You are on page 1of 3

A መልካች፡- የ I ትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን - A ልቀረቡም፡፡

መልስ ሰጪ፡- ወ/ሮ A በበች ስዩም - ቀረቡ፡፡ መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል፡፡

ፍ ር ድ

በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ የንብረት ጉዳት ካሣን የተመለከተ ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው የ A ሁን
መ/ሰጭ በባሌ ከተማ የሚገኘው ቤቴ ከሮቤ ወደ ሴሩ የሚሠራው መንገድ ስለወጣበት E ንዲፈርስና
ግምቱ ብር 17,912 /A ስራ ሰባት ሺህ ዘጠኝ መቶ A ስራ ሁለት ብር/ E ንዲከፈለኝ ከተወሰነ በኋላ
የ A ሁን A መልካች ነገ ዛሬ E ያለ ስላልከፈለ የቤቱ ግምትና የጠበቃ A በል ከነወጪና ኪሣራው
ይክፈለኝ በማለት በ A ርሲ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ ነው፡፡ የ A ሁን A መልካች በሰጠው መልስ
በመንገዱ ግንባታ ምክንያት መ/ሰጭ ቦታውን E ንዲለቁ ግምት የተሠራላቸው ቢሆንም ባለንብረቷ
በወቅቱ ከ I ት/ንግድ ባንክ ጋራ ክርክር ስለነበራቸው ቤቱን ማንሳት ያልተቻለ ሲሆን ሌላ A ማራጭ
በመጠቀም ቤቱ ሳይነካ መንገዱ ተሰርቶ ተጠናቆ ርክክብ ተደርጓል፣ ስለሆነም ቤቱ በመንገድ ግንባታ
ምክንያት ሳይነሳ A ንድ ጊዜ ግምቱ ስለተሠራ ብቻ ይከፈለኝ በማለት መልስ ሰጪ ያቀረቡት ጥያቄ
ተቀባይነት የለውም በማለት ተከራክሯል፡፡ ፍ/ቤቱ የግራ ቀኙን ክርክር ካዳመጠ በኋላ የባሌ ከተማ
A ስተዳደር ቀበሌ A1 ጽ/ቤት የክርክሩ መንስኤ የሆነው ቤት በመንገዱ ግንባታ ምክንያት መነሳት
A ለመነሳቱን ለፍ/ቤቱ E ንዲገልጽ ያዘዘ ሲሆን የቀበሌው ጽ/ቤት A ከራካሪው ቤት በመንገድ ስፋት
ምክንያት የተነካ ስለሆነ በወቅቱ ግምት የተሠራለት ቢሆንም E ስካሁን ድረስ A ልተነሳም፣ ነገር ግን ቤቱ
በፍሳሽ ቦይ ውስጥ የሚውል ስለሆነ መፍረሱ A ይቀርም የሚል ምላሽ ሰጥቷል፡፡ ፍ/ቤቱ በመቀጠል
A መልካች ባለንብረቷ የተበደሩትን ገንዘብ ከፍለው ያጠናቀቁና ባንኩ የሚፈልግባቸው E ዳ የሌለ
መሆኑን ባንኩ ለባሌ ዞን A ስተዳደር ጽ/ቤት በፃፈው ደብዳቤ መ/ሰጭ በወቅቱ ከ E ዳ ነፃ መሆናቸውና
ከባንክ ጋር ክርክር ያልነበራቸው መሆኑ ታውቋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ቤቱ E ስካሁን ያልፈረሰ ቢሆንም
ወደፊት መፍረሱ E ንደማይቀር ስለተረጋገጠ ቤቱ A ልተነካም የሚለው የ A መልካች ክርክር ተቀባይነት
የለውም፤ ስለዚህ A መልካች የንብረቱን ግምት፣ የጠበቃ A በል E ንዲሁም ወጪና ኪሣራ ለመ/ሰጪ
ይክፈል ሲል ወስኗል፡፡ A መልካች በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ይግባኙን ለ O ሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት
ቢያቀርብም ፍ/ቤቱ ይግባኙን ሳይቀበለው ቀርቷል፡፡ የሰበር A ቤቱታው የቀረበውም ይህንን ውሣኔ
ለማስለወጥ ነው፡፡ A ቤቱታው በ A ጭሩ መ/ሰጭ ቤቱ ለወደፊት በጎርፍ ይጎዳል የሚል ክርክር
ባላቀረቡበትና ጉዳቱ የቤቱን መነሳት የሚያስከትል መሆኑ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ E ንዲሁም በመንገድ
ዳር የማያልፍ ውሃ /ጎርፍ/ ንብረት ሳይነካ በቅያሱ ሊስተናገድ E ንደሚችል ግምት ሳይወሰድ ላልተነሳና
E ንዲነሳ ላልተፈለገ ቤት ግምት ይከፈል ተብሎ በሥር ፍ/ቤት መወሰኑ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ነው
