You are on page 1of 4

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ


FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

ሃያ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፭ 24th Year No.5


st
አዲስ አበባ ህዳር ፳፪ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ADDIS ABABA, 1 December 2017
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ

ማውጫ CONTENT

አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፶፪/፪ሺ፲ PROCLAMATION NO.1052/2017


በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት Agreement between the Government of the Federal Democratic
እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በመደበኛ የባቡር Republic of Ethiopia and the Government of the Republic of Sudan for
ኔትወርክ ዝርጋታ፣ አሰራር እና አስተዳደር ዙሪያ the Development, Operation and Management of Standard Gauge
የተደረገዉን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ Railway Network Ratification Proclamation ……………….page 9960
………………………………………………ገፅ ፱ሺ፱፻፷

PROCLAMATION No.1052/2017
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፶፪/፪ሺ፲

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና A PROCLAMATION TO RATIFY AGREEMENT BETWEEN THE
GOVERNMENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF
በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል መደበኛ የባቡር
ETHIOPIA AND THE GOVERNMENT OF THE REPUBLIC OF
ኔትወርክ ዝርጋታ፣ አሰራር እና አስተዳደር ስምምነት
SUDAN FOR THE DEVELOPMENT, OPERATION, AND
ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ MANAGEMENT OF STANDARD GAUGE RAILWAY NETWORK

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት WHEREAS, the Agreement between the
እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በመደበኛ የባቡር Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia
ኔትወርክ ዝርጋታ፣ አሰራር እና አስተዳደር ስምምነት and the Government of the Republic of Sudan for the
በካርቱም ህዳር ፳፭ ቀን ፪ሺ፮ ዓ.ም የተፈረመ በመሆኑ፤ Development, Operation and Management of Standard
Gauge Railway Network has been signed on December 4 ,
2013 in Khartoum;
ይህን ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ WHEREAS, the House of Peoples’ Representatives
ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፳፫ ቀን of the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified
፪ሺ፲ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፅደቀው በመሆኑ ፤ the Agreement at its session held on of 2nd November day of
2017;
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግሰት NOW, THEREFORE, in accordance with
አንቀጽ ፶፭ /፩/ እና /፲፪/ መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡ Article 55 Sub-Articles (1) and (12) of the Constitution, it
is hereby proclaimed as follows:

ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1


Unit Price Negarit G. P.O.Box 80001
st
ገፅ ፱ሺ፱፻፷፩ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፭ ህዳር ፳፪ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No.5, 1 , December, 2017 ….………….page 9961

፩. አጭር ርዕስ 1. Short Title


ይህ አዋጅ “በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ This Proclamation may be cited as the “Agreement
ሪፐብሊክ መንግስት እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት between the Government of the Federal Democratic
መካከል በመደበኛ የባቡር ኔትወርክ ዝርጋታ፣ አሰራር Republic of Ethiopia and the Government of the
እና አስተዳደር ዙሪያ የተደረገዉን ስምምነት Republic of Sudan for the Development, Operation
ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፶፪/፪ሺ፲” ተብሎ and Management of Standard Gauge Railway Network
ሊጠቀስ ይችላል። Ratification Proclamation No1052/2017’’.
፪. ስምምነቱ ስለመጽደቁ 2. Ratification of the Agreement
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት The Agreement between the Government of the
እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል ህዳር ፳፭ ቀን Federal Democratic Republic of Ethiopia and the
፪ሺ፮ ዓ.ም በመደበኛ የባቡር ኔትወርክ ዝርጋታ፣ አሰራር Government of the Republic of Sudan for the
እና አስተዳደር ዙሪያ የተደረገዉ ስምምነት በዚህ Development, Operation and Management of Standard
አዋጅ ፀድቋል፡፡ Gauge Railway Network, signed on December 4, 2013
is hereby ratified.
፫. አስፈጻሚ አካላት 3. Implementing Organs
ይህን ስምምነት እንዲያስፈጽም የኢትዮጵያ ፌደራላዊ The Ministry of Transport of the Federal Democratic
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ትራንስፖርት ሚኒስቴር በዚህ Republic of Ethiopia is hereby empowered to
አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡ implement the Agreement.
፬. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ 4. Effective Date
ይህ አዋጅ በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት This Proclamation shall come into force up on
ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡ publication in the Federal Negarit Gazette.

አዲስ አበባ ህዳር ፳፪ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም Done at Addis Ababa, on this 1st day of December
2017.

ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) MULATU TESHOME (DR.)

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ PRESIDENT OF THE FEDERAL

ፕሬዚዳንት DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA


st
ገፅ ፱ሺ፱፻፷፩ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፭ ህዳር ፳፪ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No.5, 1 , December, 2017 ….………….page 9961
st
ገፅ ፱ሺ፱፻፷፩ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፭ ህዳር ፳፪ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No.5, 1 , December, 2017 ….………….page 9961

You might also like