Professional Documents
Culture Documents
00002967
00002967
የስሌጠናው ዋና ዋና ርዕሶች
1.የማሽከርከር ሕግ እና ሥነ ስርዓት
2.የማሽከርከር ሥነ ባሕሪ
1
5/15/2020
2.1.የሚከሇክለ እና የሚወስኑ
ቅርፃቸው ክብ
2.2.የሚያስገዴደ
መዯባቸው ነጭ ጠርዛቸው በቀይ ቀሇም የተከበበ
ቅርፃቸው ክብ ሲሆን
መሌእክታቸው የሚገሇፀው በጥቁር ስዕሌ ፅሁፍ ቀስት
የሚከሇክለት ማቆምና መታጠፍን መዯባቸው ሰማያዊ
የሚወስኑት ፍጥነት ከፍታ ስፋት ርዝመት መሌዕክታቸው በነጭ ፅሁፍ ቀስት ምስሌ
በአብዛኛው የሚተከለት በመስቀሇኛና በአዯባባዮች ሊይ ነው
3.መረጃ ሰጪ
2.3.ቅዴሚያ የሚያሰጡ
ቅርፃቸው አራት ማዕዘን
በቅርፅም ሆነ በቀሇም ቅብ የተሇያዩ ሆነው ተመሳሳይ መሌዕክት መዯባቸው ሰማያዊ መሌዕክታቸው በነጭ ወይም በጥቁር ፅሁፍ ቀስት
የሚያስተሊሌፉ ናቸው በመስቀሇኛ መንገድች አዯባባዮችና መታጠፊያ ቀሇም የሚተሊሇፍ አገሌግልታቸው አገሌግልት ማግኛ ቦታቸዎችን
መንገድች ሊይ ይተከሊለ የሚጠቁሙ ናቸው
በሁሇት ይከፈሊለ
3.1.አገሌግልት ሰጪ ጠቋሚ
3.2.አቅጣጫ ጠቋሚ
2
5/15/2020
መ.አንዴ ባሇ ሁሇት አቅጣጫ መንገዴ በዯሴት መስመር ሲሰመር ሠ. አንዴ ባሇ አንዴ አቅጣጫ መንገዴ በረዴፍ ሲከፋፈሌ
መስመሩን አቋርጦ መመሇስ ወዯ መጡበት መመሇስ አይቻሌም
ነገር ግን ሇመታጠፍ ተብል በተዘጋጁ መስመሮች ሊይ ዴፍኑን መስመር ከፊት ያሇን ተሸከርካሪ መቅዯም ይቻሊሌ
ሳይረግጡ መዞር ይችሊለ
3
5/15/2020
የተሸከርካሪ ማስተሊሇፊያ መብራት አበራር ቅዯም ተከተሌ 4.የትራፊክ ፓሉስ የእጅ ምሌክት
ቀይ፡- ቁም የሚሌ ትእዛዝ ሇአሽከርካሪ መሌዕክት ያስተሊሌፋሌ ትራፊክ ፓሉስ ማሇት፡- የትራፊክ ህግ እና ዯንቦችን ሇማስከበር በሕግ ስሌጣን
የተሰጠው የፓሉስ ባሌዯረባ ነው
4
5/15/2020
ከከተማ ክሌሌ ውጭ
የተሽከርካሪ ክብዯት በከተማ ክሌሌ 1ኛ ዯረጃ አ.
ከከተማ ክሌሌ ውጪ 2ኛ ዯረጃ አ. 3ተኛ ዯረጃ
አ.
