You are on page 1of 8

የእምነት አቋም

በመሊው ኢትዮጵያ የሚገኙ የወንጌሌ እውነት ቤተክርስቲያን አባሊት በሙለ የሚከተሇውን


ዘሊሇማዊ የክርስትና እውነት ያምናለ፤ ይጠብቃለ፤ ያስጠብቃለ፡፡
እግዚአብሔር
በዘሊሇም ውስጥ በራሱ በነበረ፤ በሦስት እኩሌ የሆኑ መሇኮታዊ አካሊት፤ በአብ፤ በወሌዴ፤
በመንፈስ ቅደስ (ሥሊሴ)፤በመሇኮታዊ ባህርያት ፍጹማዊ አንዴነት አንዴ አምሊክ ብቻ በሆነ፤
የፍጥረቱ ሁለ ፈጣሪ፤ መጋቢና፤ አዲኝ፣ እርሱ ብቻውን በሚመሇክ እናምናሇን ፡፡
ኢየሱስ ክርስቶስ
ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ወሌዴ(የእግዚአብሔር ሌጅ) ነው፤ በመንፈስ ቅደስ ኃይሌ
በዴንግሌና እንዯተጸነሰና፡ በሥጋና ዯም እንዯተካፈሇ፤ በዴንግሌና እንዯተወሇዯ፤ ኃጢአት ፈጽሞ
የላሇበት ፍጹም ሰው እንዯሆነ፤ በሰውነቱ የመሇኮት ሙሊት ሁለ በእርሱ እንዲሇና ፍጹም
አምሊክ እንዯሆነ፤ በመጽሐፍትም በትንቢት ሁለ እንዯተነገረ ሇሰው ሌጆች ቤዛ ሕይወቱን
አሳሌፎ እንዯሰጠ፤ እንዯተሰቀሇ፤ ፈጽሞ እንዯሞተ፤ እንዯተቀበረና፤ በሥጋ ትንሣኤም ፈጽሞ
እንዯተነሳ፤ ፍጹም የሆነው እና የተጠናቀቀው መስዋእቱ የዘሊሇም ስርየትን እንዲሰጠን፤
የኃጢአታችንን ዋጋ በሙለ እንዯከፈሇና ከፍርዴ ነጻ እንዲወጣን፤ በእግዚአብሔር ቀኝ በክብር
እንዯተቀመጠና ፤በሙታንና በሕያዋን ሊይ ሇመፍረዴ ዲግመኛ ተመሌሶ እንዯሚመጣ
እናምናሇን፡፡
መንፈስ ቅደስ
ፍጹም አምሊክ፤ የሥሊሴ አንደ አካሌ የሆነ፤ ዝርው ያሌሆነና ሁለም መሇኮታዊ ባህርያት ያለት
መንፈሳዊ አካሌ እንዯሆነ፤ ዲግመኛ በተወሇደ አማኞች ውስጥ ሇመኖር እንዯወረዯና፤ አማኞችን
ወዯ እውነት ሁለ እንዯሚመራ፤ እንዯሚቀዴሳቸውና፤ እንዯሚያጸናቸው፤ የጸጋ ስጦታዎችን
ሇቤተክርስቲያን መታነጽ እንዯሚሰጥ፤ በኢየሱስ ክርስቶስ ዯም ሇዯህንነታችን የተሰጠንን
የእግዚአብሔር አብን ጸጋ በአማኞች ሕይወት የሚፈጽመው እርሱ እንዯሆነ እናምናሇን፡፡
መጽሐፍ ቅደስ
39 የብለይ ኪዲንን መጻሕፍትና፤ 27 የአዱስ ኪዲን መጻሕፍት እግዚአብሔር ሇሰው ዘሮች
በሙለ የሰጠው የእግዚአብሔር መንፈስ ያሇበት፤ የተጠቃሇሇ ቅደስ መጽሐፍ እንዯሆነና፤
በዘመናት ሁለ ስህተት አሌባና እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃሌ እንዯሆነ፤ በሕይወታችንና
በእምነታችን ጉዲዮች ሁለ ሊይ ብያኔን እና መመርያን ሇመስጠት ፍጹማዊ ሥሌጣን እንዲሇው
እናምናሇን፡፡
ዯህንነት
ኃጢአታቸውን በመናዘዝ፤ ኢየሱስ ክርስቶስን የግሌ አዲኛቸውና ጌታቸው አዴርገው ሇሚቀበለ
የሰው ዘሮች በሙለ በሌጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ዯምና የቤዛነት ሥራ ምክንያት ከእግዚአብሔር
የሚሰጥ ነጻ ሥጦታ እንዯሆነና ሰው በመሌካም ሥራው ፈጽሞ ሉዴን እንዯማይችሌ
እናምናሇን፡፡እንዱሁም ዯህንነት ሙለ በሙለ በክርስቶስ የመስቀሌ ሥራ ብቻ የሚገኝ በመሆኑ
ዲግም የተወሇዯው ሰው የዘሊሇም ሕይወትን ዋስትና እንዲገኘ እናምናሇን፡፡
ቤተክርስቲያን
እውነተኛና፤ ዲግመኛ የተወሇደ አማኞች ሁለ ሕብረት እንዯሆነች ፤ ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ
ጋር ባሊት የኪዲን ውሌ የምትሰበሰብ ፤ ክርስቶስ ብቻ ራስ የሆነባትና በመንፈስ ቅደስ
የተመሠረተችና የምትታነጽ፤ አንዱት አሇማቀፋዊት አካሌ እንዯሆነች እናምናሇን፡፡
ፍጻሜ ዘመን፤ ፍፃሜ ዓሇም
በፍጻሜ ዘመነ ጸጋ ኢየሱስ ክርስቶስ በግሌጽ እንዯሚመጣ እና ቤተክርስቲያንን ወዯራሱ
እንዯሚወስዲት፤ ቤተክርስቲያን እንዯምትነጠቅ፤ የ 1000 ዓመት መንግሥቱን እንዯሚመሠርት፤
በፍጻሜ ዓሇምም በሙታን ሁለ ሊይ እንዯሚፈርዴባቸውና፤ አዱስ ሰማይና አዱስ ምዴር
እንዯተስፋ ቃለ እንዯሚመጣ እናምናሇን፡፡
የወንጌሌ እውነት ቤተክርስቲያን የአጥቢያ ማኅበር ስርአቶችና ዴንጋጌዎች
1.የአጥቢያ ቤተክርስቲያን አመራር
 አጥቢያ ቤተክርስቲያኒቱ በሽማግልችና በቃለ አገሌጋዮች ትመራሇች

