You are on page 1of 1

የሚገዙ እቃዎች

1.ቀለም 5 ጋሎን

2. ስምንት ለትር ዱሌንቲ

3.18 mdf ማቴሪያል

4. ባለ 3 የጀርባ ኮንፐርሳቶ

5. የክችን mdf

6. የክችን ማጥፍያ

የስራ እቅድ አፈፃፀም Work Execution

1.የመጀመሪያ ቀለም የስራ

2.የቁም ሳጥን ገጠማ

3.የክችን ስራዎች

4.የሽንት ቤት ስራዎች

5.የፐርኬ ስራዎች

6.የተሰሩ ስራዎች ማረም

7.የተሰሩ የቀለም ስራዎች ማርም

8. የተረጩ ቀለሞች በግድግዳ ላይም በወለል ላይም የተረጨ ቀለሞች ማነሰሳት


ወይ ማጹዳት፡፡

ከላይ የተዘረዘሩትን ስራዎች የተጠቀሱት የእቃ ግዢዎች በተፈፀሙልን ቀጥለው


ባሉት 15 ቀናት ሰርተን የምናስረክብ መሆኑን አናሳውቃለን፡፡

ነስረዲን የእንጨት ስራ ድርጅት ሰንሰዋ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ስም _________________ ስም____________

ፊርማ _______________ ፊርማ ____________

You might also like