Professional Documents
Culture Documents
ትምህርተ ሃይማኖት መልመጃ ፩
ትምህርተ ሃይማኖት መልመጃ ፩
ገ/ጽቅዱስጊዮርጊስሰ/
ት/ቤትትምህርትክፍልትምህተሃይማኖትመልመጃ፩ለቀዳማይክፍል
ከአን
ድእስከአስርካሉት5ጥያቄዎች፣ከአስራአን
ድእሰከሃያሁለትካሉትአምስትጥያቄዎችመርጣቹስሩ
1.ምሥጢረሥጋዌማለትምንማለትነ
ው?
2.የምሥጢረሥጋዌትምህርትስለምንያስረዳል?
3.ከሦስቱአካላትሰው የሆነ
ው ማንነ
ው?
4.ወልድስን
ትልደትአሉት?አብራሩ?
5.አምላክበተዋህዶየተገለጠው የትናመቼነ
ው?
7.ወልድለምንየመላዕክትንአካልአልነ
ሳም?የሰውንአካልነ
ሳ?
8.አምላክአዳምንን
ስሐበገባጊዜለምንእለቱንአላዳነ
ውም?
9.አምላክሰውንእን
ዴትአዳነ
ው?
10.ለምንወልድሰው ሆነ
፣አብመን
ፍስቅዱስሰው አልሆኑም?
11.እግዚአብሔርወልድሰው ሆነስን
ልእን
ዴትነ
ው?
12.ውላጤ ፣ሚጠት፣ቱሳሄ፣ቡአዴየሚሉቃላትትርጉማቸውንፃ
ፉ
13.አምላክእን
በለውላጤ ሰው ሆነስን
ልእን
ዴትነ
ው?በምሳሌአብራሩ
14.አምላክእን
በለሚጠትሰው ሆነስን
ልእን
ዴትነ
ው?በምሳሌአብራሩ
15.አምላክእን
በለቱሳሄሠው ሆነስን
ልስእን
ዴትነ
ው?በምሳሌአስረዱ
16.ቅዱስቄርሎስስለቃልናሥጋተዋህዶ‹ ‹
ቃልሥጋሆነሲባልቃልተለውጦ ሥጋሆነማለትአይደለም፣ሥጋም
ተለውጦ መለኮትሆነማለትአይደለም፤በማይመረመርየተዋህዶምሥጢርየቃልገንዘብለሥጋየሥጋገን ዘብ
የቃልሆነማለትነው፡፡
››በማለትአስተምሯል
የቃልገን
ዘብየሚባሉትናየሥጋገን
ዘብየሚባሉትንፃ
ፉ
17.ተዋህዶበተዓቅቦነ
ው ሲባልእን
ዴትነ
ው?
18.ወልድበመዋዕለሥጋዌከአብአን
ሳለሁማለቱ፣ከአብያሳነ
ሰው የሚያስመስለው ሥራስለአራትምክን
ያቶች
ነው እነ
ዚህንፃ
ፉ?
19.የብረትናበእሳትመጋልለተዋህዶያለው ምሳሌምን
ድነው?አን
ራሩ?
20.ስለተዋህዶአባቶችካስተማሩትሁለቱንፃ
ፉ?
22.ክርስቶስበተዘጋበርበመግባቱስለምሥጢረተዋህዶእን
ዴትይገለጣልአብራርታችሁፃ
ፉ?
ዋቢመፀፍት
_ የቀዳማይክፍሉመጽሐፍ
ነ
ገርሃይማኖት(
ዘኦርቶዶክስተዋህዶ)
/ሳሙኤልፈቃዱ
መጽሎተዓሚንK=/
ካአድማሱጀን
በሬ
አምደሃይማኖት/ዲ/
ብርሃኑጎበና
መጽሎተጽድቅዲ/
የረጋል
ፍኖተጽድቅዲ/
ብርሃኑጎበና
መጽሐፈምሥጢርአባጊዮርገስዘጋስጫ
ቅዳሴማርያም
ነ
ገረክርስቶስመጋቢአዲስሮዳስታደሰ
✍ ዳን
ኤልቢረዳ