1.1 ሽማግልች፡-

 ሽማግልች በአብዛኛው የአጥቢያውን አስተዲዯራዊው ሥራ ይመራለ፤


 በዋነኛነት መንጋውን ከአስተምህሮ ስህተት እና ከኃጢአት ሌምምዴ ይጠብቃለ፤
 ነውረኛውን ረብ ሳይፈሌጉ መንጋውን አስፈሊጊ በሆነ ጊዜ ይጎበኛለ፤
 ከትምህርት የሳተውን፤ ወይም በስነምግባር ጉዴሇት የተገሇጠን አባሌ ይጠራለ፤
ይመክራለ፤ ይገስጻለ፤
 ሇመንፈሳዊ ውሳኔዎች ከቃለ አገሌጋዮች ጋር በመሆን ይመካከራለ፤
 በሁለም ሽማግልች ታምኖበት የተወሰነ ውሳኔ በአባሊት የጸና ይሆናሌ፤

1.2 የቃለ አገሌጋዮች


 በአጥቢያ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊውን ዘርፍ ይመራለ
 የወንጌሌ ስርጭትን በመከታተሌ፣ ያመኑትን በዯቀመዝሙርነት በማሳዯግ እና በአጥቢያ
ውስጥ የሚሰጡትን ትምህርቶች ጤናማነት በመከታተሌ ይሰራለ
 በአጥቢያ ቤተክርስቲኒቱ ውስጥ የሚፈጸሙትን መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎችን ይከታተሊለ፤
ሇስራው እዴገትም ከሽማግልች አስተዲዯር ጋር በመመካከር ያስፈጽማለ፤
 ከቃለ ውጭ የሚገኙ ወንዴሞችን ያስተምራለ ይመክራለ ይገስጻለ፤
1.3 የአጥቢያ ማህበር
አጥቢያ ቤተክርስቲያን የምትሰበሰበው በአራቱ ጉባኤዎች አማካኝነት ነው
1. የሐዋርያት ትምህርት ጉባኤ
2. የሕብረት ጉባኤ
3. እንጀራውን የመቁረስ ጉባዔ
4. የጸልት ጉባኤ

