You are on page 1of 1

ለመንበረ ፓትርያሪክ ጽ/ቤት ቁጥር_________

አድስ አበባ ቀን_______

ጉዳዩ:-ተብብር መጠየቅን ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው አቶ __________________

እና ወ/ሮ __________የተባሉ በደብራችን በቦሌ አራብሳ ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን በ__________ዓ.ም

ስርዓተ ጋብቻቸውን በህገ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት መሠረት የፈጸሙ ስለሆነ የትብብር ደብዳቤ እንዲፃፍልን ለደብሩ
አስተዳደር ጽ/ቤት በማመልከቻ ጠይቀዋል።

ስለሆነም የተከበረው የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ለአቶ _________እና ለወ/ሮ____________በደብራችን


ሥርዓተ ጋብቻቸውን የፈጸሙ ስለሆነ አስፈላጊውን ትብብር እንድደረግላቸው ስንል በአክብሮት አንጠይቃለን።

ከመንፈሳዊ ሠላምታ ጋር።

You might also like