You are on page 1of 11

የ2012 ዓ.

ም ፀረ ሙስና ቀን በዓል
አከባበር አፈፃፀም የሚያሳይ
አጭር ሪፓርት

አቅራቢ፡- ሐረጎት አብረሃ


የስነ -ም/አውታሮች
ማ/ዳይሬክተር
 መግቢያ
 የቅድመ ዝግጅት በተመለከተ
 በዓሉን አከባበር ሂደት በተመለከተ
 በሚድያ የተደረጉ እንቅስቃሴዎች
 በመንግስት ተቀማት እና ዩንቨርስቲዎች የተደረጉ
እንቅስቃሴዎች
 በአዲስ አበባ መሰተዳደር የተደረጉ
እንቅስቃሴዎች
 በክልሎች የተደረጉ እንቅስቃሴዎች
 የማጠቃልያ መድረክ አፈፃፀም
 ማጠቃልያ /መደምደምያ /
 እንደሚታወቀው ሙስና ደንበር ዘለል ወንጀል መሆኑን
ይታወቃል ፤
 ቢዘህ መሰረት የተባበሩት መንግስታት አባል የሆኑት
አገራት ሙስና በተደራጀ እና በትብብር ለመካለከል
የሚያስችላቸው የጸረ ሙስና ኮንቬንሽን አውጥተል ፤
እስከ አሁን ወደ 186 የሚሆኑት አገራት ስምምነቱ
ፈርማል ፤
 ኢትዮጵያም ስምምነቱ ከፈረሙ አገሮች እንደዋ ናት ፡፡
 አገራት የሄን የፈረሙት ስምምነት ለማስታወስ እና
በሙስና ላይ የሚያደርጉትን ጥረት ለማጠናከር ህዳር 29
በየዓመቱ ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን ሆኖ እንዲከበር
በተባበሩት መንግስታት ተወስናል ፤
 በዚህ መሰረት ዘንድሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ16 ጊዜ
በሀገራችን ደግሞ ለ15 ጊዜ መልካም ሰነ- ምግባር
 ቀኑን የሚከበርበት እቅድ መነሻ እንዲዘጋጅ ተደርጎ በማንጀመንት
ውይይት ተደርጎ እንዲፀደቅ ተደርጋል ፤
 በፀደቀው እቅድ መሰረት አንድ አብይ ኮሚቴ ( በክቡር
ም/ኮሚሸነር አታክልቲ የሚመራ እንዲሁም አምስት ንኡሳን
ኮሚቴ የማቀቀም ስራ ተሰርተል ፤
 በፀደቀደው እቅድ ላይ በመመሰረት ለትምህርት ተቀማት ፤
መስሪያቤቶች ፤ ክልሎች አሬንቴሸን ተሰጥተዋል ፤
 በተዘጋጀው መነሻ እቅድ መሰረት የራሳቸው እቅድ እንድያዘጋጁ
በደብዳቤ ለክልሎች ፤ ተቀማት ፤ ትምህርት ቤቶች የማሳወቅ ስራ
ተሰርተዋል ፤
 በዓሉን በማስመለከት መነሻ ፅሁፍ በአብይ ኮሚቴ የማዘጋጀት እና
በዓሉ ለሚያከብሩ ተቀማት እና ክልሎች የማሰራጨት ስራ
ተሰርተዋል ፤
 በሚድያ ለሚተላለፉ እና ለማጠቃልያ በዓል መድረክ የሚያስፈልጉ
የሚድያ ፤ ሆቴል እና ሌሎች አቅርቦቶች ግዥ የመፈፀም ስራ
ተሰርተዋል ፤
1.በሚድያ እና ኮምዩንኬሽን የተደረጉ
እንቅስቃሴዎች
 በዓሉን በማስመልከት የተዘጋጀ ስፖት በ 3 የተለቬዥን
ጣብያዎች ደግግሞሸ ጨምሮ 9 ጊዜ ተላልፋል ፤
 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለአንድ ወር በየሳምንቱ አጭር
መልእክት ተላልፋል
 በሪፖርተር ጋዜጣ እንድ ረዘም ያለ መልእክት የያዘ አርቲክል
ታተመዋል
 በዓሉን በተመለከተ 1000 በኢንግልዝኛ እንዲሁም 3000
በአማርኛ የታተመ ብሮሸር ተሳርጭተዋል ፤
 ለፀረ ሙስና ቀን 1000 ፓስተር ተሰራጭተዋል ፤
 በኮሚሽኑ ወጪ አንድ ቴሌ ከንፈረንስ በፋና ሬድዮ
ታላልፋል ፤
 በራሳቸው ፍላጎት ሁለት ሬድዮዎች( አትዮ ኤፍ ኤም እና
 ለበዓሉ የተዘጋጁ መወያያ ፅሁፎች ለተቀማት
የመበተን ስራ ተሰርተዋል ፤
 እስከ አሁን በቀረበው ሪፖርት መሰረት ወደ 64
የሚሆኑ በዓሉን ማክበራቸው በፅሁፍ ሪፖርት
ያቀረቡ ወደ 13 289 ሰራተኞች እና አመራሮች
ማወያየታቸው ገልፀዋል ፤
 ተቀማት በዓሉን ፓናል ውይይት ፤ ጥያቄና መልስ
ውድድር ፤ ግጥም ፤ሙዝቃዉ ድራማ እና በግቢ
ፅዳት /ዘመቻ/ በማካሄድ ማክበራቸውን ገልፀዋል ፤
 ሌሎች መረጃ ያልላኩ ተቀማት በቀጣይ የተደራጀ
ሪፖርት ይልካሉ ተብሎ ይጠበቃል፤
 ለበዓሉ የተዘጋጁ መወያያ ፅሁፎች ለክልሎች የመበተን
ስራ ተሰርተዋል ፤

