You are on page 1of 3

የኤምፔሳ ንዑስ ወኪልነት ስምምነት ውል (ii) ደንበኛው መታወቂያ ሰነድ በማቅረብ ማንነቱን ካረጋገጠልዎት በኋላ (iii) 8.

ማንነቱን ካረጋገጠልዎት በኋላ (iii) 8.6 ሁሉም የእርስዎ ሠራተኞች፣ አገልጋዮች እና ኃላፊነት ያላቸው የእርስዎ ወገኖች
ይህ የኤምፔሳ ንዑስ ወኪልነት ስምምምነት ውል (ከዚህ በመቀጠል “ውሉ” በመባል ከቀረበልዎት መታወቂያ ሰነድ አንጻር በኤምፔሳ ሲስተም ውስጥ የደንበኛውን እንዲህ ያሉትን የንግድ ምልክቶች እና የንግድ ስሞች ለአገልግሎቶቹ ጥቅም ብቻ
የተጠቀሰው) በዛሬው ቀን _____ ወር ____________ 2015 በሚከተሉት መታወቂያ ቁጥር ካስገቡ በኋላ። መጠቀም እንዳለባቸው እና በሳፋሪኮም ኤምፔሳ ብራንዲንግ መመሪያዎች ተገዢ
ተዋዋይ ወገኖች መካከል ተፈርሟል፦ 3.3 ለእርስዎ የተሰጥዎት ሁሉም ሲምካርዶች የቴሌኮም ኦፐሬተሩ ንብረቶች ናቸው መሆናቸው ማረጋገጥ ይኖርብዎታል።
(1) ሳፋሪኮም ኤምፔሳ ሞባይል የፋይናንስ አገልግሎቶች ኃ.የተ. የግል ማኅበር እና በጥንቃቄ እንዲይዟቸው ይመከራሉ። ማናቸውም በሲም ካርዶች ላይ
(SAFARICOM M-PESA MOBILE FINANCIAL SERVICES PLC) አድራሻው፦ የሚደርስ ጉዳት ወይም ዝርፊያ ወዲያውኑ ለሳፋሪኮም ኤምፔሳ ሪፖርት መደረግ 9. የኮሚሽን ክፍያዎች
አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 01 (“ሳፋሪኮም ኤምፔሳ”) እና ይኖርበታል። 9.1 የኤምፔሳ አገልግሎቶችን ስለሰጡ ለንዑስ ወኪሉ እና ለዋናው ወኪሉ መከፈል
(2) …………………………………………………………………………… 3.4 የኤምፔሳን የንግድ ምልክቶች እና የንግድ ስሞች የሚጠቀሙት የኤምፔሳን ያለባቸው የኮሚሽን ክፍያዎች ዝርዝር በየጊዜው በ ሳፋሪኮም ኤምፔሳ በሚሰጥ
………………. አድራሻው፣ አገልግሎቶች ለማስተዋወቅ ብቻ ነው። ማስታወቂያ እንዲያውቁት ይደረጋል ይህ ዝርዝር የዚህ ስምምነት ውል አንድ
…………………………………………………………………………… 3.5 ሳፋሪኮም ኤምፔሳ በየጊዜው ታሪፉን የማሻሻል መብቱ እንደተጠበቀ ሆኖ አካል ተደርጎ ይቆጠራል።
………………. (“ዋናው ወኪል” ) እና 9.2 ለዋናው ወኪል እና ለንዑስ ወኪሉ መከፈል ያለበት የኮሚሽን ክፍያ እና የክፍያ
የኤምፔሳ አገልግሎቶቹን መስጠት የሚችሉት በሲም ካርዶቹ ወይም
(3) …………………………………………………………………………… ተመን ሳፋሪኮም ኤምፔሳ በየጊዜው እንደአስፈላጊነቱ በሚያወጣቸው ተመኖች
በመተግበሪያው ላይ ፕሮግራም በተደረገው የዋጋ ታሪፍ መሠረት ብቻ ይሆናል።
………………. አድራሻው፣ መሠረት ሊሻሻሉ ይችላሉ።
…………………………………………………………………………… 3.6 የኤምፔሳ አገልግሎቶችን መስጠት የሚችሉት በተመዘገበው የእርስዎ ሽያጭ
ማዕከል(ላት) ብቻ ሲሆን የወኪልነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀቱ በሽያጭ 9.3 የኤምፔሳ አገልግሎቶችን መስጠት በተመለከተ፣ በሚያከናውኗቸው የገንዘብ
………………. ቁጥሩ ………………….. በሆነ (ከዚህ በመቀጠል “ንዑስ
ማዕከሉ ውስጥ በግልጽ በሚታይ ቦታ ላይ መለጠፍ ይኖርበታል። ዝውውሮች ብዛት እና ዓይነት ላይ በመመርኮዝ የኮሚሽን ክፍያ የሚከፈልዎት
ወኪል” ወይም “እርስዎ” በመባል በተጠቀሱት) እንዲሁም የኤምፔሳ ምዝገባ
3.7 ይህን የስምምነት ውል እና በዋናው ወኪል ለእርስዎ የተገለጸውን ሁሉንም ሲሆን በዚህም ከሚገኘው የኮሚሽን ክፍያ እርስዎ 80% ሲወስዱ ዋናው ወኪል
ቁጥሩ…………………….. የሆነ። ዋናው ወኪል፣ ሳፋሪኮም ኤምፔሳ እና ንዑስ
መረጃ፣ ሰነድ፣ መረጃ እና የክንውን ዘዴ በምስጢር ለመያዝ እና ለሌላ ደግሞ 20% ይወስዳል።
ወኪሉ ከዚህ በመቀጠል በጋራ “ተዋዋይ ወገኖች” ወይም በተናጠል “ተዋዋይ
ለማናቸውም ሦስተኛ ወገን አሳልፈው ላለመስጠት ተስማምተዋል። 9.4 እርስዎ የተከፈልዎት እና የሚከፈልዎት የኮሚሽን ክፍያ ወደ የእርስዎ የኮሚሽን
ወገን” በመባል ተጠቅሰዋል።
3.8 በዚህ ውል ስምምነት፣ የዋናው ወኪል ስምምነት፣ በማንዋሉ፣ እና በማናቸውም ሒሳብ /አካውንት/ ተደማምሮ የሚገባ ሲሆን አግባብነት ባላቸው የጊዜ ልዩነቶች
መግቢያ፦ የውስጥ ደንቦች፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያዎች ወይም በየጊዜው እንደ ግብር ከተከፈለ በኋላ ለእርስዎ የተጣራው ክፍያ የሚደርስዎት ይሆናል።
) ዋናው ወኪል ከሳፋሪኮም ኤምፔሳ ጋር አገልግሎቶችን ለመስጠት የስምምነት ውል አስፈላጊነቱ በሳፋሪኮም ኤምፔሳ የሚመጡ ደንቦችን አክብሮ ለመገዛት 9.5 የኮሚሽን ክፍያዎችን ለማግኘት ሲሉ ምንም ዓይነት የማጭበርበር ድርጊት
ፈጽሟል (“የዋናው ወኪል ስምምነት ውል”)። የዋናው ወኪል ስምምነት ውል ዋናው መስማማትዎን ያረጋግጣሉ። መፈጸም የለብዎትም። ጥርጣሬን ለማስቀረት ሲባል የማጭበርበር ድርጊት ስንል
ወኪል በስምምነቱ ሥር የተቀመጡቱትን ግዴታዎቹን ለመወጣት ያስችለው ዘንድ 3.9 በሕግ ከተገደዱ ማናቸውንም ከስራው ጋር የተያያዙ ሰነዶች ፣ የሥራ ቦታዎን እና አንድን የተወሰነ ግብይት መጠናቸው አነስተኛ ወደ ሆኑ በርካታ ግብይቶች