 የመጀመርያዋ ቤተክርስቲያን አባሊት በሙለ በእነዚህ ጉባኤዎች በመሳተፍ ይተጉ ነበር


 የአንዴ ክርስቲያን የአጥቢያ አባሌነት መገሇጫዎችም በእነዚህ ጉባኤዎች አቅም በፈቀዯ
መጠን ሇመትጋት በመሞከር ነው፤
 አስገዲጅ በሆነ ምክንያት ካሌሆነ በቀር ከእነዚህ ጉባኤያት ቢያንስ በአንደ እንኳ የማይተጋ
ወንዴም ወይም እህት የአጥቢያ ቤተክርስቲያን አባሌ ሉሆን አይችሌም
የሐዋርያት ትምህርት፤-
 እያንዲንደ የአጥቢያ አባሌ የአጥቢያ ቤተክርስቲያኒቱን መሠረታዊ አስተምህሮዎች
መማርና በአግባቡ መረዲት ይኖርበታሌ፤(የትምህርቶቹ ዝርዝር በትምህርት ክፍሌ
ይኖራሌ)
 የአጥቢያዪቱ አባሌ የሆኑ ሁለ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን እና የቅደሳን ሐዋርያቱን
ትምህርት ማወቅ፤ ማስተማርና፤ ማስጠበቅ ግዳታቸው ይሆናሌ፡፡ ከስህትት ትምህርቶች
ራሳቸውን መጠበቅም ይኖርባቸዋሌ
 በአጥቢያ ቤተክርስቲያኒቱ አውዯ ምህረቶች ሁለ፤ ሇወንጌሌ ስብከትም ይሁን
ትምህርቶችን ሇማስተማር የቤተክርስቲያኒቱን ምስክርነት ያሊገኘ ወይም በቤተክርስቲያኒቱ
ያሌተጋበዘ ማንኛውም ሰው ሉቆምና ሉያገሇግሌ ፈጽሞ አይችሌም
የሕብረት ጉባኤ ፤
 የአጥቢያ ቤተክርስቲያኒቱ አባሌ የሆነ ግሇሰብ በተቻሇ መጠን ቤተክርስቲያኒቱ
በምታውቃቸው ክርስቲያናዊ የሐዘን የዯስታ እና የመተጋገዝ ወዘተ ሕብረቶች ሊይ
ተሳታፊ መሆን አሇበት፡፡
 አጥቢያ ቤተክርስቲያኒቱ የቅደሳንን ሕብረት በማቋቋም አባሊት እንዱረዲደ ማዴረግ
ይገባታሌ፡፡ ይህም ከመዯበኛ አባሌነት ምዝገባ ውጪ አባሊት የሚመዘገቡበት የሚተጉበት
ሕብረት ነው (ዝርዝር ይኖረዋሌ)
እንጀራውን መቁረስ፤-
 የአጥቢያ ቤተክርስቲያን አባሊት ጌታ እንዱፈጽሙ ያዘዛቸውን ይህን ስርአት በተቻሇ
መጠን በመፈጸም ይተጋለ፡፡
 አስገዲጅ ሁኔታ ካሌተፈጠረ በቀር በሳምንቱ በፊተኛው ቀን እሁዴ ይህንን ስርአት
በማህበር ይፈጽሙታሌ፡፡
 የጌታ ራትን የሚቆርሱ ሁለ ራሳቸውን ከትምህርት እና ከስነምግባር እርሾ የጠበቁ ሉሆን
ይገባሌ፡፡ እነዚህም ሁሌጊዜ አስቀዴመው ራሳቸውን በመመርመርና በመፍረዴ
እንጀራውን በሕብረት ይቆርሳለ