ሇአነስተኛ ተሽከርካሪ ከ3500 60ኪ.ሜ 100 ኪ.ሜ 70 ኪ.ሜ 60ኪ.ሜ
ሇአነስተኛ የህዝብ እና የጭነት ተሽከርካሪዎች በታች አውቶሞቢሌና
ከፍተኛ የፍጥነት ወሰን 100 ኪ.ሜ ሞተርሳይክሌ
ዝቅተኛ የፍጥነት ወሰን 50 ኪ.ሜ ሇመካከሇኛ ተሽከርካሪ ከ3500- 40 ኪ.ሜ 80 ኪ.ሜ 60 ኪ.ሜ 50 ኪ.ሜ
7500 መካከሇኛ የህዝብ ና
የዯረቅ ጭነት ተሽከርካሪ
ሇመካከሇኛ እና ሇከፍተኛ የህዝብና የጭነት
ሇከባዴ ተሽከርካሪዎች ከ 7500 30 ኪ.ሜ 70 ኪ.ሜ 50 ኪ.ሜ 40 ኪ.ሜ
ከፍተኛ የፍጥነት ወሰን 80 ኪ.ሜ በሊይ ትሊሌቅ ካሚዮን
ዝቅተኛ የፍጥነት ወሰን 40 ኪ.ሜ
5
5/15/2020
የማሽከርከር ስሌት
የማሽከርከር ስሌት ክፍሌ አንዴ
አሽከርካሪዎች ሇማሽከርከር ራሳቸውን ዝግጁ ማዴረግ
እራስን ሇጉዞ ዝግጁ ማዴረግ
ከአሌኮሌ መጠጥ ነፃ መሆን
ከመዴኃኒት ነፃ መሆን
ከዴካም ነፃ መሆን
ከአእምሮ መረበሽ ነፃ መሆን
ከጭንቀት ነፃ መሆን እና ከፍርሀት ነፃ መሆን
6
5/15/2020
ተሽከርካሪን ከቆመበት ሥፍራ ጉዞ ማስጀመር ተሽከርካሪን ማቆሚያ ሥፍራ ጋር በማምጣት ማቆም እና ሞተር ማጥፋት ዘዳ
ባሊንስ የሚሰራበት ሥፍራ ባሊንስ መስራት የማቆሚያ ሥፍራ የተፈቀዯና ግሌፅ መሆኑን ማየት
ወዯ ኋሊ በማስጠጋት ወዯ ፊት ጉዞ ማስጀመር ከመንገደ 40 ሳ.ሜትር በመጠበቅ የማቆም ዘዳ
በማሽከርከር ሊይ አለታዊ ተፅኖ ያሊቸው የተፈጥሮ ህጎች ሞተር የማጥፋት ዘዳ ናቸው
ኢነርሺያ የእሳት አፈጣጠር
ሙመንተም እሳት ከሶስት ነገሮች ውህዯት ይፈጠራሌ
ሰበቃ 1.ተቀጣጣይ ነገሮች
ተቀጣጣይ ነገሮች በሶስት ዓይነት መሌኩ ይገኛለ
የመሬት ስበት
1.1.በጠጣር ምሳላ የሚባለት እንጨት፣
ኬነቲክ ኢነርጂ
1.2.በፈሳሽ መሌክ ምሳላ የሚባለት ቢንዚን
ፕቴንሻሌ ኢነርጂ 1.3.በጋዝ መሌክ ምሳላ የሚባለት ሜቴይን ናቸው
ሰንትሪፊዩጋሌ ፎርስ 2.አየር /ኦክሲጂን/
ሰንትሪፒታሌ ፎርስ 3.ሙቀት
የጠጣር ወረቀት፣ ጨርቅ፣ ጥጥ፣ ፕሊስቲክ ወ.ዘ.ተ የእሳት ምዴብ እና የማጥፊያ መሳሪያዎች
የፈሳሽ ምሳላ የሚባለት 1ኛ ዯረጃ እሳት (የ ”ሀ” ክፍሌ እሳት) በጠጣር ነገሮች እሳት
ቤንዝሌ፣ ናፍጣ፣ ኬሮሲን፣ ዘይት፣ አሌኮሌ ወ.ዘ.ተ የዚህ እሳት ማጥፊያ ዘዳ ፡- ውሀ መጠቀም
የጋዝ ጋዝ፣ ፕሮፕይን ጋዝ፣ ቡቴይንጋዝ ወ.ዘ.ተ 2ተኛ ዯረጃ እሳት (የ ”ሇ” ክፍሌ እሳት) በፈሳሽ ነገሮች እሳት
