Professional Documents
Culture Documents
ማውጫ Content
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፶፭/፪ሺ፲ ዓ.ም Proclamation No.1055/2017
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ Agreement between the Government of the Federal
መንግስት እና በጂቡቲ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል Democratic Republic of Ethiopia and the
በመንገደኞች ትራንስፖርት አገልገሎት የተደረገዉን Government of the Republic of Djibouti on
ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ………ገጽ ፱ሺ፱፻፶፮ Passenger Road Transport Service Ratification
Proclamation ………………………..………….. --
Page 9956
፱ሺ፱፻፶፯
2. Ratification of the Agreement
፪. ስምምነቱ ስለመፅደቁ
1/ The Agreement between the Government of
፩/ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ the Federal Democratic Republic of Ethiopia
መንግስት እና በጂቡቲ ሪፐብሊክ መንግስት and the Government of the Republic of
መካከል ጥር ፴ ቀን ፪ሺ፯ ዓ.ም በመንገደኞች Djibouti on Passenger Road Transport
ትራንስፖርት አገልግሎት ዘርፍ ለመተባበር Service, signed on February 07, 2015, is
የተደረገዉ ስምምነት በዚህ አዋጅ ፀድቋል፡፡ hereby ratified.
2/ According to the constitution of the Federal
፪/ በስምምነቱ አንቀፅ 3(1) የተመለከተው Democratic Republic of Ethiopia we
ብሔራዊ ቋንቋ የሚለው አገላለፅ የኢትዮጵያ understand as working language the one
ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በህገ which expressed as National language in
መንግስቱ በተመለከተው መሠረት የፌደራል
Article 3(1) of the agreement.
የሥራ ቋንቋ በሚል ይረዳዋል
3. Implementing Organs
፫. አስፈፃሚ አካል
The Ministry of Transport is hereby empowered
ይህን ስምምነት እንዲያስፈፅም የትራንስፖርት to undertake all acts necessary for the
ሚኒስቴር በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡ implementation of the Agreement.
4. Effective Date
፬. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ
This Proclamation shall come into force up on
ይህ አዋጅ በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ publication in the Federal Negarit Gazettee.
ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡
Done at Addis Ababa, this 24th day of
አዲስ አበባ ሕዳር ፲፭ ቀን ፪ሺ፲ ዓ.ም November, 2017