 ወዯጌታ ራት የሚቀርቡትን ሁለ ቤተክርስቲያን አስቀዴማ የእምነት ምስክርነታቸውን
በተሇያየ መንገዴ ማረጋገጥና በየጊዜውም ማጽናት ይኖርባታሌ
 የቤተክርስቲያኒቱ አባሌ የሆነ ሁለ የጌታ ራትን ክብር ከሚቀንሱ ንግግሮች፤ ዴርጊቶች፤
የጸልት ሁኔታዎችና መጽሐፍ ቅደሳዊ ካሌሆኑ የስርአት አፈጻጸሞች ራሱን ሉጠብቅ
ይገባዋሌ
 ቤተክርስቲያን በተሇየ መንገዴ ካሊዘዘች በቀር በስሜታዊነትና በግብታዊነት በየመኖርያ
ቤት የሚዯረጉ ‹‹ የጌታ ራት ›› ስርአቶች ዋናውን የስርአቱን አሊማና ትርጉም ስሇሚያጡ
አባሊት በዚህ ጉዲይ ሊይ ሁሌጊዜም ከቤተክርስቲያኒቱ ምክርና ሃሳብን ሉቀበለ
ይገባቸዋሌ
 ከቤተክርስቲያኒቱ የእምነት ቀኖናዎች ውጭ የሚገኝ ሰው ቢኖር ቤተክርስቲያን
እንጀራውን በመቁረስ እንዲይተባበር ሌታግዯው ይገባታሌ
 ቤተክርስቲያን ምስክርነትን ያሌሰጠችው፤ ወይም የቤተክርስቲያኒቱ አባሌ ያሌሆነ
ማንኛውም ሰው ይህንን ስርአት ማስፈጸም ፈጽሞ የማይችሌ ሲሆን፤ ይህንንም
የቤተክርስቲያኒቱ አስተዲዯርና አገሌጋዮች በጋራ አስቀዴመው ይቆጣጠራለ፡፡ (አፈጻጸሙ
ዝርዝር ይኖረዋሌ)
የጸልት ጉባኤ
 አባሊት ከሚተጉባቸው ጉባኤዎች አንደ የጸልት ጉባኤ ሲሆን ይህም መጽሐፍ ቅደሳዊ
ጠባዩን በጠበቀ መሌኩ ይፈጸማሌ፡፡
 አባሊት ቤተክርስቲያንንና ራሳቸውን ከሚጎደ አመጽን፤ አሇመታዘዝን ከሚያበረታቱ እና
ከመጽሐፍ ቅደስ ካፈነገጡ የጸልት ከሚመስለ ህብረቶች ራሳቸውን መጠበቅ
ይኖርባቸዋሌ
 አባሊት የክርስቶስንና የሐዋርያቱን መጽሐፍ ቅደሳዊ ትምህርቶች ከሚጻረሩ የጸልት
ሌምምድችና ዴርጊቶች የተቆጠቡ ሉሆኑ ይገባሌ፡፡ በመሆኑም የትኛውንም የጸልት
ስርአቶች ቤተክርስቲያን በበሊይነት ሌትቆጣጠር ይገባሌ፡፡
 በአጥቢያ ቤተክርስቲያኒቱ በሚያገሇግለ ወንዴሞች ይሁን በቤተክርስቲያኒቱ፤
የተጸሇየባቸውን እቃዎች፤ዘይቶች፤ውሀ ወዘተ መሸጥ፤ እንዱሁም ሇሚዯረጉ መንፈሳዊ
አገሌግልቶች ነውረኛን ረብ መቀበሌ ፈጽሞ የተከሇከሇ ሲሆን፤ እንዱህ በሚያዯርጉትም
ሊይ በቤተክርስቲያኒቱ አስተዲዯር የስነ ስርአት እርምጃ ይወሰዲሌ፡፡
 በቤተክርስቲያኒቱ የጸልት ሕብረቶች ሊይ አገሌግልቱን መስጠት የሚችለት
የቤተክርስቲያኒቱን የእምነት ቀኖናዎችን በሙለ የተረደና የተቀበለ ብቻ ናቸው

