Professional Documents
Culture Documents
Ama
Ama
ም
አማራ ሐኪሞች ህብረት
መብራቱ ደምስ(ማህቶት)
ዝርዝር ሀሳቦች
① የህብረቱ አስፈላጊነት፣ አላማና እና ግብ
② የህብረቱ አደረጃጀት እና የስራ ክፍፍል
③ የአባላት ተሳትፎ
④ የአጭር እና ረጅም ጊዜ እቅድ
⑤ የመሰብሰቢያ ቦታ እና ጊዜያት
⑥ አጋር አደረጃጀቶች ጋር የሚኖር ግንኙነት
⑦ ማጠቃለያ
አስፈላጊነት
አንድንነትን ያጠናክራል
የጋራ አቋም እንዲኖር ይረዳል
የሚገጥሙ ተግዳሮቶችን በቀላሉ ለመወጣት ያግዛል
ነገሮችን ቀድሞ ለመረዳትና ለመዘጋጀት ያግዛል
የመረጃ ልውውጥን ያፋጥናል
አላማ
የተለያዩ አስተሳሰቦችን ወደ የጋራ አላማ ማምጣት
ግብ
የጠቅላላ ሐኪሞችን አንድነት መፍጠር
ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ ማፈላለግ
አደረጃጀት
ጽህፈት ቤት
አባላት ማስተባበሪያ
መረጃ ክፍል
ኦዲት ክፍል
የክፍሉ ተጠሪዎች የክፍሉን እቅድ ያቅዳሉ
ተጠራዎት እና ምክትሉ ለጽፈት ቤት አጀንዳያስይዛሉ
የኃላፊነት ክፍፍል
ጽፈት ቤት
ተጠሪ -
ስብሰባውን ይመራል
የውጭ የሚደረጉ ግንኙነቶችን የመራል
አጀንዳዎችን ከየክፍሉ ተጠሪዎች ጋር በመሆን ይቀርጻል
የየሚወጡ ደብዳቤ ይቆጣጠራል
ጽህፈት ቤት
ምክትል ተጠሪ
ከተጠሪው ጋር በትብብር ይሰራል
ተጠሪው በማይገኝባቸው ጊዜ ተክቶ ይሰራል
ጸሐፊ
የሚደረጉ ስብሰባዎች አጀንዳ መያዝ
የሚላኩና የሚገቡ ደብዳቤዎችን መያዝና ማዘጋጀት
የሰው ሀይል ክፍል
ከየ ግቢው የተመረቁ አማራ ሀኪሞችን ይመዘግባል
ከመረጃ ክፍል ጋር በመተባበር የአባላት ተሳትፎ ያቀላጥፍ
ል
አባላትን ያሳትፋል
የክፍሉን ተጠሪና ምክትል ተጠሪ የመድባል
የክፍሉ እቅድ ያቅዳል
ከጽህፈት ቤት ጋር በአጀንዳዎች ይወያያል
መረጃ ክፍል
የሐገሪቱን ጠቅላላ ሐኪሞች መረጃ ያሰባስባል ወደ አባላት
ክፍል ይልካል
የሀገሪቱን የክልሉን እና የሆስፒታሎችን መረጃ ይሰበስባል
በጤና ዙሪያየሚነሱ መረጃዎችን ይሰበስባል
የመረጃ መረብ እና ክምችት ያዘጋጃል
ኦዲት ክፍል
ለስራው የሚስፈልጉ ገቢና ወጪ ይቆጣጠራል
የተደረጉ ገቢ እና ወጪ ሪፖርት ያቀርባል
የወጡ እቅድ እና ስራዎች በጊዜው መሰራታቸውን ይከታ
ተላል
የአጭር ጊዜ እቅድ
የአማራ ሐኪሞችን ጠንካራ ህብረት መፍጠር
የአማራ ሐኪሞች መስራት በሚችሉበት እና በሚመቻቸ
ው ቦታ እንዲቀጠሩ መስራት
የአማራ ሐኪሞችን ጥቅም ማስከበር
የክልሉን የጤና አሰጣጥ እና የሆስፒታሎች የሰው ሀይልና
ሌሎችንም መረጃዎች መሰብሰብ
ክልሉ መቅጠር አቅም በላይ ለሆኑ ሀኪሞች የአማራጭ
መፍትሔ ላይ መስራት
የረጅም ጊዜ እቅድ
የስራ የግዴታ ሰዓትና አሰራር አሰተዳደራዊ ችግሮችን መፍ
ትሔ እንዲያገኙ መስራት
የመኖሪያና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችን ማስጠበቅ
የዝውውር፣ የአገልግሎት ግዴታ እና የላይሰንስ አቀባበል ች
ግሮች መፍትሔ ማፈላለግ
የሬዚደንትሽፕ ወመዳደሪያ ችግሮችን መፍትሔ ማፈላለ
ግ
የመሰባሰቢያ ጊዜና ቦታ
በአባላቱና ተጠሪዎች ውይይት እና ምቾት ይወሰናል
ቋሚ የመሰብሰቢያ ቀን ይመሰናል
አጋር አደረጃጀት ጋር የሚኖር ግንኙነት
ከአማራ ሀኪሞች ማህበር
የኢትዮጵያ ሀኪሞች ማህበር
ከአማራ የጤና ባለሙያ ማህበራት
ከሌሎች ክልሎች ሐኪም ማህበራት
ከአማራ ተማሪዎች ማህበር
ማጠቃለያ
ጠንካራ የ 2012 ዓ.ም አማራ ሐኪሞች ህብረት መፍጠር
በጋራ እና በህብረት ተግዳሮቶችን መፍታት
አመሰግናለሁ!