You are on page 1of 33

የንግድስራዕቅድ

1. የኢንተርፕራይዙአጠቃላይመረጃ

2.የኢንተርፕራይዙየአደረጃጀትናየአስተዳደርእቅድ

2.1.የኢንተርፕራይዙአደረጃጀት

2.3.አገልግሎቱንከመስጠቱበፊትየሚከናወኑተግባራት

2.4 ሳራመላኩየብሎኬትማምረቻየድርጊትመርሃግብር

3.የኢንተርፕራይዙየምርት /የአገልግሎትእቅድ

3.1 ዓመታዊ የአገልግሎት እቅድ

3.2 የአገልግሎት አሰጣጥ የሥራ ሂደት/ ፍሰት

3.3 የምርቱ መሸጫ ዋጋ ስሌት፡

3.4 የቋሚ ዕቃዎች እቅድ

3.5 ለድርጅቱየሚያስፈልግየማሽናሪእቅድብዛትእናዋጋ

3.6 ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆነ የሰው ኃይል ወጪ እቅድ

3.7 ለወርየሚስፈልግጥሬእቃ

3.8 ኤሌክትሪክእናውሃ

3.9 ሌሎች ዓመታዊ የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች

3.10 የፋይናንስትንተና

3.10.1 አመታዊየማምረቻዋጋ

3.11. የኢንተርፕራይዙየገበያእቅድ

3.11.1 የኢንተርፕራይዙየአንድዓመትየሽያጭእቅድ

4.2 በአገልግሎትአሰጣጡዙርያየሚገኙዋናተወዳዳሪዎች
4.3

የኢንተርፕራይዙጠንካራጎን

....................................................................................................15

4.4.

የድርጅቱውስንነት

..................................................................................................................15

4.5.

መልካምአጋጣሚዎች፡

............................................................................................................15

4.6.

ስጋቶች

..................................................................................................................................16

4.7.

ደንበኞች

................................................................................................................................16

4.8.

የአገልግሎቱተጠቃሚደንበኞችመልክዓምድራዊስርጭት

.........................................................16

4.9.

አገልግሎቱለማስተዋወቅኢንተርራይዙየሚጠቀምባቸውዘዴዎች፤

............................................16
4.10.

ኢንተርራይዙየሚያሰራጭባቸውመንገዶች፤

..........................................................................16

5.3

የትርፍናኪሳራነጥብ

/Break - Even Point/

..............................................................................17

5.4

የጥሬገንዘብፍሰትዕቅድ

..........................................................................................................19

1.

ናማጠቃለያ

ይህኢንተርፕራዝየተቋቋመዉበበወረኢሉከተማአስተዳደር

02

በቁጥርበሁለትአባላትየተደራጀሲሆን

ኢንተርፕራይዙየተደራጀበትዘርፍኮንስትራክሽንሲሆንለህብረተሰቡለግልናለመንግስትተቋማት

የብሎኬት ም ት

አገልግሎትበመስጠትእንዲሁም የስራእድልበመፍጠርለአካባቢዉ ህብረተሰብ፣ድርጅቶች


እንዲሁምተቋማትአገልግሎትበመስጠትዉጤታማ፣ተወዳዳሪእናትርፋማኢንተርፕራይዝለመሆንአላማ

ይዞተነስቷል፡፡ኢንተርፕራይዙበየጊዜዉ የተለያዩስትራተጂዎችበማዉጣትተወዳዳሪነቱንበማጠናከር

አዳዲስአሰራሮችንናልምዶችንበመቅሰም ዉጤታማናተወዳዳሪሆኖበገበያው ላይለመቆየትአቅዶ

ተነስቷል፡፡የኢንትርፕራይዙአባላትጥሩየሆነልምድያላቸውናበሙያም ተያያዥነትያለው የትምህርት

ዝግጅትያላቸውበመሆኑየኢንተርፕራይዙንራዕይለማሳካትበኩልየሚያጠራጥርነገርአይኖርም፡፡

ኢንተርፕራይዙወደስራሲገባዋናውትኩረትያደረገውለአባላቱየስራዕድልመፍጠርቢሆንምእንደሀገር

የተያዘውንየእድገትተኮርዘርፎችማስፋፋትግብከማሳካትምባለፈሙያውናእውቀቱእያለውወደስራ

ያልገባውንስራአጥየህብረተሰብክፍልወደስራበማስገባትበአጭርጊዜውስጥየኢንቨስትመንትካፒታሉን

በመመለስወደትርፋማነትጎዳናየሚጎዝኢንተርፕራይዝነው፡፡በዋናነትለዚህኢንተርፕራይዝመነሻካፒታል

የሚሆው

30

ከመቶበቁጠባ

70

በመቶበብድርየሚሸፈንሲሆንተርፉጥሩበመሆኑየተበደረውንብድር

በአጭርግዜውስጥመመመለስይችላል፡፡
1.

የኢንተርፕራይዙ

ዓላማጥራቱን

የጠበቀ

የብሎኬት

ማምረት

አገልግሎት

በመስጠት

በገበያ

ተወዳዳሪ

ሆኖ

መገኘት

በተጨማሪም
በተሰማራበት

የስራዘርፍ

በማስፋፋት

ኮንስራክሽን

ኢንዱስትሪ

መገንባት፡፡

የንግድስራዕቅድ

1.

