Professional Documents
Culture Documents
Ysera Lay D
Ysera Lay D
Merid Beshah/0913455802/
1-¾ƒ^ò¡ ›ÅÒ
1. u›iŸ`ካ]ዎ‹ vI]
2. u}gŸ`ካ]¨< vI]
3. ›Ÿvu=Á© G<’@ ዎ‹
1.u›iŸ`]ዎ‹ vI]
›M¢M: ›Å”³» ê“ ŸvÉ SÉ%’>ƒ
†M}˜’ƒ/ÓÈKሽ’ƒ/
¾‹KA T’e
°ÉT@
2. u}gŸ`ካ]¨< vI]
የመቆጣጠሪያ መሳሪያዎች ብልሽት
የመገናኛ መሳሪያዎች ብልሽት
የትዕይንት መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች ብልሽት
የዳሽ ቦርድ ጠቋሚ መሳሪያዎች ብልሽት
የመቆጣጠሪያ መሳሪያዎች ብልሽት
መሪ
ፍሬን
ነዳጅ መስጫ
ፍሪሲዮን ከማርሽ ጋር
ቁልፍ
የመገናኛ መሳሪያዎች ብልሽት
õ_‰
¾Ó^ õ_‰ ¾k˜ õ_‰
¨Å Ó^ KS Öõ ¨Å k˜ KS Öõ
¨Å Ó^ µa KSSKe KSqU
c=J’< }iŸ`"]” uUiƒ uS”ÑÉ Ç` TqU u}ðKÑ Ñ>²? ¾T>u^ c=J” ØpT†¨<
K?KA‹ }LLò ›iŸ`"]‹ ¾qS }iŸ`"] S•\” ›¨<k¨< እ”Ç=Ö’kl ÁÅ`ÒM::
¾cK?Ç Sw^ƒ
uS”ÑÉ Là ¾}”kdkc ÁK }iŸ`"] U” ¯Ã’ƒ' KU” ›ÑMÓKAƒ
¾ªK }iŸ`"] SJ’<” ¾S”ÑÉ }ÖnT>‹“ ¾ƒ^ò¡ ÅI”’ƒ }q××] þK=f‹”
KTd¨p uUiƒ WK?Ǩ< uÑ<MI ”Ç=ታà ¾T>u^ Sw^ƒ ’¨<::
Ø\Uv
›iŸ`"]ዎ‹ K?KA‹ ¾S”ÑÉ }ÖnT>‹” uÉUî KTeÖ”kp
1. ¾S_ƒ euƒ
2. ›=’`g=Á
3. VS”}U
4. ¾Ÿ?’+¡ NÃM
5. þ}”gÁM NÃM
6. cun
7. c?”ƒ]òÒM NÃM
1. ¾S_ƒ euƒ
¾S_ƒ euƒ G<K<”U ’Ña‹ ¨Å S_ƒ SNM ¾T>ew NÃM ’¨<:: ¾S_ƒ euƒ Çу
e”¨×“ lMlKƒ e”¨`É uÑ<µ õØ’ታ‹” Là }î°• ÁS×M:: ¾S_ƒ euƒ ÑAT” S_ƒ q”ØÙ
እ”Ç=ô ¾T>ÁÅ`Ó NÃM ’¨<:: Çу c=¨× ¾S_ƒ euƒ ¾}iŸ`"]” õØ’ƒ Ãk”cªM::
lMlKƒ c=¨`É ÅÓV õØ’ƒ” ÃÚU^M eK²=I lMlKƒ c=¨`É õØ’ƒ” KSq×Ö` ŸvÉ T`i
SÖkU“ õ_” uƒ”g< SÁ´ }iŸ`"]” KSq×Ö` Ã[ÇM::
2. ¾›=’`g=Á IÓ
K?L }ÚT] HÃM e"MS× É[e uS”kdke Là ÁK< ’Ña‹ እ”penc?›†¨<” SkÖM
