You are on page 1of 11

1

የፍቅር እናት የሰላም !

የፍቅር እናት የሰላም


ይናፍቀኛል ስምሽ
ሳልጠራው ስቀር ማርያም
2
የፍቅር እናት የሰላም
ይናፍቀኛል ስምሽ ሳልጠራው ስቀር
ማርያም
በህይዎቴ ውስጥ በኑሮየ
ቅደሚ ከፊት ከኃላየ
ተደላደለ ልቤ 3
የፍቅር እናት የሰላም !

የፍቅር እናት የሰላም


ይናፍቀኛል ስምሽ
ሳልጠራው ስቀር ማርያም
4
እንዴት እቀራለሁ ከግሽን
አደራ እናቴ አስቢኝ
ለሚያስጨንቀኝ ጠላት
ለሚያሳድደኝ አትስጭኝ 5
የፍቅር እናት የሰላም !

የፍቅር እናት የሰላም


ይናፍቀኛል ስምሽ
ሳልጠራው ስቀር ማርያም
6
ምኞቴም ይስመር ትልቅ
ህልሜ
ክደት ወጅቡን ተቋቁሜ
የጌታየ እናት ነሽ 7
የፍቅር እናት የሰላም !

የፍቅር እናት የሰላም


ይናፍቀኛል ስምሽ
ሳልጠራው ስቀር ማርያም
8
ትናንትም ዛሬም አመስጋኝ
ነኝ
የለም ለነገ የሚያስፈራኝ
ሜዳ ይሆናል ተራራ 9
የፍቅር እናት የሰላም !

የፍቅር እናት የሰላም


ይናፍቀኛል ስምሽ
ሳልጠራው ስቀር ማርያም
10
TÉa• cR¾ ‡Tao— —ÒW
óÞV‡‰ xPI hለአንች ÂOhክ­W
„’×b ½RÀMv É—v ’´ hYo
É—×M G ¦•ˆ ¡TfÀT ½Ho
RaÀT É—×M ¦VLj
½T‰ÄaoMž ’ hMo xå—qˆ
‡Taj—T xዓ– ¡ÂŽHB
ì× G hMo É—×M G ¦Ù×ባHB 

You might also like