 ሁሉም ክልሎች በዓሉ በደመቀ ሁኔታ እንዲከበር


ጥረት ተደርገዋል ፤

 በዓሉን በፓናል ውይይት ፤ በግጥም ፤ በፅዳት ዘመቻ


፤ በእግር ጉዞ ወ.ዘ.ተ አክብረውታል ፤

 ምን ያህል ሰው አክብሮታል የሚለውን ለማወቅ


ሪፖርት እንዲልኩ ተጠይቆ ክትትል እየተደረገ ይገኛል ፤
 ለበዓሉ የተዘጋጁ መወያያ ፅሁፎች ለአዲስ አበባ
ትምህርት ቤቶች እና ተቀማት የማሰራጨት ስራ
ተሰርተዋል ፤

 በዚህ መሰረት ወደ 78 የሚሆኑት 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ


ትምህርት ቤቶች በሰነደቅ ዓለማ ፤ ጥያቄና መለስ
ውድድር ፤ በሙዚቃ ፤በድራማ ወ.ዘ፣ተ
አክብረውታል

 ወደ 20 የሚጠጉ የመንግስት ተቀማት / ቢሮዎች


 የበዓሉን ማጠቃልያ መድረክ እንዲካሄድ ቀደም ብሎ
ዝግጅት ተደርገዋል ፤ የስራ ክፍፍል ተደርገዋል ፤
 በዚሁ መሰረት በስካይላይት ሆቴል መድረኩ በመደቀ
ሁኔታ ተካሂደዋል ፤ በማርሽ ባንድ ታግዞ ፤ ሙዚቃ
በማሲንቆ ቀርባል ፤ አጭር ድራማ በወጣቶች ቀርባል
፤ ግጥም ቀርባል ፤ አነቃቂ ንግግር ቀርባል፤
 የመወያያ ፅሁፍ በዶ/ር ደኛቸው አሰፋ ተካሂደዋል ፤
 በፀረ ሙስና ትግሉ ጉልህ ሚና ያላቸው አካላት
ተሸልመዋል / ተቀማት ፤ ግልሰዎች እና ማህበራት /
 ወደ 390 ተሳታፊዎች (አፈጉባኤዎች ፤ ሚኒስተሮች ፤
የአገር ሽማግሌዎች ፤ ተዋቂ ግለሰዎች ፤ የፖለቲካ
ፓርቲዎች ፤ ኮሚሽነሮች ወ.ዘ.ተ ተገኝተል ፤
 በዓሉ ከመቸውም ግዜ በላይ የተከበረበረት ሰፊ እንቅስቃሴ
የደረገበት ፤ የኮሚሽኑ ገጽታ ለማንፀባረቅ እድል የሰጠ የነበረ
ነው
 በፀረ ሙስና ትግሉ ላይ ጉልህ ሚና የነበራቸውን ሰዎች
መሸለማቸው በተሳታፉዎች ላይ ከፍተኛ መነቃቃት የፈጠረ
የነበረ መሆኑ ፤
 በዚህ መሰረት ከፍተኛ ምስጋና ይገባል ፡ -
 የንኡስ ኮሚቴ አባላት/ የበዓሉን አከባበር እና የሽልማት የቴክኒክ
ኮሚቴ )
 አበይ ኮሚቴ አባላት ( የበዓሉን አከባበር እና የሽልማት አብይ ኮሚቴ
)
 ሹፌሬች ፤

 የፋይናንስ ባለሙያዎች ፤

 የግዥ ባለሙያዎች ፤

 የፕሮተኮል ባለሙያ

 የሚድያ ባለሙያዎች
እናመሰግናለን !

You might also like