ÃðMÒK<& ¾qS< ’Ña‹ ÅÓV ”ÅqS< Sq¾ƒ ÃðMÒK<:: ÃI ¾›=’`g=Á IÓ
’¨<::õ_” "M}Á²' S_~ ¨ÃU K?L sT> ’Ñ` Ÿòƒ "LÑÅ ue}k` SÕ´ ¾ËS[ }iŸ`"]
u›=’`g=Á U¡”Áƒ Ñ<µ¨<” ÃkØLM::}iŸ`"] ŸÑ<µ uɔу c=qU c¨<“
¾}”ÖKÖK< ’Ña‹ Là ›ÅÒ K=ÁÅ`e ËLM::
3.þ}”y=ÁM NÃM
’Ña‹ vK<uƒ xታ ¨ÃU p`ê U¡”Áƒ ¾T>•^†¨< ¾}Ö^kS NÃM û‚”g=ÁM
›=’`Í= ÃvLM:: KUdK? uÖ[â?³ LÃ ÁK SêNõ uS_ƒ LÃ "K¨< SêNõ
ÃMp ¨Å S_ƒ KS¨<Åp ¾}Ö^kS NÃM Õ[ªM:: uÇу Là ¾qS }iŸ`"]
¨Å ታ‹ KSiŸ`Ÿ` uS_ƒ euƒ U¡”Áƒ ¾}Ö^kS NÃM Õ[ªM::
4.¾Ÿ?’+¡ NÃM
እ”penc? LÃ ÁK ’Ñ` ¾T>•[¨< NÃM Ÿ?’+¡ ›=’`Ï ÃvLM:: ¾}iŸ`"]
õØ’ƒ uÚS[ lØ` ¾Ÿ?’+¡ ›=’`Ï ÃÚU^M:: }iŸ`"] ŸÇу ¨Å ‹ S¨<[É
c=ËU` ¾þ‚”g=ÁM ›=’`Í= ¨Å Ÿ?’+¡ ›=’`Ì Ãk¾^M:: ¾}iŸ`"] ¡wŃ
uÚS[ lØ` ¾Ÿ?’+¡ ›=’`Í=U ÃÚU^M::
5. VS”}U
G<Kƒ ÁM}S×Ö’< ÃKA‹ u}n^’> ›p×Ý Óòታ†¨<” c=Ád`ñ
¾T>”kdke ’Ñ` ¾Á²¨< NÃM VS”}U ÃvLM:: ¾²=I NÃM SÖ”
”Å }”kdni ’Ñ\ ¡wŃ“ õØ’ƒ èc“M
ŸÓ߃ u L VS”}U
èe’<ታM::
7.c?”ƒ]ñÒM NÃM
›”É ’Ñ` uK?L ’Ñ` ²<]Á c=iŸ[Ÿ` ¨Å ¨<ß ¾SÑA}ƒ ´”vK? c?”ƒ]ñÒM
NÃM ÃvLM::
u›”g^ታ‹ S”ÑÉ'
uƒ¡¡M KT¾ƒ ¾T>Áe†Ó` x c=J” '
V}` dáM ¾UƒŸ}M ŸJ’'
Ÿ%EL ÁK }iŸ`"] K=ÁMõI c=ðMÓ'
}du= c=•`I ¨ÃU ŸvÉ ß’ƒ ŸÝ”¡ '
Ÿ%EL ¾T>Ÿ}MI }iŸ`"] c=ÁÒØUI'
KT¾ƒ ¾T>Áe†Ó`“ ƒMp }iŸ`"] ŸòƒI "K'
›¨<„u<e' ›ÅÑ— °n‹” ¾Ý’ }iŸ`"] c=ÁÒØUI'
uŸõ}— õØ’ƒ TiŸ`Ÿ` ¾T>‰Mv†¨< ’í S”ÑÊ‹ LÃ'
¾ÖÖ<' ¾}Uታ~“ K?L ‹Ó` ÁKv†¨< ›iŸ`"]‹ c=ÑØUI'
N. ¾Ñ<ǃ SÖ” Sk’e
w²< ›ÅÒ‹ u›”É Ñ>² እ”Çßc~ SŸLŸM ›”Æ ¾TiŸ`Ÿ` eMƒ ’¨<::
