Professional Documents
Culture Documents
Block Coarse
Block Coarse
ም
በአምቦ ዩኒቨርሲቲ
ለመካኒካል እንጂነሪንግ ዲፓርትመንት ሃላፊ
ገዳዩ፡ የተወሰኑ ኮርሶች ብሎክ እንዲደረግልን ስለመጠየቅንን ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ እኛ በታደሰ ብሩ ሳተላይት (ማዕከል) በመማር ላይ ያለን የመካኒካል
እንጂነሪንግ ተማሪዎች ትምህርት ከጀመርን ዘንድሮ 5 ኛ አመታችን መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ቀጣይ 2016
ዓ.ም በ 6 ኛ አመታችን ለመመረቅ ፍላጎታችን ብሆንም በተወሰኑ ኮርሶች ከአቻዎቻችን ወደ ኃላ ቀርቴናል፡፡ ስለ
ሆነም ከነዚህ ኮርሶች ብያንስ ሶስት(3) ኮርሶች ብሎክ እንዲደረግልንና ወደ ኃላ የቀረንበት ጊዜያችን
እንዲስተካከልልን እያልን እኛ ስማችን ከዚህ በታች የተዘረዘርን የመካኒካል እንጂነሪንግ ተማሪዎች ጥያቄያችንን
በአክብሮት እናቀርባልን፡፡
ከሰላምታ ጋር