የዚህ እሳት ማጥፊያ ዘዳ ፡- ዴራይ ካርበንዲይ ኦክሳይዴ
የእሳት ማጥፊያ ዘዳዎች ዴራይ ፓውዯር ግፊት ያሇው ውሀ
የእሳት ማጥፊያ ዘዳዎች በሶስት ይከፈሊለ እነርሱም፡- 3ተኛ ዯረጃ እሳት (የ ”ሐ” ክፍሌ እሳት) በጋዝና የኤላክትሪክ እሳት
ማፈን የዚህ እሳት ማጥፊያ ዘዳ፡- ዴራይ ካርቦንዲይ ኦክሳይዴ
ማቀዝቀዝ ዴራይ ፓውዯር
ማሰራብ 4ተኛ ዯረጃ እሳት (የ ”መ” ክፍሌ እሳት) በብረት ንጥረነገሮች እሳት
የዚህ እሳት ማጥፊያ ዘዳ፡- ዴራይ Co2 ዴራይ ፓውዯር
7
5/15/2020
የአየር ብክሇት
የቃጠል አይነቶች የርዕሱ ይዘት
የቃጠል አይነቶች በሶስት ይከፈሊለ እነርሱም የአየር ብክሇት መንስኤዎች
የዯረቅ ቃጠል በተሽከርካሪ አማካይነት ስሇሚፈጠር የአየር መበከሌ
የፈሳሽ ቃጠል ሇአየር መበከሌ ምክንት ስሇሚሆኑ የቴክንክ ጉዴሇቶች
የመርዝ ቃጠል የአየር ብክሇቱን ሇመከሊከሌ ተሽከርካሪ ሊይ የሚገጠሙ ነገሮች
የአየር ብክሇት ሇመቀነስ መዯረግ ያሇበት ጥንቃቄ
8
5/15/2020
የማሽከርከር ሥነ ባህሪ
የሥነ ባህሪ ግቦች
ሥነ ባህሪ ፡- ባህሪን እንዱሁም የሰዎችን የአእምሮ አስተሳሰብ በሳይንሳዊ ባህሪን መግሇፅ
መንገዴ የሚያጠና ዱስፕሉን ነው
ባህሪን ማብራራት
ባህሪን መተንበይ
ባህሪ ፡- የሰዎችን የአስተሳሰብ የአመሇካከት የዴርጊት ውጤት ነው
ባህሪን መቀየር
9
5/15/2020
10
5/15/2020
የአሌኮሌ መጠጥ ጠጥቶ የሚያሽከርከር አሽከርካሪ ባህሪያት የአሌኮሌ መጠጥ ሇትራፊክ አዯጋ መንስኤ በመሆን
ሇህይወት ህሌፈት
በራሱ ረዴፍ ውስጥ ያሇመቆየት ሇቤተሰብ መበተን
በከፍተኛ ፍጥነት ማሽከርከር ሇአካሌ መጎዯሌ
በጣም ዝግ ባሇፍጥነት ማሽከርከር ሇንብረት መውዯም ምክንያት ነው
ሰፋ ያሇ ቦታ በመውሰዴ መኪናን ማዞር 44 % አዯጋ የሚዯርሰው የአሌኮሌ መጠጥ ጠጥቶ በሚያሽከርከር
በግዴየሇሽነትና ምሌክት ሳያሳዩ መቅዯም አሽከርካሪ ነው
ሇትራፊክ ምሌክት ተገዥ አሇመሆን የአሌኮሌ መጠጥ በጠጣን ወቅት አሇማሽከርከር መጠጣት ካሰብን ግን፡-
የመኪናን የፊት መብራት በአግባቡ ሳያበሩ መሽከርከር በሕዝብ ትራንስፓርት መጠቀም
የጠጡበት ቦታ ማዯር
ላሊ አሽከርካሪ እንዱያዯረሰን ማዴረግ
ጋስፓ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጣኛ 61 ጋስፓ የአሽከርካሪዎች ማሰሌጣኛ 62
