You are on page 1of 7

 

የማህበረሰብ ጉድኝትና ሀገር በቀል እውቀት ዴስክ 

ተጠሪነቱ፡- ለምርምርና ማህበረሰብ ጉድኝት


ጉዳዮች ዋና ስራ አስፈጻሚ

ሠራዊት ሃንዲሶ (ዶ/ር)


ይዘት (Contents)
• የስራ ክፍሉ አሁን ያለበት ነባራዊ ሁኔታ
• የስራ ክፍሉ ያጋጠሙት ተግዳሮቶች/ ችግሮች
• ከዴስኩ የሚጠበቁ ዋና ዋና ውጤቶች
• የ ዴስኩ ዋና ዋና ተግባራት
• የስራ ክፍሉን የሚመራበት ስልቶች
• የሪፎርም ስራዎች የሚመሩበት አቅጣጫዎች
• የስራ ክፍሉን ለመምራት ያለው ራዕይ
.

ያጋጠሙት ተግዳሮቶች/ ችግሮች


የስራ ክፍሉ አሁን ያለበት ነባራዊ ሁኔታ • የተደራሽነት ችግር
ክፍሉ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውን • የአእምዊ ንብረት፣ የባለቤትነት ችግር
የቆየ ቢሆንም፡- • ለአዳዲስ የለውጥ ሃሳቦች ዝግጁነት
• በክፍል ደረጃ ግልጽ፣ ወጥ እቅድ አለመኖር፣
አለመኖር ፣ • የአፍ መፍቻ፣
• የስርአተ-ትምህርት ዝግጅትን • በስርዓተ-ትምህርት፣ በፕሮግራም
ለማስተባበርና ለመምራት እክል ቀረጻና
መኖሩ፣ • ምቹ የስራ አካባቢ አለመኖር፤
• ውሳኔ የተሰጣቸውን ጉዳዮች • ማዘመን፣ ከቴክኖሎጂ ጋር አለመዋሃዱ
አፈጻጸም ያለመከታተል፣ • ለጥራት ትኩረት አለመሰጠቱ
• ከተጠሪ ተቋማት ጋር የላላ • የተቋሙን ራዕይ በተገቢው ሁኔታ
ግንኙነት መኖሩ፣ ያለማሳካት፤
• ደካማ ድጋፍና ግብረ-መልስ ስርዓት
መኖሩ፤
.

ከጽ/ቤት ኃላፊው የሚጠበቁ ዋና ዋና ውጤቶች የጽ/ቤት ኃላፊው ዋና ዋና ተግባራት


• ውጤት 1፡- ዕቅድ እና ሪፖርት ዝግጅት • ውሳኔ የሚፈልጉ ጉዳዮችን ከመፍትሔ
መምራት፣ መተግበርና መገምገም፣ ሃሳቦች ጋር ማቅረብ፤
• ውጤት 2፦ ፖሊሲ፣ ስትራቴጂ፣ • ማብቃት፤
መመሪያና ስታንደርዶችን ማዘጋጀት፣ • በጀትና ተግባራት ስለመጣጣማቸው
• ውጤት 3፡- የማ/ሰብ አገ/ት እና ሃገር ማረጋገጥ፤ አፈጻጸሙንም መከታተል፤
በቀል እውቀት የሚለማበትን ስርኣት • የዴስኩ ስራዎች የሚቀናጁበትን ስልት
ማዘጋጀት፤ ማሻሻል እና ማስተግበር፣ መቀየስ፤ አፈጻጸሙንም መከታተል፤
• ውጤት 4፡ የድጋፍ፣ ክትትል እና • ምቹ የስራ አካባቢና ሁኔታ መፍጠር፤
ሱፐርቪዥን ሥራዎችን ማከናወን ፤
.

የስራ ክፍሉን የሚመራበት ስልቶች የሪፎርም ስራዎች የሚመሩበት አቅጣጫዎች


• አለማቀፍ ተወዳዳሪነትን እና • ሀገር-በቀል እውቀትን ማዕከል
ሀገራዊ የእድገት ፍላገቶችን ያደረገ ስርአተ ትምህርት
ታሳቢ ያደረገ አሰራር፣ • ጥራት
• ተደራሽነት እና ተሳትፎ
• በተቋማዊ ራዕይ ላይ የተፈጠረ • ያልተማከለ አስተዳደር ፣
የጋራ መግባባት፤ • ተጠያቂነት
• የማያkርጥ ማሻሻያና እድገት
• ተቋሙ ከሌሎች ተቋማት ጋር • የመረጃ ስርዓት
አገራዊ ትስስር መፍጠር፤
• ጠንካራ ድጋፍና ክትትል
የስራ ክፍሉን ለመምራት ያለው ራዕይ

• እስከ 2019 ዓ.ም ድረስ ጥራት ያለው፣ ተለማጭ ፣ ወጥ እና አካታች


የማህበረሰብ አገ/ት እና የሃገር በቀል ስርአት እንዲቀረጽና እንዲተገበር
በማድረግ የሚኒስቴር መ/ቤቱ ቁልፍ ግቦችን ለማሳካት የሚያስችል
አቅም ተፈጥሮ ማየት ነው ።
አመሰግናለሁ

You might also like