KUdK? uk˜ uŸ<M እÓ[— uÓ^ uŸ<M ÅÓV ŸvÉ }iŸ`"] u=ÑØUI
TÉ[Ó ÁKwI õØ’ƒI” uSk’e }iŸ`"]¨<” TdKõ“ እÓ[—¨<” uØ”no TKõ
’¨<::
መ. Ÿ›ÅÒ ¾TUKØ eMƒ
u›ÅÑ— G<’@ታ‹ Là ›ÅÒ እ”Çßcƒ ¾T>Å`Ñ< 3 ’Ña‹ ›K<::
እ’c<U:-
1. TqU'
2. uS] Tµ`'
3. በማስራብ/ነዳጅ በማሳጣት/፡፡
የእሳት አመዳደብና የማጥፊያ
መሣሪያዎች
1. የ/ሀ/(A) ክፍል ( 1ኛ ደረጃ ) እሳት
የተከለከለ ነው፡፡
በተሽከርካሪ ላይ እሳት እንዲነሳ ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮች
በነዳጅ መስመር ላይ የሚያፈስ ቦታ መኖር፣
የነዳጅ ማጠራቀሚያ ጋን ያለመከደንና በዚያ አካባቢ ሲጋራ ማጨስ ወይም ሌሎች እሳት
የሞተር ቁጥር
የሻንሲ ቁጥር
ውፍረት
የፍሪሲዮን አጠቃቀም
የፍሬን አጠቃቀም
ሲጠገኑና
ሲታጠቡ
ተሸከርካሪዎች ሲነዱ የአከባቢ ብክለት ምክንያቶች
አሽከርካሪዎች ተሸከርካሪያቸውን በሚያሽከረከሩበት ወቅት የአከባቢ ብክለት
ይፈጠራል፡፡ይህም ሲባል የነዳጅ፤የዘይት እና የአከባቢ ብክለትወደ ውጪ መፈሰስ
ተሸከርካሪን በወቅቱ ሰርቪስ ሳይደረግለት ሲቀር ለምሳሌ የሞተር ዘይትበወቅቱ
ካልተቀየረ በተሸከርካሪ ውስጥ አላስፈላጊ ጭስ እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡
ከመጠን በላይ በፍጥነት በማሽከርከር ነዳጅ በአግባቡ በሞተር ውስጥ ስለማይቀጣጠል
ነዳጅ ከጭስ ጋር አብሮ በመውጣት ለአከባቢ ብክለት ምክንያት ይሆናል፡፡
የተለያዩ ጎጂ ጭሶችና ድምጽ መቀነስ፡፡ተሸከርካሪ ረጅም ዕድሜ ሲሰራ በውስጡ
የተለያዩ የሞተር ክፍሎች ስለሚያልቁ ጭስ ከመጠን በላይ በመውጣት አከባቢን
በከፍተኛ ሁኔታ ለመበከል ምክንያት ይሆናል፡፡
ከተሸከርካሪ የሚወጣ አደገኛ ጭስ ካርቦን ሞኖ ኦክሳይድ፤ናይትሮጂን ኦክሳይድና
ሀይድሮ ኦክሳይድ፡፡
በጥገና ወቅት የአከባቢ ብክለት ምክንያቶች
በጥገና ወቅት አከባቢን ሊበክሉ የሚችሉ ሁኔታዎችን አሽከርካሪዎች
አስቀድመው መረዳትና መቀነስ ይጠበቅባቸዋል፡፡
የተሸከርካሪ ጭስ ማውጫ ሲቀደድ ቶሎ ማስጠገን
ተስማሚ የማጽጃ መሳሪያዎችን መጠቀም ለምሳሌ ኮምፕረሰር፤ግፊት ያለው
ውሃ፤ንጹ እስትራቾ የመሳሰሉት ነው፤፤
