሙን ይከታተላል፤

የከተማውንየቤት ችግር ከመቅረፍ አንፃር


በቤቶች ግንባታ ዘርፍ አስፈላጊ ሲሆን ከቤቶች
ግንባታ ፕሮጀክቱ ውጪ ያሉ አካላት እንዲሳተፉ
ያደርጋል፣

ከዚህ በመቀጠል የአዲስ አበባከተማ አስተዳደር አስፈፃሚና


የማዘጋጃ ቤት አገልግሎት አካላት እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ
ቁጥር 35/2004ን እንደገና ለማሻሻል በወጣው አዋጅ
ቁጥር 64/2015 መሰረት ቀድሞ ‹‹የኮንስትራክሽንና ቤቶች
ልማት ቢሮ›› ይባል የነበረው ተቋም በአዲስ መልክ
‹‹ኮንስትራክሽን ቢሮ›› እና ‹‹ቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ››
በመባል ሁለት የተለያዩ ተቋማት ሆነው እንዲቋቋሙ
ተደርጓል፡፡

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ


በዚህም መሰረት ኮንስትራክሽን ቢሮ ‹‹የህብረተሰብ

ተሳትፎ ልማት ኤጀንሲ››ይባል የነበረውን ተቋም


በበላይነት የመምራትና የማስተባበር ስልጣን
ከማግኘቱም ሌላ በከተማው የኮንስትራክሽን
ኢንዱስትሪ የአማካሪነት ሚና ተሰጥቶትና 13 ተግባራት
እንዲኖሩት ተደርጎ በዓዋጅ እንዲቋቋም ሆኗል፡፡

የህብረተሰብ ተሳትፎ ልማት ኤጀንሲን በበላይነት ይመራል፣


ያስተባብራል፤

በሚመለከተው የፌዴራል መንግሥስት አካል የሚፈፀመውእንደተጠበቀ


ሆኖ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪውን የአቅም ክፍተት በጥናት ላይ ተመስርቶ
እንዲሞላ ተገቢውን ድጋፍ ያደርጋል፣ አፈፃጸሙን ይከታተላል፤ አቅም
ለመገንባት የሚጠቅሙ አዳዲስ አማራጭ ቴክኖልጂዎችን የማፈላለግና
የማሻሻል ሥራዎች እንዲከናወኑ ይደግፋል፤ ያስተባብራል፤

የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪውን ዕድገት ከግብዓት አቅርቦት


ጋር መጣጣም እንዲችል የግንባታ ግብዓት አምራቾችና
አከፋፋዮች በጥራትና በብዛት እንዲያቀርቡ ስትራቴጂዎችን
ይነድፋል፣ ይደግፋል፣ ተግባራዊነቱንም ይከታተላል፤

የኮንስትራክሽን ዘርፍ የመረጃ መረብና ማዕከል እንዲኖር በማድረግ


ወቅታዊ የዘርፉ መረጃዎችተሰብስበው፣ ተመዝግበውና ተተንትነው
የልማት አቅጣጫዎችን መጠቆም በሚችለበት አግባብ
መደራጀታቸውን ያረጋግጣል፤
በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ
በአስተዳደሩ የሚከናወኑ ማናቸውም የግንባታ ሥራ በተገባለት ውል

መሰረት የጥራት ደረጃቸውን፣ የጊዜና የዋጋ ገደቡ ተጠብቆ መሰራቱን


ለማረጋገጥ የሚያስችል የቁጥጥር ሥርዓት እንዲኖር ያደርጋል፤
በበላይነትም ይቆጣጠራል፤

የኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚመራባቸውን ህጎች፣ ስታንዳርዶችና


ማንዋሎችን ያዘጋጃል፣ እንዲዘጋጁ ያደርጋል፤ ሲጸድቁም በሥራ ላይ
መዋላቸውን ይከታተላል፤

የግንባታ
የግንባታ ግብአትና
ግብአትና የጉልበትየጉልበት
የገበያ ዋጋየገበያ ዋጋ ኢኮኖሚ
ከፋይናንስና ከፋይናንስና ኢኮኖሚ
ልማት ቢሮ ልማት
ጋር በማጥናት
የዋጋ ተመን
ቢሮያወጣል በካቢኔ ሲጸድቅ
ጋር በማጥናት ለአስተዳደሩና
የዋጋ ለዘርፍ ተጠቃሚ
ተመን ያወጣል በካቢኔአካላት ያሰራጫል
ሲጸድቅ