11
5/15/2020
12
5/15/2020
ስሉንዯር ከሊይ ከታች ክፍት ሆኖ ፒስተን ኃይሌን ሇመፍጠር ወዯሊይ እና ፒስተን ፒን ፒስተን ከ ከኒከቲንግ ሮዴ ጋር ሇማያያዝ ያገሇግሊሌ
ወዯታች የሚንቀሳቀስበት ነው ኮኒከቲንግ ሮዴ (ቤሊ)ሦስት ተግባራት ያከናውናሌ ፡፡እነርሱም
ፒስተን ወዯሊይና ወዯታች መንቀሳቀስ ኃይሌ እንዱፈጠር እና ኃይሌ ፒስተንን ከኮኒከቲን ሮዴ ጋር ገናኛሌ
ከተፈጠረ በኃሊ ጭስን ገፍቶ ሇማስወጣት ያገሇግሊሌ
ፒስተን ሇይ የተፈጠረው ኃይሇ ወዯ ክራንክ ሻፍት ያስተሊሌፋሌ
13
5/15/2020
2.1.በአየር የሚቀዘቅዝ ሞተር ክፍልች ቴርሞስታት፡- ሞተር የመስሪያ ሙቀቱን እስኪያገኝ ዴረስ ፍሳሽ ወዯ ራዱያተር
ፊንስ (የተሸነሸነ ብረት) አየር ሞተር ክፍልችን ሇማቀዝቀዝ የሚዘዋወርበት እንዲይመሇስ ያዯርጋሌ
ቦታ መሊሽ መስመር፡- የሞቀው ፍሳሽ ወዯ ራዱያተር የሚመሇስበት ነው
ፋን(ቪንትሉተር)፡- አየር በመቅዘፍ በራዱያተር ውስጥ የሞቀውን ፍሳሽ የሚያቀዘቅዝ
ፋን (ቪንትሉተር) ሞተርን ሇማቀዝቀዝ አየር የመቅዘፍ ክፍሌ ነው ነው
ቤሌት ፋን እንዱሰራ ኃይሌ ከሞተር ሇፋን ሇማስተሊሇፍ ያገሇግሊሌ የማሇስሇሻ ክፍልች
ሽራውዴ ፋን የሚቀዝፈው አየር ወዯ ሞተር ብቻ እንዱሆን ሇማዴረግ ዘይት በሞተር ውስጥ
የሚንቀሳቀሱ ክፍች በዯረቅ ሰበቃ እንዲይጎደ ያሇሰሌሳሌ
ያገሇግሊሌ
የሞትን ሙቀት ይቀንሳሌ
2.2.በፈሳሽ የሚቀዘቅዝ ሞተረ ዋና ዋና ክፍልች ዝገትን ይሊከሊሌ
ራዱያተር፡- ሇሞት ማቀዝቀዣ የሚሆነውን ፍሳሽ የማይዝ እና ከሞተር ሞቆ ቆሻሻን ያፀዲሌ
የመጣን ፍሳሽ የመቀዝቀዝበት ክፍሌ ነው ጥሩ እመቃ እንዱኖር ያዯርጋሌ
ወሳጅ መስመር፡- ፈሳሽ ወዯ ሞተር ጃኬት የሚያሌፍበት መስመር ነው ዴምፅን ይቀንሳሌ
ዘይት በሞተር ውስጥ በሁሇት መንገዴ ይሰራጫሌ
ወተር ፓምፕ፡- ፍሳሽ ከራዱያተር በመሳብ ወዯ ወተር ጃኬት ያስተሊሌፋሌ በክራንክ ሻፋ(ኮል) ርጭት
ወተር ጃኬት፡- በሞተር ውስጥ ፍሳሽ የሚዘዋወርበት ቦታ ነው በዘይት ፓምፕ ግፊት
14
5/15/2020
4.የተሽከርካሪ ቻሲስ ክፍልች ሇ.ፍሬን (ሻንሲ) የተሇያዩ የተሸከርካሪው መሰረታዊ ክፍልች የሚታሰሩበት
ሐ.ጎማ በተሸከርካሪ ሊይ የሚያርፈውን ጭነት እና የተሸከርካሪውን አጠቃሊይ