የተሸከርካሪ የመጠገኛ ቦታዎችንና መጠገኛ መሳሪያዎችን በጥንቃቄ መጠቀም፡፡
ያገለገሉ ተሸካሪዎችን በተወሰነ ቦታ በማስቀመጥ በአግባቡ ማስወገድ፡፡
ጭስን የሚከላከሉ መሳሪያዎች መጠቀም/ማስገጠም/ ለምሳሌ ካታሊክ
ኮንቨርተር፤፤
በጽዳት ወቅት የአከባቢ ብክለት ምክንያቶች
ተሸከርካሪዎች በተገኘበት ቦታ ሁሉ የምናጥብ ወይም የምናረዳ ከሆነ
ከተሸከርካሪው ሞተርና አካል የሚወጣ የተለያየ አይነት ጎጂ ነገር
አከባቢን በከፍተኛ ሁኔታ ሊበክል ይችላል፡፡
በፍጥነት ማስወገድ፣
አደጋው ከደረሰበት ሰው አጠገብ በመንበርከክ አንድ እጅን የተጎዳው ሰው አንገት ስር፣
አለመሞከር፣
አደጋው የደረሰበትን ሰው በርህራሔና ያለመጠየፍ መርዳት፣
አደጋው የደረሰበትን ሰው ማፅናናት፣ የዕርዳታውን ተግባር ፀጥታ በተሞላበት
አኳኋን በቅልጥፍናና በፍጥነት ማከናወን፣አደጋው የደረሰበትን ሰው በፍጥነት ወደ
5. አደጋ የደረሰበትን ሰው ስለመመርመር
አደጋ የደረሰበትን ሰው መርምሮ የአደጋው መጠንና ሁኔታ በግልፅ እስከ አልታወቀ
ድረስና አደጋው የደረሰበት ሰው የተኛበት ስፍራ ተጨማሪ ጉዳት የሚያስከትል
ካልሆነ በስተቀር አለማንቀሳቀሱ ይመረጣል›› በተከታታይም፦
አደጋው የደረሰበት ሰው መድማቱን፣ እስትንፋሱ መቋረጡን ወይም ራሱን ማወቅ
ተስኖት መሆኑን ቶሎ ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ አንዱ እንኳን
ቢኖር በፍጥነት ተገቢውን የመጀመሪያ ደረጃ የህክምና ዕርዳታ ርምጃ መውሰድ
ያስፈልጋል፡፡
አደጋው የደረሰበት ሰው ልብስ በርጥበት ወይም በጭቃና በመሳሰሉት የተበላሸ ከሆነ
ልብሱን በማውለቅ ሰውየውን በማንኛውም ንፁህና ሞቃታማ በሆነ ልብስ
በመጠቅለል ትክክለኛውን የሰውነት ሙቀት እንዲያገኝ ማድረግ፡፡ ሆኖም ግን
የሙቀቱ መጠን እስኪያልበው ድረስ መሆን አይገባም፡፡
አደጋው የደረሰበት ሰው በመጋጨት፣ በመዳጥ፣ በመውደቅና በመቀጥቀጥ
የመቁሰል አደጋ ደርሶበት ከሆነ በጥንቃቄ በመመርመር በውስጥ ህዋሳቶቹ
ላይ ጉዳት ደርሶበት እንደሆነ በአንዳንድ ጠቋሚ ሁኔታዎች በመገንዘብ
ተገቢውን ክትትል ማድረግ፣
አደጋው የደረሰበት ሰው ራሱን የሚያውቅ ከሆነ ማፅናናትና ማበረታታት
እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው፣
ስለአደጋው ሁኔታ በአካባቢው የሚገኙትን ሰዎች ጠይቆ መረዳቱ ወይም የተጎዳው ሰው መናገርና ማስረዳት የሚችል