የጸጋ ስጦታዎችን በተመሇከተ

ሐዋርያት
 ዝርዝሩ በአስተምህሮ መምሪያው ሊይ እንዯተገሇጸ ሆኖ በየስፍራው የሚሰበሰቡ የወንጌሌ
እውነት ቤተክርስቲያን አጥቢያዎች በሙለ፤ ሥሌጣን ያሊቸው ሐዋርያት አገሌግልታቸው
ከሐዋርያው ዮሐንስ እረፍት በኋሊ እንዯተጠናቀቀ ይረዲለ
 ሐዋርያት በእነርሱ ምትክ የሚሆንን ሐዋርያ ፈጽሞ ያሌሾሙና፤ ሐዋርያነትም የጸጋ ስጦታ
ብቻ ሳይሆን ከእነርሱ ሞት በኋሊ ወዯላልች ያሌተሊሇፈ ብቸኛ ስሌጣን ነው
 በመሆኑም በዚህ ስሌጣን ሌክ ያሇ ሐዋርያነት ፈጽሞ በዚህ ዘመን ስሇላሇና፤ መኖሩም
አስፈሊጊ ስሊሌሆነ በየትኛውም ጸጋ የሚያገሇግሌን ወንዴም ሐዋርያ ብሇው እውቅና
አይሰጡም አይጠሩትምም

ነብያት

 የብለይ ኪዲን ነብያት ፍጹማዊ የአምሊክ ቃሌ መገሇጥ እንዯነበራቸው ፤ በአዱስ ኪዲንም


እነርሱን የተኳቸው የጌታችን ቅደሳን ሐዋርያት እንዯሆኑ እናምናሇን
 የአዱስ ኪዲን ነቢያት
 መሠረት ጣይ ነብያት ፤- ከጌታ ሐዋርያት ስሌጣን ስር በመሆን የአዱስ ኪዲንን መሰረት
(አስተምህሮ) የጣለ ሲሆኑ የእነርሱም አገሌግልት መሠረቱ ከተመሠረተ በኋሊ
በመጀመርያው መቶ ክፍሇ ዘመን ተጠናቋሌ
 ሇማነጽ የተሰጡ ነብያት፤- እነዚህም አጥቢያ ቤተክርስቲያንን ሇማነጽ የተሰጡ ሲሆኑ
ቅደሳንን በሚመክር በሚያበረታ እና በሚያጽናና ቃሌ የሚያገሇግለ ናቸው

ወንጌሊውያን

 ወንጌሌን ሇማያምኑ የሚሰብኩና የሚያምኑትን በማጥመቅ ወዯ አጥቢያ የሚጨምሩ


ናቸው፡፡

እረኞች
 መንጋውን በተቻሇ መጠን በሌዩ ሌዩ መንገዴ የሚያውቁ፤ በሁሇንተናዊ አገሌግልት
የሚያስመስጉ እና የሚያሰማሩ ናቸው

አስተማሪዎች

 አባሊት ከዯቀመዝሙርነት ጀምሮ ክርስቶስን በማወቅ እንዱያዴጉ ሇማዴረግ ከመጀመርያ


ዯረጃ የክርስትና ትምህርት አንስቶ እስከ ጠንካራ ትምህርቶችን በማዘጋጀት እና
በማስተማር ይተጋለ
 ከመሰረታዊው የክርስትና አስተምህሮዎች ጀምሮ ያለትን ትምህርቶች ማስተማር
የሚችለት የቤተክርስቲያኒቱን አስተምህሮዎች የተቀበለ ወይም በቤተክርስቲያን
መሪዎችና የቃለ አገሌጋዮች ምስክርነት የተሰጣቸው ብቻ ናቸው

