You are on page 1of 2

National veterinary Institute

የመድኃኒት ማቀነባበሪያ ቡድን መሪ


 Full Time ከመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ አለፍ ብሎ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና እና ግብርና ኮሌጅ አጠገብ , Oromia, Ethiopia  bishoftu,
Oromia  February 7, 2024 - February 18, 2024  Healthcare - Management - Pharmaceutical

JOB OVERVIEW

Salary Offer : Experience Level :


 
20.000 Br ~ 50.000 Br Senior

Total Years Experience : Date Posted :


 
6 February 7, 2024

Deadline Date :

February 17, 2024

JOB REQUIREMENT
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትም/ት ደረጃና የሥራ ልምድ……በቬተርነሪ ፋርማሲ/በፋርማሲ ማስተር እና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም በፋርማሲ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፤
ከዚህ ውስጥ 1/2 ዓመት በቡድን መሪነት/በዋና ኦፊሰርነት፣ በከፍተኛ ኦፊሰርነት የሰራ/ች፣

ጥቅማ ጥቅሞች፡ – የቤት አበል ያልተጣራ ብር 3,000.00 (ሶስት ሺ ብር)፣ የኃላፊነት አበል የመነሻ ደመወዝ ያልተጣራ 15%፣ የሞባይል ካርድ በየወሩ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር

ደመወዝ: ብር 20,660.00 (ሃያ ሺ ስድስት መቶ ስድሳ ብር)

የትራንስፖርት ወይም የሠራተኞች ሰርቪስ ከአዲስ አበባ ቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት ድረስ ይኖራል፣

የሥራ ቦታ: ቢሾፍቱ

HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ

ተመዝጋቢዎች ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፣

የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ ቀጥተኛ እና ተገቢ መሆን ይኖርበታል፣


የመመዝገቢያ ቦታ – በኢንስቲትዩቱ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር A-4
የመመዝገቢያ ቀን – ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ
የፈተና ቀን – ስልክ በመደወል ይገለፃል፣
አድራሻ – ከመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ አለፍ ብሎ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና እና ግብርና ኮሌጅ አጠገብ፣
ስልክ ቁጥር- 0114338375, Fax: 011 433-93-00
Email: hr@nvi.com.et P.O.Box: 19, ቢሾፍቱ

104 total views , 16 views today

SHARE THIS JOB

© 2024 Media and Communications Center. All Rights Reserved.

You might also like