ግዴታዎቹን ሙሉ በሙሉ ለማክበር እስከተስማማ ድረስ ንዑስ ወኪሎችን ቁሳቁሶች ለማናቸውም ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ወይም በሳፋሪኮም ኤምፔሳ መከፋፈልን ያካትታል። ከማጭበርበር ድርጊት ተከተሎ ማናቸውም በሳፋሪኮም
መጠቀም እንደሚችል በግልጽ ስለሚያስቀምጥ፤ ተዋዋይ ወገኖች በዚህ የስምምነት የተመደበ ኃላፊ ማሳየት ይኖርብዎታል። ኤምፔሳ በስሕተት የተከፈለ የኮሚሽን ክፍያ ተመላሽ መሆን አለበት እንዲሁም
ውል የተቀመጡትን ደንቦችና ግዴታዎች አክብረው ለመንቀሳቀስ በአንድነት 3.10 በዋናው ወኪል ወይም በሳፋሪኮም ኤምፔሳ ከጊዜ ወደ ጊዜ እንደ አስፈላጊነቱ ሳፋሪኮም ኤምፔሳ ይህን ተከትሎ ይህን የስምምነት ውል የማገድ ወይም
ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። በሚነገርዎት መሠረት በሳፋሪኮም የአገልግሎት ሰጪ የሥነ ምግባር ደንብ የማቋረጥ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል።
የስምምነቱ ፍሬ ነገሮች፦ ሁልጊዜ ተገዢ መሆን ይኖርብዎታል።
10. አእምሯዊ ንብረት
1. ትርጓሜዎች 4. የፍሎት አስተዳደር 10.1 የኤምፔሳን ንግድ ምልክት ጨምሮ የኤምፔሳ አገልግሎቶች ላይ ያሉ የአእምሮ
“ሒሳቦች” “አካውንት” ማለት የእርስዎን የሥራ ማስኬጃ ሒሳብ፣ የሽያጭ ማዕከል 4.1 ሁሉንም ግብይቶችና የገንዘብ ዝውውሮች ማስተናገድ እስከሚችሉበት አቅም ንብረት መብቶች የሳፋሪኮም ኤምፔሳ እና/ወይም የአጋሮቹ ንብረቶች ናቸው።
የፍሎት ሒሳብ እና የኮሚሽን ክፍያ ሒሳብየሚያካትት ነው። ሒሳቦቹ በሳፋሪኮም ድረስ የፍሎት ሒሳብዎን ሚዛን ጠብቀው ማቆየት ይኖርብዎታል። በሳፋሪኮም ኤምፔሳ የብራንዲንግ መመሪያዎች ከተፈቀደው ውጭ
ኤምፔሳ ቁጥጥር የሚደረግበት እና በእርስዎ አማካይነት የሚንቀሳቀስ ኤሌክትሮኒክ 4.2 በሽያጭ ማዕከልዎ ውስጥ ያለው የፍሎት ገንዘብ በማንዋሉ ላይ በተጠቀሰው ማናቸውም አስመስሎ ማዘጋጀት፣ ማሻሻል፣ ማሰራጨት ወይም ዳግም
ገንዘብ የያዘ ሆኖ የዚሁ ኤሌክትሮኒክ ገንዘብ ተመሳሳይ የገንዘብ መጠን በኤምፔሳ መሠረት ሚዛኑን የጠበቀ ስለ መሆኑ የማረጋገጥ ኃላፊነት አለብዎት። ማተም ድርጊት በሙሉ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
የባንክ አደራ ሒሳብ በእርስዎ ስም በጥሬ ገንዘብ የሚቀመጥ ሁሉንም የሒሳብ 4.3 በሳፋሪኮም ኤምፔሳ በየጊዜው ከሚቀመጠው ዝቅተኛ ገደብ በታች የሚገኝ
ዓይነቶች የሚያካትት የሒሳብ መዝገብ ነው። 11. በሕገ ወጥ መንገድ የተገኘ ገንዘብን ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብን መከላከል
ማናቸውንም ፍሎት ሒሳብ ወደ በቂ ደረጃ የመመለስ ኃላፊነት እንዳለብዎት
እና አጠራጣሪ እንቅስቃሴ
“ደንበኛ” ማለት የኤምፔሳን አገልግሎት ለመጠቀም የተመዘገበ ግለሰብ ነው። በዚህ ውል ተስማምተዋል።
11.1 በኤምፔሳ ሲስተም ውስጥ የማናቸውም ዓይነት ወንጀል ፍሬ የሆነን ገንዘብ
“ኤሌክትሮኒክ ገንዘብ” ማለት በኢትዮጵያ ብር የሚሰላ በኤምፔሳ ሲስተም ውስጥ
5. የመዝገብ አያያዝና ምስጢር ጥበቃ ማንቀሳቀስ በፍጹም የተከለከለ ነው።
ዋጋ ያለው ገንዘብ ነው።
5.1 ከሚሰጡት የኤምፔሳ አገልግሎቶች ጋር የተገናኙ ሁሉንም መረጃዎች በአግባቡ 11.2 በሳፋሪኮም ኤምፔሳ በየጊዜው እንደ አስፈላጊነቱ የሚሻሻሉትን ደንበኛዎችን
“ፍሎት” ማለት በእያንዳንዱ የሽያጭ ማዕከል የኤምፔሳ አገልግሎቶችን ለመስጠት
የመያዝ ኃላፊነት አለብዎት፥ ይህም የእያንዳንዱን ደንበኛ ዝርዝር መረጃ ይወቁ እና በኤምፔሳ የቀረበልዎትን በሕገ ወጥ መንገድ የተገኘ ገንዘብን ሕጋዊ
እንዲችሉ የሚያደርግዎት በእርስዎ ስም በኤምፔሳ ሲስተም ውስጥ የተመዘገበ
በሳፋሪኮም ኤምፔሳ በየጊዜው በሚቀመጠው መስፈርት መሠረት መያዝን አስመስሎ ማቅረብ መመሪያዎችና ፖሊሲዎች ማክበር ይኖርብዎታል።
ገንዘብ ሲሆን
“ማኑዋል” ማለት በኤሌክትሮኒክ መንገድ የሚሰራጭ ወይም ለወኪሉ የሚሰጥ ያካትታል።
12. ዕግድ እና የውል መቋረጥ
የኤምፔሳን አገልግሎት መስጠትን በተመለከተ ፣ የሥራ ክንውኖቹን፣ የአፈጻጸም 5.2 ሁሉም የኤምፔሳ ግብይቶች (የገንዘብ ዝውውሮች) በሲስተሙ ውስጥ
12.1 ውሉን ማቋረጥ እንደሚፈልግ ሠላሳ (30) ቀናት አስቀድሞ በጽሑፍ በመግለጽ
ሂደቶቹን ሌሎች ተግባራትን የሚገልጽ በሳፋሪኮም ኤምፔሳ የሚዘጋጅ መመሪያ መመዝገብ አለባቸው፣ ይህም መረጃ በማናቸውም ጊዜ የሳፋሪኮም ኤምፔሳ
ማናቸውም ተዋዋይ ወገን ውሉን ማቋረጥ ይችላል።
ጽሑፍ /ማንዋል/ ሲሆን በየጊዜው እንደ አስፈላጊነቱ በሳፋሪኮም ኤምፔሳ የሚሻሻል ንብረት እንደሆነ ይቀጥላል። የገንዘብ ዝውውሮችን ሳይመዘግቡ መቅረት ይህን
12.2 የዋናው የወኪል ስምምነት ወይም ይህ የስምምነት ውል በሳፋሪኮም ኤምፔሳ
ይሆናል። የስምምነት ውል ሙሉ በሙሉ እንደመጣስ ይቆጠራል።
አማካይነት ከዋናው ወኪል ጋር እንዲቋረጥ ከተደረገ፣ ይህ ውል በሳፋሪኮም
“የኤምፔሳ አገልግሎቶች” ወይም “አገልግሎቶቹ” ማለት በኤምፔሳ ሲስተም 5.3 በገንዘብ ዝውወር ወቅት ወይም አገልግሎቱን በሚሰጡበት ጊዜ በእጅዎ ውስጥ