ኢንተርፕራይዙ

አጠቃላይ

መረጃ

1.1

የኢንተርፕራይዙ

ሥም፡

ሳራመላኩየብሎኬትማምረት
1.2

አድራሻ

ክልል

አማራ

ደቡብ

ወሎ

ወረኢሉ

ከተማ

አስተዳደር

02

ቀበሌ

1.3

ኢንተርፕራይዙየተሰማራበትየስራአይነት፡

የብሎኬትማምረትስራ

1.4

የኢንተርፕራይዙየዕድገትደረጃጀማሪ
1.5

የኢንተርፕራይዙ

የሥራ

ቦታ

እና

አጠቃላይ

ሁኔታ፡

ሳራመላኩየብሎኬትማምረቻ

በሚባል

የንግድ

ሥም

ተመዝግቦ

ያለ
ሲሆን

የሥራ

አድራሻውም

ደቡብ

ወሎወረኢሉ

ከተማ

አስተዳደር

02

ቀበሌ

ይገኛል

::1.6

የእቅዱዓመት፡

01/04/2013

ምእስከ
01/04/19

ምድረስ

1.7

የኢንተርፕራይዙ

ባለቤት

ቶች

ግላዊ

መረጃ
i.

ሥም፡

የብሎኬትማምረት

ii.

የትምህርት

ደረጃ፡

ቴክኒክና

ሙያ

የተመረቁ

ናቸው

iii.

የሥራ

ልምድ

ሁለትዓመትላይልምድያላቸው

iv.
ስለምርቱ

አገልግሎቱያለው

ያላትእውቀትወይም ክህሎት፡

የብሎኬትማምረትስራ

የመገልገያመሳርያዎችላይቀደምሲልትምህርትስልጠናየወሰዱ፡፡

v.

በድርጅቱ

ያለው

ያላትየሥራድርሻ፡

ስራአስኪያጅናምክትል

vi.

የኢንተርፕራይዙ
አጠቃላይ

ሁኔታሳራ

መላኩ

የብሎኬት

ማምረት

2013

ጥር

ላይ

በሁለት

ወጣት

በሆኑ

አባላት

የተቋቋመ
ሲሆንለስራውም

አጋዥ

እንዲሆን

ከግለሰብ

በብር

25000.00

ቅድመ

ክፍያ

በመክፈል

02

በተባለ

አከባቢተከራይቶዋል፡፡

1.8

ኢንተርፕራይዙለአገሪቱኢኮኖሚ

ለጥቃቅንናአነስተኛኢንተርፕራይዞች ልማትየሚያበረክተውአስተዋጽዖ
ለጥቃቅንናአነስተኛኢንተርፕራይዝልማትየሚኖረውጠቀሜታ

በዘርፉለሚሰማሩአንቀሳቃሾች

የስራዕድልከመፍጠሩም ባሻገርአዳዲስየብሎኬትማምረትእናኮንስትራክሽንበመተዋወቅ

የቴክኖሎጂሽግግርእንዲያደርጉይረዳል

ይጠቅማል፤በተጨማሪም ኮንስራክሽንስራላይከፍተኛ

ልምድበማካበትበአገርውስጥመገጠም

መሰራትየሚችሉትንበመለየትበዘርፉተጨማሪሃብት

ማግኘትየሚችሉበትንመንገድይፈጥርላቸዋል፡፡

ለሀገርኢኮኖምየሚኖረውአስተዋጽኦ

በዘርፉዕውቀትያካበቱእናልምድያላቸውንዜጎችበመፍጠር

የቴክኖሎጂሽግግርማካሄድ፤የገቢግብርበማስገባትተጨማሪየአገሪቱአቅም የሚፈጥርተቋምሆኗል፡፡

2.

የኢንተርፕራይዙየአደረጃጀትናየአስተዳደርእቅድ
2.1.

የኢንተርፕራይዙአደረጃጀት

ኢንተርፕራይዙ

ሳራመላኩየብሎኬትማምረቻ

በሚባል

የንግድ

ሥም

ተመዝግቦ

ያለ

ሲሆን

የሥራ

አድራሻውምበወረኢሉ

ከተማ

አስተዳደር
02

ቀበሌ

ይገኛል

::

2.2.

የኢንተርፕራይዙ

አስተዳደራዊ

መዋቅር

አምራች

ስራአስኪያጅ

ስራአስኪያጅ
ማስታወሻ፡

ሌሎች

ስራዎችንማለትም

የሂሳብስራናግዥንበፊትከነበራቸው

ልምድበመነሳትየስራክፍፍልበማድረግበራሳቸው

መስራትስለሚችሉተጨማሪየሰው

ኃይልበዚህመዋቅርውስጥአላካተቱም፡፡

2.3.

አገልግሎቱንከመስጠቱበፊትየሚከናወኑተግባራት

ኢንተርፕራይዙ

ወደ

አገልግሎት

ለመግባት
የሚያስችሉትን

የሚከተሉትን

ተግባራት

በተቀመጠው

መርኃግብር

ለማከናወንአቅዷል፡፡

2.4

ሳራመላኩየብሎኬትማምረቻየ

ድርጊትመርሃግብር

You might also like