ለአስተዳደሩና ለዘርፍ ተጠቃሚ አካላት ያሰራጫል

በአስተዳደሩ በጀት እና በህብረተሰብ



ተሳትፎ ለሚሰሩ የኮንስትራክሽን
ሥራዎች ዲዛይኖች፣ የሥራ ዝርዝሮች እና ሌሎች የግንባታዎች ውሎች
ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ያዘጋጃል፣ እንዲዘጋጁ ያደርጋል፣
በሥራ ላይ መዋላቸውን ይከታተላል፤
የጨረታና የግንባታ ሂደቱን ከግንባታው ባለቤት ጋር በመሆን
ያከናውናል፤ ያስተባብራል፤ ይመራል፣ የግንባታ ውሎች የግንባታ ሕግን
መሰረት በማድረግ እንዲዘጋጁ ያደርጋል፣ ተግባራዊነቱንም ይከታተላል፣
ይቆጣጠራል፤

በከተማዋ የሚንቀሳቀሱ የኮንስትራክሽን ሴክተር አካላት


ባለሙያዎችን፤ አማካሪዎችን፤ የስራ ተቋራጮችን፤ የግንባታ
መሳሪያ አቅራቢዎችን እንዲመዘገቡ ያደርጋል፣ የብቃት ማረጋገጫ
ይሰጣል፤ ሕጋዊ ፈቃድ ይዘው መስራታቸውን ያረጋግጣል፤

በግንባታው ዘርፍ ከዉል ጋር የሚከሰቱ አለመግባባቶችን


በቅድሚያ በማየት እንዲፈቱ ያደርጋል፣ አፈጻጸሙን ይከታተላል፤

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ


ለጎርፍ የተጋለጡ የከተማ ክፍሎችን በተመለከተ ጥናት ያደርጋል፣

እንዲጠና ያደርጋል፤ የመከላከያ ሥራ ለመሥራት ዲዛይን ያዘጋጃል፣


እንዲዘጋጅ ያደርጋል፣ ለግንባታው ጨረታ ያወጣል፣ ግንባታውን
ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፤

የግንባታ ግብአት ናሙናዎችን ከማምረቻ ቦታዎች በመውሰድ በላብራቶሪ


ጥራታቸውን ያረጋግጣል፤ ችግር ባለባቸው ላይ አስፈላጊውን
የማስተካከያ እርምጃ ይወስዳል፤ በተጠየቀ ጊዜ ለሌሎች ተቋማትና
ግለሰቦች አስፈላጊውን ክፍያ በማስከፈል የግንባታ ግብአት የጥራት
ምርመራ ያካሂዳል፣ ውጤቱንም ያሳውቃል፡፡

በመጨረሻም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈፃሚ አካላትን


ለማቋቋም ባወጣው አዋጅ 74/2014 መሰረት ቀድሞ በከተማው
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ላይ የነበረውን የአማካሪነት ሚና ወደ
ባለቤትነት ሚና ከመለወጡም ሌላ የስም እንዲሁም የቅርፅ ለውጥ
እንዲኖረው ተደርጎ 15 ተግባራት እንዲከውን ኃላፊነት ወስዶ በዓዋጁ
እንዲቋቋም ሆኗል፡፡

Ahttps://www.facebook.com/AddisConstruction.com
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCityhttps://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8taz
Hmg

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ

በዚህም መሰረት ቢሮው የሚከተሉት ስልጣንና


ተግባራት ይኖሩታል፡-

ከየተቋማቱ የሚቀርበውን ፍላጎት መሠረት በማድረግ የሚገነቡ


የመንግስት ህንጻዎች የስትራቴጂያዊና ዓመታዊ የፊሲካልና የፋይናንሻል
ዕቅድ ያዘጋጃል፤ ከባለድርሻ አካላት ጋር በውይይት ያዳብራል፤
በሚመለከተው አካል ሲጸድቅ ተግባራዊ ያደርጋል፤

የሚገነቡ ህንጻዎች የታይፖሎጂ ዲዛይንና ዝርዝር ዲዛይን


እንዲሁም ስፔስፊኬሽን እና የስራ ዝርዝር ያዘጋጃል፤ እንዲዘጋጅ
ያደርጋል፤ የተዘጋጁ ዲዛይኖችን ከግንባታ ሳይቶች ጋር የማጣጣም
ስራ ይሰራል ወይም እንዲሰራ ያደርጋል፤