ኤምፔሳና በንዑስ ወኪሉ መካከል እንደፀና ይቀጥላል።
ውስጥ ገንዘብን መጨመር ወይም መቀነስን የሚያስከትል የኤምፔሳ ገንዘብ ገቢ የሚገቡ መረጃዎችን፣ ሰነዶችን፣ የኮምፒውተር ዳታዎችን ምስጢር የመጠበቅ
12.3 ይህ የስምምነት ውል ተጥሶ ሲገኝ ወይም በእርስዎ የተፈጸመ ድርጊት ዋናውን
ወይም ወጪ ማድረግ ሲሆን ይህም ገንዘብ እንደ ዲጂታል ብድሮች፣ ዲጂታል ኃላፊነት አለብዎት።
ወኪል የዋና ወኪልነት ስምምነቱን እንዲጥስ የሚያደርገው ሆኖ ሲገኝ ይህን
ቁጠባዎች እና ገንዘብ የመላክ አገልግሎቶች እና ተዛማጅ አገልግሎቶችን የሚያካትት
6. የማጭበርበር ድርጊትን መከላከልና የደኅንነት ጥበቃ የስምምነት ውል ዋናው ወኪል ወይንም ሳፋሪኮም ኤምፔሳ ማቋረጥ ይችላል።
ቢሆንም ትርጓሜው ግን በእነዚህ ብቻ አይወሰንም።
6.1 የሽያጭ ማዕከሉ ቦታ ደኅንነትና ጸጥታ በበቂ መልኩ የማስከበር ኃላፊነት ከዚህ በታች በተመለከቱት ምክንያቶች ብቻ ሳይገደብ ፤ ይህ ስምምነት እርስዎ
“የኤምፔሳ ሲስተም” ማለት የኤምፔሳ አገልግሎቶችን የሚያቀርብ በሳፋሪኮም
አለብዎት። የሚከተሉትን ከፈጸሙ የሚቋረጥ ይሆናል፦
ኤምፔሳ የሚንቀሳቀስ ባለቤትነቱ በሕግ የተመዘገበ በቴክኖሎጂ የተደገፈ መገበያያ
6.2 የሽያጭ ማዕከልዎን ክትትልና ጥበቃ ሕጉ በሚፈቅደው የጤና እና የደኅንነት a) ዋናውን የንግድ ሥራ እንቅስቃሴዎን ማከናወን ካቆሙ፤
መሳሪያ ነው፤
አጠባበቅ ሥርዓት መሠረት ማከናወን ይኖርብዎታል። b) ማጭበርበር፣ እምነት ማጉደል ወይም ሌሎች ገንዘብ ነክ ወንጀሎችን
“የሽያጭ ማዕከል” ማለት ማንኛውም በእርስዎ የሚንቀሳቀስ መደብር፣ ሱቅ
6.3 የሞባይል ስልክ ቀፎዎችን አያያዝና አቀማመጥ፣ ፒን ቁጥሮችን በምስጢር መያዝ መፈጸምዎ በሕግ ሲረጋገጥ፤
ወይም ሌላ ችርቻሮ ንግድ ማከናወኛ ተቋም ወይም ክፍል ሲሆን በቦታው ላይ
እና ፒን በመጠቀም ለሚከናወኑ ለሁሉም የገንዘብ ዝውውሮች ደኅንነት ጥበቃ c) በሳፋሪኮም ኤምፔሳ ወይም በዋናው ወኪል ዕይታ በሦስት ወራት ውስጥ
ያሉትን የእርስዎን ሠራተኞች እና ረዳቶች የሚያካትት ነው፤
ኃላፊነቱን ይወስዳሉ። ከደረሰብዎት ኪሣራ ሊያገግሙ ይችላሉ ተብሎ በማይታመንበት ደረጃ
“ተሳታፊ” ማለት በኤምፔሳ ሲስተም ተጠቅሞ ክፍያዎችን ለመፈጸም ወይም
6.4 የእርስዎ ሲም ካርድ ወይም የሞባይል ስልክ ቀፎ የማጭበርበር ድርጊትን የገንዘብ ኪሣራ ከደረሰብዎት፤
ለመቀበል ወይም ሌሎች የኤምፔሳ አገልግሎቶችን ለማከናወን ሲስተሙን
ለማከናወን ወይም ያለ ደንበኛው ፈቃድ ከሒሳባቸው ላይ ገንዘብ ወጪ d) የንግድ ሥራዎ እየፈረሰ ወይም በፍርድ ቤት ትዕዛዝ እየተዘጋ ያለ ከሆነ፤
የሚጠቀም ማናቸውም ግለሰብ ወይም ሕጋዊ ሰውነት ያለው ተቋም ነው፤
ለማድረግ ወይም ያለ ደንበኛው ዕውቅና የሞባይል ስልክ ቁጥርን አሳልፎ e) ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ ወይም አእምሮዎትን ማዘዝና መቆጣጠር
“ፒን” ማለት እርስዎን በግል ለይቶ ሲስተሙ እንዲያውቅዎት የሚያደርግ ወደ
ለመስጠት ጥቅም ላይ መዋል የለባቸውም። ከእርስዎ ሲም ካርድ ወይም በማይችሉበት የጤና ችግር ውስጥ ከተዘፈቁ፤
የእርስዎ የኤምፔሳ ሒሳቦች ለመግባትና ሒሳቦቹን ለማንቀሳቀስ የመረጡት
ሞባይል ስልክ ቀፎ ጋር ግንኙነት ያለው ማናቸውም የማጭበርበር ድርጊት f) ለዋናው ወኪል ወይም ለሳፋሪኮም ኤምፔሳ በጽሑፍ አስቀድመው
የምስጢር ቁጥር ነው፤
ከሳፋሪኮም ኤምፔሳ ጋር ያልዎትን የውል ግንኙነት ከማቋረጥ ባሻገር አግባብነት ሳያሳውቁ የንግድ አድራሻዎትን ከቀየሩ ወይም ከዘጉ፤
“ሲም ካርድ” ማለት የሳፋሪኮም ኤምፔሳ አጋር በሆነው በሳፋሪኮም
ባለው ሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ያስደርግዎታል። g) የብሔራዊ ባንክን የወኪልነት አሠራር መመሪያ ወይም ሌላ ማናቸውም
ቴሌኮምዩኒኬሽንስ ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል.ማ (“የቴሌኮም ኦፐሬተር”) የሚቀርብ እና
6.5 ከኢትዮጵያ ሕግ በተጻራሪ ማናቸውንም ዓይነት ወንጀል ለመፈጸም ሲም የአገር ውስጥ ሕግ ደንቦችን ጥሰው ከተገኙ፤
ተገቢ ከበሆነ የሞባይል ስልክ ጋር ጥቅም ላይ ሲውል የኤምፔሳ አገልግሎቶች
ካርዶቹን መጠቀም የለብዎትም፤ ይህም ሲም ካርዶችን ከሃገር ውጭ 12.4 ውሉ ከተቋረጠ ወይም የስምምነት ውሉ ዘመን ካበቃ የሚከተሉት ሁኔታዎች
ለመስጠት የሚያስችል ነው፤
መጠቀምን ይጨምራል። ማናቸውም ሕግ ተጥሶ ሲገኝ ውሉ ለጊዜው ሊታገድ ተፈጻሚነት ይኖራቸዋል፦
“የገንዘብ ዝውውሮች” ማለት (እንደየሁኔታው) ከደንበኞች የኤምፔሳ ክፍያዎችን
ወይም ሊቋረጥ ወይም በሕግ ሊከሰሱ ወይም ሊጠየቁ ይችላሉ። a) አገልግሎቶቹን መስጠትዎን ማቋረጥ እና አገልግሎቶቹን እንደሚሰጡ
መቀበል እና በአጭር የጽሑፍ መልእክት በሚሰጥ ትዕዛዝ አማካይነት ለደንበኞች ከመለጽ መቆጠብ አለብዎት።
ክፍያዎችን መፈጸም እንቅስቃሴ ነው።
7. የገንዘብ ዝውውሮችን ማከናወን እና መፈጸም b) በፍሎት ሒሳቡ ላይ ያለው ቀሪ ሒሳብ ለእርስዎ ተመላሽ ይደረግልዎታል።

