You are on page 1of 2

የትራፊክ አደጋ ሞት

አዲስ አበባ
ማጠቃለያ ሪፖርት

ይህ ሪፖርት የሚያሳየው በ2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ የትራፊክ አደጋ ሞት መረጃ ነው ፡፡

የትራፊክ አደጋ ሞት ሂደት ከ2005- 2012 ዓ.ም

477 478 480


433 443 463 458
382

ከ2005 ዓ.ም እየጨመረ የነበረው የትራፊክ አደጋ ሞት


በ2012 ዓ.ም ቀንሷል፡፡

2005
2012/13 2006
2013/14 2007
2014/15 2008
2015/16 2009
2016/17 2010
2017/18 2011
2018/19 2012
2019/20

የትራፊክ አደጋ ሞት በ 100,000 ህዝብ , 2006 - 2012

13.5 13.5 13.8 13.9 13.6 13.3


12.4

ካለፋት አመታት ሞት በ 100,000 ህዝብ ሲነፃፀር


በ2012 መቀነስን አሳይቷል፡፡

2006
2013/14 2007
2014/15 2008
2015/16 2009
2016/17 2010
2017/18 2011
2018/19 2012
2019/20

የትራፊክ አደጋ ሞት በመንገዱ ተጠቃሚዎች በ2012 ዓ.ም

አሽከርካሪዎች 1%ሞተረኞች

4%
ተሳፋሪዎች
12%
ከአምስት የትራፊክ አደጋ ሞት ውስጥ አራቱ የሚደርሰው
በእግረኞች ላይ ነው፡፡

82% እግረኞች
የትራፊክ አደጋ ሞት በፆታ 2012 ዓ.ም የትራፊክ አደጋ ሞት በእድሜ2012 ዓ.ም

ከፍተኛ መጠን ያለው የትራፊክ ሞት የተከሰተው በእድሜ ክልል 30


ወንዶች : 79% እስከ 59 ውስጥ ነው፡፡ 47%

28%
18%

7%
ሴቶች: 21%
ከአምስት ሞት አራቱ ወንዶች ተጎጂ ናቸው፡፡ <17 18-29 30-59 >60

የትራፊክ አደጋ ሞት በሰዓት 2012 ዓ.ም የትራፊክ አደጋ ሞት በቀናት 2012 ዓ.ም
18% 17% 17%
00:01-04:00 20% 16%
16% 15%
04:01-08:00 18% 14%
12% 12%
12% 11%
08:01-12:00 21%
በአደጋ ሰዓት

10%
12:01-16:00 11% 8%
6%
16:01-20:00 23%
4%
20:01-24:00 7% 2%
0%
ሰኞ ማክሰኞ ዕሮብ ሀሙስ አርብ ቅዳሜ እሁድ
አንድ አራተኛ የሚሆነው የትራፊክ አደጋ ሞት የተከሰተው ከ 10
ሰዓት እስከ ምሽቱ 2 ሰአት ነው፡፡

የሞት አደጋ የተከሰተባቸው ቦታዎች, 2012 ዓ.ም

የትራፊክ አደጋ ሞት ማፕ የመፍትሄ


እርምጃ በሚስፈልጋቸው የአደጋ ቦታዎች

You might also like