በሥልጣን ክልሉ ውስጥ የግንባታ ፕሮጀክት አዋጭነት ጥናት ያካሄዳል፣


በሕግ አግባብ ተግባራዊ ያደርጋል፤

የፕላን ስምምነትና የግንባታ ፈቃድ ከሚመለከተው አካል


ያወጣል፤ ተግባራዊ ያደርጋል፤

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ

የስራ ተቋራጭ፣ የዲዛይንና የግንባታ ሱፐርቭዥን አማካሪ ጨረታ ሰነድ


ያዘጋጃል ወይም እንዲዘጋጅ ያደርጋል፤ አግባብ ባለው ህግ መሠረት
ጨረታውን ያወጣል፤ አሸናፊውን ይለያል፤ ተግባራዊ ያደርጋል፤

የመንግስት ህንጻ ግንባታ በተገባው ውል መሠረት የጥራት ደረጃ፣ የጊዜና


የዋጋ ገደብ ተጠብቆ መሠራቱን ለማረጋገጥ የሚያስችል የቁጥጥር
ሥርዓት ይዘረጋል፤ በበላይነት ይቆጣጠራል፤

የከተማ አስተዳደሩን ወክሎ የህንጻና ተመሳሳይ የግንባታ ስራዎችን


አግባብ ባለው ህግ መሰረት ውል ይፈጽማል፤የኮንትራት ውል ያስተዳድራል፤
ግንባታው ሲጠናቀቅም በውሉ መሰረት መከናወኑን አረጋግጦ ይረከባል፤
ህንጻው ወይም ግንባታው ለተከናወነለት ተቋም በሰነድ ያስረክባል፤

የከተማ አስተዳደሩን ወክሎ የህንጻና



ተመሳሳይ የግንባታ
ስራዎችን አግባብ ባለው ህግ መሰረት ውል ይፈጽማል፤የኮንትራት
ውል ያስተዳድራል፤ ግንባታው ሲጠናቀቅም በውሉ መሰረት
መከናወኑን አረጋግጦ ይረከባል፤

ህንጻው ወይም ግንባታው
ለተከናወነለት ተቋም በሰነድ ያስረክባል፤

ግንባታው ሲጠናቀቅ ለሚመለከተው አካል የመጠቀሚያ


ፈቃድ እንዲሰጠው ጥያቄ ያቀርባል፤ ፈቃዱን ይረከባል፤

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ

በከተማ አስተዳደሩ በጀት የሚሰሩ ግንባታዎች ዲዛይን


በአግባቡ መሰራታቸውን ይፈትሻል፤ ያረጋግጣል፤
በዲዛይናቸው እና በውላቸው መሰረት ስለመገንባታቸው
ምርመራ ያደርጋል፤ ማስተካከያ እርምጃ ይወስዳል፤

ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር የኮንስትራክሽን


ገበያ አመላካቾችን እና የግንባታ ሞዴል ዋጋዎችን ያዘጋጃል፤

የግምት ቀመሮችን ያወጣል፤ ያጸድቃል፤ ይቆጣጠራል፤


በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ የስራ ተቋራጮች፣ አማካሪዎችና


ባለሙያዎች፣ ጥቃቅንና አነስተኛ ድርጅቶችን አቅም ይገነባል፤

የግንባታ ግብአት ናሙናዎችን በመውሰድ በላቦራቶሪ ጥራታቸውን


ያረጋግጣል፤ ችግር በታየባቸው ላይ አስፈላጊውን የማስተካከያ
እርምጃ ይወስዳል፤ ከሌሎች ተቋማትና ግለሰቦች አስፈላጊውን ክፍያ
በማስከፈል የግንባታ ግብዓት የጥራት ምርመራ ያካሂዳል፤ ውጤቱን

ያሳውቃል፤

የግንባታውን ኢንዱስትሪ ለማዘመን የሚያስችሉ በዲዛይን፣


በኮንስትራክሽን ግብዓትና ግንባታ ወጪ ቆጣቢ የሆኑ አዳዲስ
አማራጭ ቴክኖሎጂዎችን ያጠናል፤ ሲፈቀድም ይተገብራል፤

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ

በውሉ መሰረት ባልተፈጸሙ፣ በሚታዩ ጉድለቶችና


ጥፋቶች ህጋዊ እርምጃ ይወስዳል፤ እንዲወሰድ
ያደርጋል፡፡

የቢሮው ራዕይ፣ተልዕኮና ዕሴቶች


ተልዕኮ /Mission/
ራዕይ /Vision/
ዕሴቶች /Values/


አዲስ አበባ ከተማን አዲስ አበባ ከተማን ግልጽነት!