2. ደንበኞችን መመዝገብ 7.1 ገንዘብ መሙላት የሚችሉት ወደ ደንበኛ ኤምፔሳ ኤሌክትሮኒክ ሒሳቦች ብቻ 12.5 ይህ ስምምነት ውል እንደተቋረጠ ውሉ ከተቋረጠበት ቀን ጀምሮ ምንም
2.1 ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ደንበኞችን መመዝገብ ነው ፤ በቀጥታ ወደ ኤምፔሳ ሌላ ተሳታፊ የኤምፔሳ ሒሳብ ኤሌክትሮኒክ ገንዘብ ዓይነት ኮሚሽን ለእርስዎ ተከፋይ አይደረግም።
ይችላሉ፦ መሙላት አይችሉም። 12.6 የንዑስ ወኪሉ የንግድ ቦታ ላይ ጥቅም ላይ ሲውል የነበረ ማናቸውም ዓርማ
a) ደንበኛው ዕድሜያቸው ቢያንስ 18 ዓመት እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፤ 7.2 አንድ ደንበኛ ኤሌክትሮኒክ ገንዘብ ከመሙላቱ ወይም ገንዘብ ከማውጣቱ በፊት እና የማስታወቂያ ቁሳቁሶች በሙሉ ከንዑስ ወኪሉ የሥራ ቦታ ሙሉ በሙሉ
b) ደንበኛው ኤምፔሳን የሚቀበል ሲምካርድ ሊኖራቸው ይገባል፤ ደንበኛው ሁሉንም የማንነት እና የደኅንነት ማረጋገጫ ሂደቶች ማለፋቸውን ይህ የስምምነት ውል ሲቋረጥ መወገድ ይኖርባቸዋል።
c) ደንበኛው የኤምፔሳን ማመልከቻ ቅጽ ሞልተው መፈረም ይኖርባቸዋል። ማረጋገጥ እንዳለብዎት። 12.7 የዚህ ውል ስምምነት መቋረጥ በሌላ መልኩ ካልተገለጸ በቀር ውሉ ከመቋረጡ
2.2 ለደረጃ 1 ሒሳቦች፦ ስም፣ የትውልድ ቀን፣ የመኖሪያ አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር፣ እና በፊት የነበሩ መብቶችን የሚያከብር ሲሆን ውሉ ከተቋረጠ በኋላ በቀጥታም
8. ብራንዲንግ፣ የማስተዋወቂያ ቁሳቁስ እና የአእምሮ ንብረት መብቶች ሆነ በተዘዋዋሪ እንደሚቀጥሉ የታወቁ የሥራ እንቅስቃሴዎችና ድርጊቶች
የደንበኛው የቅርብ ጊዜ ፎቶ፤ ደንበኛው ከዚህ ቀደም ደረጃ 2 በደረሰ የሳፋሪኮም
8.1 ለእርስዎ የሚቀርብልዎት እንደ የውጭ ማስታወቂያ፣ የሳፋሪኮም ኤምፔሳ በነበሩበት መቀጠል መቻላቸውን የሚያሳጣ አይደለም።
ኤምፔሳ ደንበኛ አማካይነት የቀረበ አዲስ ደንበኛ መሆን አለበት።
ፖስተሮች፣ እና የሽያጭ ማሽኖች የመሳሰሉ የብራንዲንግ እና የማስታወቂያ ድጋፍ
2.3 ለደረጃ 2 ሒሳቦች፦ ስም፣ የትውልድ ቀን፣ የመኖሪያ አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር፣ እና
ሰጪ ቁሳቁሶች የሳፋሪኮም ኤምፔሳ ንብረቶች እንደሆኑ ይቀጥላሉ። 13. የተከለከሉ ተግባራት
የቅርብ ጊዜ ፎቶ እንዲሁም የደንበኛው ተገቢ መታወቂያ ሰነድ ሲስተሙ ውስጥ
8.2 የኤምፔሳ አገልግሎቶች ለመስጠት በሳፋሪኮም ኤምፔሳ የተፈቀደልዎት የሚከተሉት ተግባራት እና ጉድለቶች የተከለከሉ ሲሆን የእርስዎን ሒሳብ ወይም ይህ
መመዝገብ አለበት።
ስለመሆኑ ለመግለጽ በሳፋሪኮም ኤምፔሳ በየጊዜው ለእርስዎ የሚሰጡ ጽሑፎች የስምምነት ውል እንዲቋረጥ ወይም እንዲታገድ ሊያስደርጉ ይችላሉ፦
2.4 ደንበኛው ትክክለኛ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር መስጠቱን ማረጋገጥ አለብዎት
በሽያጭ ማዕከላት፣ በማናቸውም በእርስዎ ጥቅም ላይ የዋሉ ጽሑፎች ላይ 13.1 አንድ መታወቂያ (ማንነትን ገላጭ ሰነድ) በመጠቀም በርካታ ደንበኞችን
እንዲሁም የቀረበልዎት መረጃ ሐሰት አለመሆኑን፣ ትክክለኛ መሆኑን፣ የተሟላ
በግልጽ በሚታዩበት ቦታ ላይ መሰቀል ይኖርባቸዋል። መመዝገብ፤
መሆኑን ወይም አሳሳች አለመሆኑን እንዲሁም የቀረበልዎት ማስረጃዎች
8.3 በሳፋሪኮም ኤምፔሳ በየጊዜው በሚገለጸው መሠረት በሽያጭ ማዕከላቱ ውስጥ 13.2 በማረሚያ ቤት እና ተመሳሳይ ተቋማት ውስጥ የሚገኙ አጭበርባሪ ግለሰቦችን
ትክክለኛ ማስረጃዎች መሆናቸውን ማረጋገጥ ይኖርብዎታል።
የኤምፔሳን ታሪፍ መመሪያዎች በግልጽ በሚታይ ቦታ ላይ መስቀል ለአገልግሎቱ እንዲመዘገቡ ሁኔታዎችን ማመቻቸት፤
ይኖርብዎታል። 13.3 ለአጭበርባሪ ደንበኞች ያለ ባለቤቱ ዕውቅና የሞባይል ስልክ ቁጥርን አሳልፎ
3. የንዑስ ወኪል አጠቃላይ ግዴታዎች
3.1 የጥሬ ገንዘብ ክፍያዎችን የሚፈጽሙት በሚከተሉት ሁኔታዎች ብቻ ነው፦ (i) 8.4 ሳፋሪኮም ኤምፔሳ ከጊዜ ወደ ጊዜ አስፈላጊ ናቸው ብሎ የሚያምንባቸውን መስጠት፤
በቂ ፍሎት ሒሳብ ካልዎት (ii) በኤምፔሳ ሲስተም ውስጥ የመጣው የአጭር ሌሎች የንግድ ወይም የአገልግሎት ምልክቶች ወይም የቅጂ መብት 13.4 አየር በአየር የሚከናወን ያለ ባለቤቱ ዕውቅና የሞባይል ስልክ ቁጥርን ለሌላ
የጽሑፍ መልእክት ትክክለኛ እና የተሟላ መሆኑን ካረጋገጡ በኋላ እና (iii) ማስታወቂያዎችን በዋናው ወኪል በሚነገርዎት መሠረት እንዲለጥፉ ሊጠየቁ አካል በማስተላለፍ ፤ ሠራተኞችችን በመጠቀም ወይም የአጭበርባሪዎች
የደንበኛውን መታወቂያ ሰነድ በኤምፔሳ ሲስተም ከመጣው አጭር የጽሑፍ ይችላሉ። በመተባበር ደንበኛውን ገንዘቡን እንዲያጣ ማድረግ፣ ሁኔታዎችን ማመቻቸት፤
መልእክት ጋር ተመሳሳይ መሆኑን አመሳክረው ካረጋገጡ በኋላ። 8.5 የኤምፔሳን የንግድ ምልክት ጨምሮ በማናቸውም የሳፋሪኮም ኤምፔሳ 13.5 ገንዘብን ከርቀት በማዘዝ ወጪ እንዲሆን ማድረግ፤
3.2 ወደ ደንበኛው ኤምፔሳ ሒሳብ ኤሌክትሮኒክ ገንዘብ የሚሞሉት በሚከተለው የአእምሯዊ ንብረቶች ላይ ምንም ዓይነት መብቶች ሊኖርዎት አይችልም። 13.6 በማጭበርበር የተገኘ ገንዘብን ወደ ደንበኛ ሒሳብ በቀጥታ ገቢ እንዲሆን
ሁኔታ ብቻ ነው፦ (i) ደንበኛው ተመጣጣኝ የሆነ ገንዘብ በጥሬው ከሰጥዎት በኋላ ማድረግ፤
13.7 አጠራጣሪ እንቅስቃሴን ሪፖርት ሳያደርጉ መቅረት፤ M-PESA of the amount of Money from time to time held by you and 7.1 You may upload E- Money into Customer’s M-PESA accounts only and
represented by an equivalent amount of cash held by the M-PESA trust not directly into another M-PESA participant’s M-PESA account.
13.8 የወንጀል ድርጊትን አይቶ እንዳላዩ ማለፍ/ መደበቅ፤
account on your behalf. 7.2 You agree that before a Customer uploads E-Money or redeems
13.9 በደንበኞች ምዝገባ ሂደት ወቅት ተቀባይነት ያለውን የመታወቂያ ዓይነት “Customer” means an individual who has registered to use the M-PESA Money, you shall ensure that the Customer complies with any identity
(ማንነት ገላጭ ሰነድ) ሳይጠይቁ መቅረት፤ Service. and security validation and verification procedures.
13.10 ያልተሟሉ የምዝገባ ቅጾችን መጠቀም፤ “E-Money” means the monetary value in the M-PESA System denominated 8. BRANDING, PROMOTIONAL MATERIAL AND INTELLECTUAL
in Ethiopian Birr;
13.11 ግብይት (የገንዘብ ዝውውር) በሚፈጸምበት ወቅት የደንበኛውን ማንነት “Float” means the sum of Money held by you in the M-PESA System for the
PROPERTY RIGHTS
8.1 Branding and advertising support materials such as external signage,
መታወቂያን በማየት ሳያረጋግጡ መቅረት፤ provision of M-PESA Services from each Outlet and “Float Account” shall Safaricom M-PESA posters, and internal point of sale supplied to you
13.12 በምዝገባ ወይም በገንዘብ ዝውውር ወቅት ኦርጂናሉን ሳይሆን ኮፒውን ብቻ mean the Outlet’s M-PESA Account. remain the property of Safaricom M-PESA.
“Manual” means the manual issued by Safaricom M-PESA in electronic form
አይቶ ማሳለፍ፤ or otherwise to the Agent which records methods of operation, procedures,
8.2 You shall display conspicuously at the Outlets, and on all stationery and
literature used by you, the text as stipulated by Safaricom M-PESA from