ከሆነ፦
ሀ/ ሙሉ ሥምና አድራሻውን በዝርዝር መቀበል፣
ለ/ አደጋው የደረሰበትን ሁኔታና የተጎዳ የሰውነት አካሉን በሚገባ የሚያውቅ ከሆነ በዝርዝር መቀበል፣
ሐ/ በማየት፣ በመስማትና በጠቅላላ የእንቅስቃሴ አካላቱ ላይ የሚሰማውን ጉዳት ማጣራት፣
መ/ ያስታውከው እንደሆነና የመሳሰሉትን በማጣራት አስፈላጊውን መረጃ በማሰባሰብ ለሚደረገው እርዳታ
ተገቢውን መሰናዶ ማሟላት ያስፈልጋል፡፡
በአደጋ ወይም በህመም ምክንያት ብዙ ደም ሲፈስ እስከ ሞት የሚያደርስ ጉዳት የሚያስከትል በመሆኑ በተቻለ
መጠን የሚፈሰውን ደም ጥንቃቄ በተሞላበት አኳኋን እንዲቆም ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ ይህን በሚመለከት
የሚከተሉትን ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡
በአደጋ ምክንያት ጉዳት ከተከሰተ በሚደማው ቁስል ላይ ማንኛውንም ንፁህ ጨርቅ ወይም ፓድ በሚደማው ቦታ
ላይ ጫን አድርጎ /ከአስፈላጊው ጥንቃቄ ጋር/ መያዝና ደሙ መፍሰሱ ሲቆም በፋሻ ጠበቅ አድርጎ ማሰር፣ ደሙ
እየፈሰሰ ካስቸገረ ከላይ በተጠቀሰው ዘዴ ደጋግሞ በመጠቀም ለማቆም ጥረት ማድረግ፣
የራስ ቅል መድማት ካልሆነ በስተቀር ጉዳተኛውን አስተኝቶ የደማውን የአካል ክፍል ከፍ በማድረግ መደገፍ፣
ጉዳት የደረሰበት ሰው ላይ የጠበቀ የልብስ ቁልፍ ወይም ቀበቶ ካለ ማላላት፣ የተጎዳውን ሰው ማጽናናትና በፍጥነት
የህክምና ዕርዳታ እንዲያገኝ ወደ ህክምና ተቋም መውሰድ፣
በውስጥ አካል የመድማት ጉዳት ከደረሰ ተጎጅውን በማንጋለል ማሳረፍና
ከሚያስፈልገው በላይ አለማንቀሳቀስ፣ የሰውነት መንቀጥቀጥ /ሾክ/
እንዳይፈጠር ተገቢውን እርምጃ በመውሰድ በአስቸኳይ የሐኪም ዕርዳታ
መፈለግ፣ በፍጥነት የህክምና ዕርዳታ እንዲያገኝ ወደ ህክምና ተቋም
መውሰድ፣
በሰውነት ላይ የደረሰ ስብራት ምልክቶች
ስብራት የደረሰበት ሰው ኃይለኛ ሕመም ይሰማዋል፣
በጥንቃቄ ማውለቅ፣
በደረቅ አሳት የተቃጠለን ልብስ አለማውለቅ፣
ማስታገስ፣
የፈላ ውኃ ወይም ቅባት የፈሰሰበት ልብስ ካለ በፍጥነትና በጥንቃቄ
ናቸው፡፡
ማሳሰቢያ፦ በማንኛውም ዓይነት ቃጠሎ የደረሰበትን ቁስል ላይ ቅባት፣
እንዲሁም ቆዳችን ላይ የሚገብ የጸጉር ቀዳዳዎች እንዲሁም የላብ ነርቮችንና ግላዶችን ያጠቃል፡፡
Thank you