ላልች ስጦታዎችን በተመሇከተ

የንግግር ስጦታዎች

 ማስተማር፤ መምከር፤ ትንቢትን መናገር፤ ጥበብን መናገር፤ እውቀትን መናገር፤በሌሳኖች


መናገር
 በሌሳኖች መናገር (በማህበር ሊይ ዝርዝር አፈጻጸሙ በ 1 ቆሮ 14 እንዯተጻፈው ዴንጋጌ
ይሆናሌ)
 በሌሳን የሚናገር ቢኖር እንዱተረጉምም ይጸሌይ
 በማህበር ሊይ ሌሳን ካሌተተረጎመ በትንቢት የሚናገር ይበሌጣሌ
 ካሌተተረጎመ በቀር በማህበር ሊይ በሌሳኖች መናገር ሇንፋስ እንዯመናገር ይቆጠራሌ

ተአምራታዊ ስጦታዎች

 መናፍስትን መሇየት፤ እውቀትን መናገር፤ ተአምራትን ማዴረግ፤ መፈወስ


 በአጥቢያ ቤተክርስቲን ውስጥ ይፈውሳለ ወይም አንዲች የሆነ መሇኮታዊ ኃይሌ አሊቸው
በሚሌ የተጸሇየባቸውን ሌዩሌዩ ቁሶች ውኃ፤ ዘይት፤ ጨርቆች ወዘተ መሸጥ መሇወጥ
ፈጽሞ ክሌክሌ ነው፡፡
 (አፈጻጸሙ በአስተምህሮ ዝርዝር ሊይ እንዯተገሇጸው ይሆናሌ)”

አስተዲዯራዊ ስጦታዎች

እምነት፤ ምህረትን ማዴረግ፤ ሌግስና፤ መግዛት

 እያንዲንደ የጸጋ ስጦታ የተሰጠበት ዋና አሊማ ክርስቶስን ሇመግሇጥና ቅደሳንን ሇመጥቀም


በውጤቱም ሰዎች ወዯጌታ የበሇጠ እንዱጠጉና እንዱያከብሩት ሇማዴረግ ሲሆን
በእነዚህም ስጦታዎች ሇራሱ ክብሩን የሚቀበሌ ማንም ሰው አይኖርም፤
 ክብርን ወይንም ጥቅምን ከጌታ በመቀማት ሇራስ የመውሰዴ ዝንባላን በቀሊለ ሇመሇየት
የሚቻሇው የሚገሇግሇው ሰው ሇቤተክርስቲያኒቱ አስተምህሮዎች መቆርቆር ሲያጣና
በቤተክርስቲያን ስር ሆኖ በመታዘዝና ከመስራት ይሌቅ በራሱ መንገዴ መጓዝ ሲጀምር
ነው
የሴቶች አገሌግልት

 ሴቶች ከወንድች እኩሌ በእግዚአብሔር የፍጥረት እና የመቤዠት ስራ ውስጥ እኩሌ


ተጠቃሚ ናቸው
 በሴት ሊይ ስሌጣን ያሇው ወንደ ከመሆኑ የተነሳ ሇገዛ ባሌዋ በመታዘዝ ትኖራሇች
 ሴቶች በአሇባበሳቸው እና በውጫዊ ገጽታቸው በቤተክርስቲያን ውስጥ ፍጹም ሴትነትን
በሚገሌጥ ሁኔታ በአግባቡ በመሸሇም ሉገኙ ይገባቸዋሌ፤
 በጸልት የሚያገሇግለ ሴቶች በቤት ሇባልቻቸው እንዱሁም በቤተክርስቲያን ሇመሪዎች
በመገዛት በትህትናና ቅዴሚያ በመስጠት ሉያገሇግለ ይገባቸዋሌ
 ሴቶች በቤተክርስቲያን ውስጥ ዋና መሆን አይችለም፤ በመሆኑም አገሌግልታቸውን
ሁሌጊዜም ቤተክርስቲያንን በመምራት ሳይሆን በሁለም የአገሌግልት ዘርፎች ሊይ ዋነኛ
ረዲቶች በመሆን ያገሇግሊለ
 (ዝርዝር አስተምህሮዎች በዋነኛው ማኑዋሌ ሊይ ይገኛለ)

You might also like