13.13 ተቀባይነት የሌላቸውን መታወቂያዎች (ማንነት ገላጭ ሰነዶች) መቀበል፤ and other practical matters relevant to the provision of M-PESA Services as time to time disclosing to the general public that you are authorized by
13.14 ከደንበኛው ገንዘቡን ከተቀበሉ በኋላ ኤሌክትሮኒክ ገንዘቡን ሳያስተላልፉ updated by Safaricom M-PESA from time to time. Safaricom M-PESA to provide the M-PESA Services.
መቅረት፤ “M-PESA Services” or “Services” means the M-PESA cash-in and cash-out 8.3 You must conspicuously display at the Outlets the M-PESA tariff
services that result in the acquisition or redemption of Money on the M-PESA
13.15 ደንበኛው ማግኘት ካለበት ጥሬ ገንዘብ ወይም ኤሌክትሮኒክ ገንዘብ ያነሰ System and includes, without limitation, analogous services such as digital-
guidelines as updated by Safaricom M-PESA from time to time.
8.4 You may be required to display at the Outlets such other trade or
ገንዘብ ወይም ጎዶሎ ምንዛሪ መስጠት፤ credit, digital-saving, and remittance services etc.; service marks or copyright notices as Safaricom M-PESA may stipulate
13.16 ያለ ደንበኛው ፈቃድ ከደንበኛ ፍሎት ሒሳብ ላይ ገንዘብ ወጪ ማድረግ፤ “M-PESA System” means the proprietary technology platform operated by from time to time and communicate to you through the Master Agent.
Safaricom M-PESA providing the M-PESA Services;
13.17 አግባብነት የሌለው ኮሚሽን ክፍያ ለማግኘት ሲባል የሐሰት ምዝገባ “Outlet” means any shop, unit or other retail premises or portion thereof
8.5 You acquire no rights or goodwill in any of Safaricom Mpesa’s
intellectual property including the M-PESA trademark.
ማከናወን፤ operated by you and includes the employees and assistants operating 8.6 You shall, and shall procure that all of your employees, servants and
13.18 ትክክለኛ የደንበኛ ስም እና/ወይም መታወቂያ ቁጥር የሌላቸው ምዝገባዎችን therein; other authorized persons, use such trademarks and trade names for
ማከናወን፤ “Participant” means any person or legal entity that participates in the M- the purposes of the Services only and comply with Safaricom M-
PESA System by using the M-PESA Services to send or receive Payments PESA’s branding guidelines.
13.19 ተጨማሪ (ተገቢነት የሌለው) የኮሚሽን ክፍያ ለማግኘት ሲባል የተቀማጭ or undertake other M-PESA Services;
ገንዘቦችን መጠን መጨመር፤ “PIN” means your personal identification number being the secret code you 9. COMMISSIONS
9.1 Commission payable to the Sub-Agent and the Master Agent for the
13.20 አግባብነት የሌለው ኮሚሽን ክፍያ ለማግኘት ሲባል ሐሰተኛ ገቢ ገንዘቦችን choose to access and manage your M-PESA Accounts;
various M-PESA Services will be provided from time to time by
“SIM Card” means the subscriber identity module, which is issued to the
መመዝገብ፤ Agent by Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (the “Telecom Safaricom M-PESA, which shall also be regarded as integral part of this
13.21 ኤምፔሳ ሲምካርዶችን መሸጥ ወይም በጥቅም መቀያየር፤ Operator”), an Affiliate of Safaricom M-PESA, and which, when used with the Agreement.
13.22 ደንበኞችን ለምዝገባ ክፍያ ማስከፈል ወይም ከተጠቃሚዎች በቀጥታ appropriate mobile phone apparatus enables you to use the M-PESA 9.2 Both the Master Agent and the Agent acknowledge that the commission
Services; payable and the tariffs may be varied by Safaricom M-PESA by the
ማናቸውንም ዓይነት ክፍያ መሰብሰብ ወይም ማስከፈል፤ publication of revised rates from time to time.
“Transactions” means (as the context requires) receiving M-PESA
13.23 ከሲስተሙ ውጪ ደንበኞችን ለገንዘብ ዝውውሩ ክፍያ ማስከፈል፤ payments from Customers and paying out cash sums to Customers in 9.3 In consideration of providing the M-PESA Services, you will earn a
13.24 ከመደበኛው ዋጋ በላይ ደንበኞችን ለሲም ምትክ መስጠት አገልግሎት ክፍያ accordance with SMS instructions and registering new Customers. commission based on the number and type of Transactions where you
will get 80% of the commissions earned while the Master Agent gets
ማስከፈል፤ 2. REGISTERING CUSTOMERS 20%.
13.25 ደንበኞችን የኤምፔሳ ፒን ቁጥራቸውን እንዲሰጡ ማግባባት፤ 2.1. You may register Customers meeting the requirements below: 9.4 Commissions earned by and payable to you will be rolled up to your
a. A Customer must be at least 18 years old;
13.26 ወደ ደንበኛው ወይም ክፍያ እንዳይከፍሉ በማሰብ ላልተመዘገቡ ደንበኞች commission’s account and paid to you net of taxes at regular intervals.
b. The Customer has an M-PESA-enabled SIM Card; 9.5 You must not make any fraudulent claim for commissions. For the
ኤምፔሳ ሒሳብ በቀጥታ ገንዘብ ገቢ እንዲሆን ሁኔታዎችን ማመቻቸት፤ c. The Customer completes and signs the M-PESA application form; avoidance of doubt, a fraudulent claim includes claims arising from the
13.27 በሽያጭ ማዕከሉ ረዳቶች አማካይነት ፒኖችን ለሌሎች አሳልፎ መስጠት፤ 2.2. For Level 1 accounts: name, date of birth, residential address, splitting of a transaction into multiple transactions of lesser value. Any
13.28 የተቀመጠውን የፍሎት ደንብ አክብሮ አለመገኘት፤ telephone number, and recent photo of the user; and the user shall be commissions erroneously paid out to you by Safaricom M-PESA
introduced by another person who already maintains level 2 account
13.29 ሳፍሪኮም ኤምፔሳን አስቀድሞ ሳያሳውቁና ኦዲት ሳይደረግ ሲምካርዶችን with Safaricom M-PESA.