በ2017 ዓ.ም

ስታንዳርዱን በጠበቀ

ከተማዋን የሚመጥኑና ተጠያቂነት!


ወጪ ቆጣቢ ዲዛይን

ፍትሃዊነት!
የህዝቡን ፍላጎት መሰረት የመንግስት
ሊያሟሉ የሚችሉ ወጪ

ህንጻዎችን ገንብቶ ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት


ቆጣቢ ዲዛይኖችን

ተደራሽ በማድረግ

ለለውጥ ዝግጁነት!
በማዘጋጀት የመንግስት ለከተማዋ ነዋሪዎች
ህንጻዎችን ገንብቶ ምቹ እና ጥራት ያለው ጥራትና ወጭ ቆጣቢነት!
ለነዋሪዎቿ ተደራሽ አገልግሎት መስጠት፡፡

ማድረግ፡፡
ቅድሚያ ለደህንነት (Safty


First)!
በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ

የተቋሙ የትኩረት መስኮች፣


የፕሮጀክት ጥናትና ዲዛይን ዝግጅት፣

የውለታ አስተዳደርና ግንባታ ርክክብ፣


የግንባታ ግብዓት ጥናትና ጥራት ቁጥጥር፣


የግንባታ ግብዓ ትቁጥጥርና



ፍተሻ ማዕከል

በቢሮው ስር በሚተዳደረውና
በተለምዶ ጀርመን አደባባይ ተብሎ
በሚጠራው አካባቢ በራሱ ይዞታ ላይ ባረፈው ባለ 4 ወለሉ የግንባታ ግብዓት
ጥራት ፍተሻ ማዕከሉ ከ60 እስከ 70 አይነት የግብዓት ጥራት ፍተሻዎችን
እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን በዋነኝነት የብረት፣የኮንክሪትና የአፈር ምርመራዎችን
ለመንግስት ተቋማት፣ለድርጅቶችና ለግለሰብ አልሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ
ይሰጣል፡፡
ከዚህም ሌላ ultrasonic እና bar detector ማሽኖችን በመጠቀም
የተጠናቀቁ ሕንፃዎችን የብረትና የኮንክሪት ጥራት ደረጃ ያረጋግጣል፡፡

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ

የቢሮው አፈፃፀም

አገልግሎት መስጫ
ተቋማት ግንባታዎችን
ቢሮው በ2014 ዓ/ም አዳዲስና ነባር ማህበራዊ

በባለቤትነት ማከናወን የቻለ ሲሆን በዚህም 28


ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ለተጠቃሚዎች ተደራሽ ማድረግ
ችሏል፡፡

ከዚህ ጋር ተያይዞ ቢሮው በተያዘው 2015 በጀት


ዓመት 46 ፕሮጀክቶችን በማዕከል እንዲሁም 695
በክፍለከተማ ባጠቃላይ 741 ፕሮጀክቶችን
በዕቅዳቸው መሰረት ለማጠናቀቅ በዕቅድ የያዘ ሲሆን
ለዕቅዱም 4,001,096,340.00 ብር በጀት ተይዞ
ለተግባራዊነቱ
እየሰራ ይገኛል፡፡

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ

የቢሮው አደረጃጀት

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ



በካቢኔ ከተወከሉ
በከተማ አስተዳደሩ ላይ

አስፈፃሚ አካላት ውስጥ አንዱ ሲሆን 4ዘርፎች


ማለትም የዲዛይን ዝግጅትና ምህንድስና ግዥ
ዘርፍ፣የኮንትራት አስተዳደር ዘርፍ፣የኢንዱስትሪ
ቁጥጥር ዘርፍ እንዲሁም የአስተዳደርና ፋይናንስ
ዘርፎችን በስሩ አካቶ ከመያዙም በተጨማሪም
ተጠሪነታቸው ለነዚህ ዘርፎች የሆኑና በልዩ ሁኔታ
ለቢሮ ኃላፊ ተጠሪነት ያላቸውን ጨምሮ በ16
ዳይሬክቶሬቶች እንዲሁም በ29 ቡድኖች የተዋቀሩ
[ከ1 ኮንትራት ሰራተኛ ጋር] አጠቃላይ 316
ሰራተኞችን
በስሩ አቅፏል፡፡

Ahttps://www.facebook.com/AddisConstruction.com
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://twitter.com/AddisCityhttps://www.youtube.c
om/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ

የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ


በአዋጅ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ገንብቶ አገልግሎት ላይ ካዋላቸው ፕሮጀክቶች
መካከል በጥቂቱ

አቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ G+5 ህንጻ አራዳ ፖሊስ ጣቢያ


ኮልፊ ቀራኒዮ

ልደታ ፖሊስ መምሪያ



ፖሊስ መምሪያ

ጄኔራል ዊንጌት ሆቴልና ቱሪዝም ኮተቤ ሜትሮፖሊታን



ዩኒቨርሲቲ
ማሰልጠኛ አስተዳደር G+3 ሕንጻ

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ

የአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ አንጦጦ


ማሰራጫ ጣቢያ

አበበች ጎበና የእናቶችና ህጻናት ሆስፒታል


የዳግማዊ ሚኒልከ አጠቃላይ ሆሰፒታል
የላፍቶ አትክልትና ፍራፍሬ

ገበያ ማእከል የዓይን ህክምና ማእከል

ፒኮክ የአንበሳ ማቆያ ማአከል የዳግማዊ ምኒሊክ


ሆስፒታል የኩላሊት

እጥበት ማዕከል
Ahttps://www.facebook.com/AddisConstruction.com
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCityhttps://www.youtube.com/

channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ

ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ


አቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ G+7 ሕንጻ

አስተዳደር G+8 ሕንጻ


ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆሰፒታል የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዩች ሕንጻ


Ahttps://www.facebook.com/AddisConstruction.com
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity

https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVl
UT8tazLHmg

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ

ተግባረድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ



ራስ ኃይሉ ዓለም አቀፍ መዋኛ

G+7 ሕንጻ
ገንዳ

አዲስ ከተማ ስፖርት ሜዳ የልደታ ወጣት ጥፋተኞች ማቆያ




ማዕከል


Ahttps://www.facebook.com/AddisConstruction.com
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCity
https://www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVl

UT8tazLHmg

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ


በአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በመገንባት ላይ ካሉ ፕሮጀክቶች
መካከል በጥቂቱ ፦

ህጻናትና ወጣቶች ቴአትር ትራፊክ



ማኔጅመንት G-4 ሕንጻ


አቃቂ ዞናል ስቴዲየም


የአቃቂ እህል መካዘን የልማተ ተነሺ አርሶ አደሮች ማቋቋሚያ


የእንሰሳት እርባታ እና ተዋዕዖ ማአከል
በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ
በቢሮው እድሳት ከተደረገላቸው ፕሮጅክቶች ውስጥ

ሀገር ፍቅር ቴአትር


6 ኪሎ አንበሶች ማቆያ

Ahttps://www.facebook.com/AddisConstruction.com
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCityhttps:
//www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ

አደረጃጀት

በማአከል
ደረጃ

የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ


የቢሮ አማካሪ =2

የቢሮ
የቢሮ ቴክኒካል አማካሪ
ቴክኒካል አማካሪ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ጽ/ቤት


ኦዲት
የቢሮ ቴክኒካል
የመንግስት ኮንስትራክሽን አማካሪ
ዳይሬክቶሬት የዲዛይንና የስራ ዝርዝር ጥራት ክትትል ቡድን

የኮንትራት አስተዳደር ዘርፍ የዲዛይን ዝግጅትና ምህንድስና


የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍ

ግዥ ዘርፍ

የኮንትራት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የግንባታ ግብዓት ጥራት ፍተሻና ምርምር የኮንስትራክሽን ግብዓት ዋጋ ተከላና
ዳይሬክቶሬት አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት

የፕሮጀክት ጥናትና ዲዛይን ዝግጅት ዳይሬክቶሬት


የክፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ የምህንድስና ግዥ ዳይሬክቶሬት


ቤት

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ

በክፍለ ከተማ
ደረጃ
የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት

የመንግስት ኮንስትራክሽን ኦዲት ቡድን የዲዛይን ጥራት ክትትል ቡድን


የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተባባሪ


የኮንትራት አስተዳደር ቡድን


የፕሮጀክት ጥናትና ዲዛይን ዝግጅት ቡድን


የምህንድስና ግዥ ቡድን

Ahttps://www.facebook.com/AddisConstruction.com
https://t.me/AddisCityCon
https://twitter.com/AddisCityhttps:
//www.youtube.com/channel/UCwuES6TQUZmVlUT8tazLHmg

በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖርያ ቤትና ሌሎች የአስተዳደሩ ግንባታ

በአዲስ አበባ
ዲዛይንና ግንባታ
ሥራዎች ቢሮ ኮሙኒኬሽን
ጉዳዩች ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ

ጥር 2015 ዓ.ም
አዲስ አበባ

You might also like