የተሸከርካሪ ተሸካሚ ክፍልች ሦስት ሲሆኑ እነርሱም ክብዯት የሚሸከም
4.1.የተሸከርካሪ ተሸካሚ ክፍልች
4.2.የተሸከርካሪ መሪ ክፍልች 4.2.የተሽከርካሪ መሪ
4.3የተሸከርካሪ ፍሬን ክፍልች
መሪ የተሸከርካሪን አቅጣጫ ሇመቆጣጠር የሚያስችሌ የተሸከርካሪ
መቆጣጠሪያ መሳሪያ ነው
4.1.የተሸከርካሪ ተሸካሚ ክፍልች
ሀ.ስፕሪንጎች መሪ በተሸከርካሪ ሊይ በሁሇት ዓይነት መንገዴ ይሰራሌ
ኮይሌ ስፕሪንግ (ጥቅሌ ሞሊ) 1.በመካኒካሌ ወይም ማንወሌ
ሉፍ ስፕሪንግ (ባሉስትራ) 2.ኃይሌ የታገዘ መሪ
ኤርባግ ስፕሪንግ 2.1. በሀይዴሮሉክ ወይም በዘይት
ቶርዥን ባር ስፕሪንግ 2.2. በኤላክትሪክ ኃይሌ የሚሰራ
15
5/15/2020
4.3.ፍሬን
በመካኒካሌ የሚሰራ መሪ ዋና ዋና ክፍልች
ፍሬን በተሸከርካሪ ሊይ በሁሇት ዓይነት ይገኛሌ
1.የእጅ ፍሬን
የመሪ መዘውር፡- አሽከርካሪው የመጀመሪያ ሀይሌ የሚያሳርፍበት ክፍሌ 2.የእግር ፍሬን
ነው
1.የእጅ ፍሬን፡- ተሸከርካሪውን ሇረጅም ሆነ ሇአጭር ጊዜ ባሇበት ማቆም
የመሪ ዘንግ፡- ኃይሌ ከመዘወር ተቀብል ወዯ ጥርስ ሳጥን የሚያቀብሌ ነው ስንፈሌግ የሚያገሌግሌ ነው
የመሪ ጥርስ ሳጥን ከመሪ ዘንግ የተቀበሇውን ኃይሌ በተወሰነ ዯረጃ አባዝቶ የተሸከርካሪን የኃሊን እግሮች ብቻ ይቆጣጠራሌ
በመካኒካሌ
ወዯ ቀጥታ ዙር ቀይሮ ሇአሰሪ ዘንግ የሚሰጥ ነው
በአየር
አሳሪ ዘንግ፡- የመሪ ክፍልችን ከጎማ ጋር የሚያገናኝ ነው 2.የእግር ፍሬን፡- የተሸከርካሪን ፍጥነትን ሇመቆጣጠር ያገሇግሊሌ
ቦሌ ጆይንት (ቴስቲኒ)፡- የመሪ ክፍችን ከመስበር እ ከመጣመም የሚከሇከሌ የእግርን ፍሬን በሦስት ዓይነት ዘዳ ይሰራሌ
ነው በዘይት
በአየር
በአየርና በዘይት ቅንብር
16
5/15/2020
ከባዴ
የተገኘ በአውቶቡስ ማቆሚያ ስፍራ ሊይ በእግረኛ መንገዴ ሊይ በትራፊክ ምሌክት
7500 ብር
በሰንጠረዥ (2) 2.1 ሊይ ወይም መብራት አጠገብ በተሸከርካሪ መግቢያ ወይም መውጫ በርሊይ
የተጠቀሰውን ተሊሌፎ
የተገኘ በላሊ ተሸከርካሪ ዯርቦ ወይም በመንገዴ ምሌክት አማካኝነት ማቆም
ሇሶስተኛ ጊዜ ሇ1 ዓመት መንጃ ፍቃደን ማገዴ በተከሇከሇበት ማናቸውም ስፍራ ሊይ ተሸከርካሪ ያቆመ
መንጃ ፍቃደን መሰረዝ
ሇአራተኛ ጊዜ
17
5/15/2020
አፈር፣ አሸዋ ዴንጋይና የመሳሰለትን የሚመሇከተውን አካሌ ሳያስፈቅዴ በተሽከርካሪ የውጪ አካሌ ሊይ ሰው የጫነ