following a fraudulent claim shall be clawed back and Safaricom M-
PESA shall reserve the right to suspend or terminate this Agreement
በተዘበራረቀ መንገድ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ማዛወር፤ 2.3. For Level 2 accounts: name, date of birth, residential address, forthwith.
13.30 ለማይታወቁ መሸጫ ማዕከላት ሲም ካርዶችን መስጠት፤ telephone number, and recent photo and valid identity card of the user
shall be captured in the system. 10. INTELLECTUAL PROPERTY
13.31 ሲምካርዶችን ለማግኘት በማሰብ ሐሰተኛ መረጃ መስጠት፤ 2.4. You must ensure that the Customer has provided an active address All intellectual property rights in the M-PESA Services including the M-PESA
13.32 የውጭ ምንዛሬ አገልግሎቶች ደንብ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ በውጭ ምንዛሬ and phone number and take such reasonable steps as would satisfy trademark are the property of Safaricom M-PESA and/or its affiliates. Any
መገበያየት፤ you that the information provided is not false, inaccurate, incomplete or reproduction, modification, distribution or republication of M-PESA materials
outside Safaricom M-PESA’s branding guidelines is strictly prohibited.
13.33 የደንበኛዎችን መለያ መስፈርቶችን እና የቀረቡልዎትን በሕገ ወጥ መንገድ misleading and that the documents provided are genuine.
3. SUB-AGENT’S GENERAL OBLIGATIONS 11. ANTI-MONEY LAUNDERING and SUSPICIOUS ACTIVITY
የተገኘ ገንዘብን ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብን መከላከል መመሪያዎች 11.1 The movement of money through the M-PESA System which is or
3.1 You will make cash payments only: (i) if you have sufficient Float (ii)
አለማክበር፤ upon checking the accuracy and completeness of the information forms part of the proceeds of any crime is expressly prohibited.
13.34 በሳፋሪኮም ኤምፔሳ ከቀረቡት ደንቦችና ግዴታዎች ውጭ የተለዩ ደንቦችና contained in the SMS from M-PESA System and (iii) after cross- 11.2 You shall comply with all Know Your Customer and Anti-Money
Laundering guidelines and policies as may be notified to you by
ግዴታዎችን ተፈጻሚ ማድረግ ወይም ይህን ስምምነት መጻረር ወይም checking the Customer’s ID against the details provided in the SMS
from the M-PESA System. Safaricom M-PESA from time to time.
ከስምምነቱ ውጭ የሆነ ድርጊትን መፈጸም፤
3.2 You will upload E-Money in a Customer’s M-PESA Account only: (i) if 12. SUSPENSION and TERMINATION
13.35 ሲስተሙ በማይሠራበት ወቅት ወይም ኔትዎርክ በማይኖርበት ጊዜ የገንዘብ the Customer hands over equivalent amount of money in cash (ii) that 12.1 Either Party may terminate this agreement by giving thirty (30) days’
ዝውውሮችን ማከናወን። the Customer identifies him/herself with the appropriate ID document. notice of such intent to the other Party.
3.3 All SIM Cards supplied to you are the property of the Telecom Operator 12.2 If the Master Agent Agreement or this Agreement is terminated by
14. የአለመግባባቶች አፈታት and you are required to take good care of them. Any damage to or theft Safaricom M-PESA against the Master Agent, the Agreement shall
of the SIM Cards must be immediately reported to Safaricom M-PESA. continue between Safaricom M-PESA and the Agent.
14.1 ተዋዋይ ወገኖች አለመግባባቶችን በስምምነት ለመፍታት ይሞክራሉ። 3.4 You may only use the M-PESA trademarks and trade names for the 12.3 The Master Agent may terminate this Agreement forthwith upon the
አለመግባባቶቹን በስምምነት ለመፍታት ሳይቻሉ ቢቀሩ፣ ጉዳዩ አዲስ አበባ purpose of promoting and providing the M-PESA Services. occurrence of any breach of this Agreement or if any action taken by
በሚገኝ በኢትዮጵያ ፌደራል ፍርድ ቤቶች የሚታይ ይሆናል። 3.5 You may only provide the M-PESA Services using the tariffs you may place the Master Agent in breach of the Master Agent
programmed in the SIM Cards or app as may be varied by Safaricom Agreement. Among other, this Agreement can be terminated if you;
14.2 ሳፋሪኮም ኤምፔሳ በተዋዋይ ወገኖች (በዋና ወኪል እና ንዑስ ወኪሉ) መካከል
M-PESA in revised tariffs notified to you from time to time. a) ceased your main commercial activity;
ማናቸውም ዓይነት አለመግባባት ሲፈጠር ወዲያውኑ እንዲያውቀው መደረግ 3.6 You may only provide the M-PESA Services at your registered Outlet(s) b) are guilty of a criminal offence involving fraud, dishonesty or other
ይኖርበታል። and certificate of agency shall be posted in conspicuous place. financial impropriety;
14.3 የትርጉም መጣረስ ወይንም አለመግባባት በሚኖርበት ወቅት የ 3.7 You agree to hold in confidence this Agreement and all information, c) sustain a financial loss or damage to such a degree which, in the
documentation, data and know–how disclosed to you by the Master opinion of the Safaricom M-PESA or the Master Agent, makes it
ኢንግሊዘኛው ትርጉም በቀዳሚነት ተቀባይነት ይኖረዋል። Agent and not to disclose it to any third party. impossible for you to gain your financial soundness within three
3.8 You agree to comply with the terms of this Agreement, the Master months from the date of the loss or damage;
15. ኃላፊነትን ለሌላ ወገን ማስተላለፍ Agent Agreement (which you acknowledge its receipt), the Manual, and d) business is being dissolved or wound up through court or
any bulletins, National Bank of Ethiopia Directives or notices as may be
15.1 በዚህ ስምምነት ውል በሌላ መንገድ እስካልተገለጸ ድረስ ፣ ያለ ሳፋሪኮም otherwise;
published by Safaricom M-PESA regarding the Services from time to e) die or become mentally incapacitated,
ኤምፔሳ በቅድሚያ የሚሰጥ የጽሑፍ ፈቃድ ውጭ በዚህ ስምምነት ሥር time. f) relocate or close your premises without the prior written consent
ያሉዎትን መብቶች ሆነ ግዴታዎች ማናቸውንም ለሌላ ማስተላለፍ አይችሉም። 3.9 You shall, if required by law, provide access to any of your documents, of the Master Agent or Safaricom M-PESA;
materials or premises to any regulator mandated to oversee, supervise g) violate any provision of the National Bank Use of Agent Directive
or otherwise prudentially regulate Safaricom M-PESA. or any other national laws.
3.10 You agree to adhere at all times to the Safaricom M-PESA Supplier 12.4 Upon the termination or the natural expiry of the Agreement the
Code of Conduct as may be notified to you by the Master Agent or following conditions shall apply:
Safaricom M-PESA from time to time. a) You shall cease, and not hold yourself out as offering, the
4. FLOAT MANAGEMENT Services.
M-PESA SUB-AGENT AGREEMENT 4.1 You shall be required to maintain Floats to such level as will be b) The balance outstanding in the Float shall be returned to you.
This M-PESA sub-agent agreement (hereinafter referred to as the sufficient to cover all Transactions. 12.5 Upon termination of this Agreement no commission shall be payable or
“Agreement”) is made on this _____ day of ____________ 2023 by and 4.2 You shall ensure that the Float at your Outlet is balanced daily as liable to be paid to you in respect of any period after the date of such
between; specified in the Manual. termination.
(1) SAFARICOM M-PESA MOBILE FINANCIAL SERVICES PLC Address; 4.3 You agree to restore the Floats to a sufficient level if the balance of any 12.6 All logos and promotional materials used for the promotion of agency
City Addis Ababa; Sub City Kirkos, Woreda 01 House No New of the Floats drops below the limits specified from time to time by business service shall be removed from the premises of the Agent upon
(“Safaricom M-PESA”)and: Safaricom M-PESA. the termination of this Agreement.
(2) ………………………………………………………………………… 12.7 The termination of this Agreement except where otherwise expressed
5. RECORD KEEPING and CONFIDENTIALITY
…………………. Address; shall be without prejudice to rights accruing prior to termination and
5.1 You must keep proper records in relation to the provision of M-PESA
………………………………………………………………………… without prejudice to the continuation of any provision which expressly
Services by you, including the registration particulars of each Customer or by implication comes into operation or continues in force after the
…………………. (the “Master Agent”) on one side: and as may be stipulated by Safaricom M-PESA from time to time.
(3) ………………………………………………………………………… date of termination.
5.2 All M-PESA Transactions shall be recorded in the system which shall
…………………. Address; at all times remain the property of Safaricom M-PESA. Failure to record 13. PROHIBITED ACTIVITIES
………………………………………………………………………… Transactions shall constitute a material breach of this Agreement. The following acts and omissions are prohibited and may result in the
…………………. TIN ………………………. (the “Sub-Agent” or “you”) 5.3 You shall maintain the confidentiality of records, documents, termination or suspension of your Account or this Agreement:
and issued with Business Number…………………….. [enter M-PESA information and data made available to you during transactions or in 13.1 Registration of multiple Customers using one identification document;
Till/ business number issued to the Sub-Agent]. delivering the Service. 13.2 Facilitating the registration of fraudsters in prison and other similar
sites;
6. FRAUD MANAGEMENT AND SAFETY 13.3 Fraudulent SIM swap to defraud Customers;
The Master Agent, Safaricom M-PESA, and the Sub-Agent are hereinafter 6.1 You must maintain adequate levels of security at the premises hosting
referred to jointly as the “parties” or individually each as the “Party”. 13.4 Facilitation of fraudulent over-the-air swaps and subsequent loss of
the Outlet. Customer’s funds either to the Agency employee(s) or acting in concert
6.2 You must observe and procure the observance of your Outlet with any with fraudsters;
BACKGROUND: law governing occupational health and safety.
A. The Master Agent has entered into an agreement with Safaricom M- 13.5 Remote withdrawal of acquired funds;
6.3 You will be responsible for the safekeeping and proper use of the 13.6 Direct deposit of fraudulently acquired funds into Customer’s account;