በተሸከርሪ ወይም በእግረኛ መንገዴ ሊይ ያራገፈ አሽከርሪ አዯጋ ሉያዯርስ የሚችሌ ጭነት ከሕዝብ ጋር የጫነ
ከሚገባው በሊይ ጭስ እያጨሰ ወይም ዘይት ወይም ነዲጅ እያፈሰሰ የሚሄዴ በጭነት ተሽከርካሪ ውስጥ በሕግ ከተፈቀዯው ውጪ ሰውን ያሳፈረ
ተሸከርሪን ያሽከረከረ የመጫን አቅሙ እስከ 25 ሰው በሆነ ተሸከርካሪ ከ3 ሰው በሊይ የጫነ
የአዯጋ አገሌግልት ተሽከርካሪን የአዯጋ አገሌግልት ስራ ሊይ ሳይሆን የመጫን አቅሙ እስከ 25 ሰው በሆነ ተሸከርካሪ ከ5 ሰው በሊይ የጫነ
አሇአግባብ የተፈቀዯሇትን ዴምፅና የአዯጋ ምሌክት መብራት በመጠቀም የትራፊክ ተቆጣጣሪ ትዕዛዝ ያሌፈፀመ ወይም የተሳሳተ መረጃ የሰጠ ወይም
ያሽከረከረ እንዱቆም ሲታዘዝ በእንቢተኝነት ሳያቆም የሄዯ
ከ7ዓመት በታች የሆነ ሕፃንን ከአዋቂ ጋር ሳያስቀምጥ ወይም ሇዯህንነት በተራፊ ጭነት ሊይ ተገቢውን ምሌክት ሳያዯርግ ወይም በተሸከርሪው ሊይ
ሲባሌ በተሰራ ማቀፊያ ውስጥ ሳያስቀምጥ ያሽከረከረ፣ የተጫነውን ጭነት በሚገባ ሳያስር ወይም ሳይሸፍን ያሽከረከረ፡፡
18
5/15/2020
በማብሪያ ጊዜ ባሇሶስት ጎን አንፀባራቂ ምሌክት በበቂ ርቀት ሳያስቀምጥ ቀይ የትራፊክ መብራት የጣሰ፣
የተበሊሸ ተሸከርሪ ያቆመ፣ የትራፊክ ክብ ዯሴትን በግራ ያቋረጠ፣
ቴላቪዥን ወይም ላልች ተንቀሳቃሽ ምስልችን ተሽከርካሪው ውስጥ የትራፊክ አዯጋ አዴርሶ በቦታው ሊይ ያሌቆመ ወይም ባዯረሰው የትራፊክ
እየተመሇከተ ያሽከረከረ አዯጋ የተጎዲውን እና ህክምና የሚያስፈሌገውን ሰው ህክምና በመውስዴ
የዯህንነት ቀበቶ ሳያስር ተሽከርካሪ ያሽከረከረ እንዱታከም ያሊዯረገ፣
በ5ኛ እርከን ከተዘረዘሩት ውጪ የሆነ ማንኛውም ዓይነት ጥፋቶችን በዴሌዴይ ሊይ መኪናን ያቆመ፣
በመፈፀም በንብረት ሊይ ጉዲት ያዯረሰ አሽከርካሪ የፊት ወይም የኋሊ ሠላዲ ፈቶ ያሽከረከረ፣
ሰክሮአዯንዛዥእፅወሰድወይምጫትቅሞወይምእየቃመያሽከረከረ
የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃዴ ታግድበት ሳሇ ያሽከረከረ
ከተፈቀዯውወንበርሌክውጭየጨመረ፣
ሕዝቅያስ መኮንን
ማናቸውንም ዓይነት ጥፋት በመፈፀም በሰው አካሌ ሊይ ከባዴ
የአካሌ ጉዲት ያዯረሰ አሽከርከሪ
ማናቸውንም ዓይነት ጥፋት በመፈፀም የሰው ሕይወት
እንዱያሌፍ ያዯርገ አሽከርካሪ
19