PESA for the provision of the Services (defined below) (the “Master Agent Terminals, for keeping each PIN secret and for all Transactions
Agreement”); 13.7 Failure to report suspicious activity;
undertaken using each PIN. 13.8 Tipping off;
B. The Master Agent Agreement anticipates that the Master Agent may 6.4 Your SIM Card or Terminal must not be used to perpetrate fraud, nor
make use of Sub-Agents in order to discharge its obligations under the 13.9 Failure to refer to an acceptable form of Identification when registering
permitted to withdrawing Customer’s deposits without their consent or Customers;
Master Agent Agreement provided the Sub-Agent consents to be bound with fraudulent swaps. Any act of fraud associated with your SIM Card
by the provisions of the Master Agent Agreement; 13.10 Incomplete registration forms;
or Terminal shall result in legal action against you as per the law in 13.11 Failure to verify Customer IDs when transacting;
C. The Parties have agreed to contract in consideration of the terms and addition to any sanction by Safaricom M-PESA.
conditions set out in this Agreement. 13.12 Acceptance of ID copies at the point of registration or transaction;
6.5 You must not use the SIM Cards to commit any offence(s) against 13.13 Acceptance of IDs that do not conform to the acceptable form of IDs;
AGREED TERMS: Ethiopian Law including without limitation, operating the SIM Cards in 13.14 Failure to transfer e-money despite receipt of cash from Customer;
1. DEFINITIONS a foreign country. In the event of any breach of any law, you may face 13.15 Short-changing the Customer by giving less cash or E-money than is
“Accounts” means your M-PESA accounts comprising of the mobile suspension and/or termination of this Agreement forthwith and/or due to the Customer;
microfinance account (MMF), the Outlet Float Account and the commissions prosecution or other legal proceedings at your risk. 13.16 Withdrawing Customer float without Customer consent;
account. The Accounts shall be a conclusive record maintained by Safaricom 7. UPLOADING AND REDEMPTION TRANSACTIONS 13.17 False registrations to earn undeserving commissions;
13.18 Multiple registrations without correct Customer names and/or ID
numbers;
13.19 Breaking down of deposits to earn more (undeserving) commission;
13.20 Fraudulent deposits to earn undeserving commissions;
13.21 Selling or otherwise trading M-PESA SIM Cards;
13.22 Charging Customers for registrations or Charge or collect any fees
from users directly;
13.23 Charging Customers for transactions outside the system;
13.24 Charging Customers for SIM replacements above normal price;
13.25 Soliciting Customer M-PESA PINS;
13.26 Facilitating direct deposits to Customer M-PESA account or to
unregistered subscribers to avoid charges;
13.27 Sharing of PINs by Outlet Assistants;
13.28 Non-compliance with the required float rule;
13.29 Irregular relocation of SIM Cards without prior consent and audit from
Safaricom M-PESA;
13.30 SIM Cards applications for non-existent Outlets;
13.31 Falsifying information to secure SIM Cards;
13.32 Without prejudice to IMR Services, transacting in foreign currency;
13.33 failure to comply with Know Your Customer (KYC) and Anti-money
laundering guidelines provided to you by Safaricom M-PESA.
13.34 impose separate terms and conditions apart from those provided by
Safaricom M-PESA or perform against or beyond the Agreement.
13.35 undertake transactions in the absence of system or network
connectivity.
14. DSPIUTE RESOLUTION
14.1 The Patties shall try to settle disputes amicably. If disputes are not
resolved amicably, the matter will be referred to the Federal Courts in
Addis Abeba Ethiopia.
14.2 Safaricom M-PESA shall be immediately notified when any dispute
arises between the Master Agent and the Sub-Agent.
14.3 In case of dispute or discrepancy the English language version
of this Agreement shall prevail over another.
15. ASSIGNMENT
Save as provided in this Agreement, you may not transfer any rights or
obligations you may have under this Agreement without Safaricom M-
PESA’s prior written consent.

IN WITNESS the parties execute this Agreement on the date appearing at


the beginning of it.

FOR AND ON BEHALF OF SAFARICOM M-PESA

Name: Paul Nzioki Kavavu

Position: Chief Executive Officer

Signature:

Witness

Name: …………………..………….

Signature: …………………..………….

MASTER AGENT

Name: …………………..………….

Signature: …………………..………….

Witness

Name: …………………..………….

Signature: …………………..………….

SUB-AGENT

Name: …………………..………….

Signature: …………………..………….

Witness

Name: …………………..………….

Signature: …………………..………….

You might also like