የሚል ነው፡፡ ይህ ችሎት የሥር ፍ/ቤቶችን ውሣኔዎች A ግባብ ካለው ሕግ ጋር A ገናዝቦ በመመርመር
የመ/ሰጭ ቤት A ልፈረሰም E የተባለ A መልካች የንብረት ካሣ ይክፈል ተብሎ የተወሰነው በ A ግባቡ
መሆን A ለመሆኑ ተጣርቶ መወሰን ያለበት ነጥብ ሆኖ ስላገኘው ጉዳዩ ለሰበር E ንዲቀርብ A ድርጓል፡፡
መዝገቡን E ንደመረመርነው መ/ሰጭ የቤቴ ግምት ተከፍሎኝ ቤቱ E ንዲነሳ ከተወሰነ በኋላ A መልካች
ግምቱን A ልከፈለኝም የሚል ክስ በሥር A ቅርበው A መልካች ደግሞ የመ/ሰጭ ቤት ሳይነካ መንገዱ
ተሠርቷል፤ ርክክቡም ተደርጓል የሚል መልስ ሰጥቶ፣ ፍ/ቤቱ የቤቱን መነሳትና A ለመነሳት ሲያጣራ ቤቱ
A ለመነሳቱን ወደፊት ግን በቦይ ምክንያት መነሳቱ E ንደማይቀር
ከከተማው A ስተዳደር በተገለፀለት መሠረት ቤቱ A ልተነካም የሚለውን የ A መልካችን መከራከሪያ
ውድቅ በማድረግ ግምቱ E ንዲከፈል መወሰኑንና ይኸው ውሣኔ በክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት መጽናቱን
ተገንዝበናል፡፡ በዚህ ጉዳይ መ/ሰጭ ካሣ E ንዲከፈላቸውና ቤቱ E ንዲነሳ ተወስኖ E ንደነበር ከመግለጽ
በስተቀር በመንገዱ ግንባታ ምክንያት ቤታቸው የተነሳ /የፈረሰ/ መሆኑን A ላስረዱም፡፡ ከዚህም በላይ
የከተማው A ስተዳደር ቀበሌ A1 ጽ/ቤት ቤቱ ያልፈረሰ መሆኑን A ረጋግጧል፡፡ ቤቱ E ንዲነሳ ተወስኖ
በነበረው መሠረት መነሳቱ ካልተረጋገጠ ደግሞ በመንገድ ግንባታ ምክንያት በመ/ሰጭ ላይ ጉዳት
ደርሷል ማለት A ይቻልም፡፡ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2A91 የጉዳት ካሣ የመክፈል ኃላፊነት ያለበት ሰው
የሚከፍለው ካሣ መጠን ኃላፊነቱን ያመጣው ጉዳይ በተበዳዩ ላይ ካደረሰው ጉዳት ጋር E ኩልና
ተመዛዛኝ መሆን E ንዳለበት ይደነግጋል፡፡ በዚህ መሠረት በሕጉ ከተደነገገው የጉዳትና የካሣ ተመዛዛኝነት
A ንፃር በመ/ሰጭ ላይ የደረሰ ጉዳት መኖሩ ስላልተረጋገጠ ለመ/ሰጭ ሊከፈል የሚገባ ካሣ A ይኖርም፡፡
ከዚህም ባሻገር የመሬት ይዞታ ለሕዝብ ጥቅም የሚለቀቅበትንና ለንብረት ካሣ የሚከፈልበትን ሁኔታ
ለመወሰን በወጣው A ዋጅ ቁ. 455/97 A ንቀጽ 7/1/ መሠረት ካሣ የሚከፈለው የመሬት ይዞታውን
E ንዲለቅ ለተደረገ ባለይዞታ ነው፡፡ መ/ሰጭ ግን ይዞታቸውን E ንዲለቁ ታስቦ ካሣ ሊከፈላቸው የቤቱ
ግምት E ንደተሠራ ከመግለጽ በስተቀር ይዞታቸውን መልቀቃቸውን በማስመልከት A ልተከራከሩም፡፡
ማስረጃም A ላቀረቡም፡፡ ስለሆነም መ/ሰጭ ይዞታቸውን E ንዲለቁ ሳይደረጉ ይዞታውን E ንዲለቅ
ለተደረገ ባለይዞታ ሊከፈል የሚገባው ካሣ E ንዲከፈላቸው ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይት ያለው A ይደለም፡፡
በመሆኑም የደረሰ ጉዳት መኖሩ ሳይረጋገጥ A መልካች ለመ/ሰጭ ግምት ይክፈል ተብሎ በስር
ፍ/ቤቶች የተሰጠው ውሣኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ሆኖ ተገኝቷል፡፡

ው ሣ ኔ.

1. የኦሮሚያ ክልል A ርሲ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመዝገብ ቁ. A8763 የካቲት 8 ቀን 1999 ዓ.ም.


የሰጠው ውሣኔ E ና የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት በመዝገብ ቁ. 51879 ጥቅምት 7 ቀን 2AAA ዓ.ም.
የሰጠው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 348/1/ መሠረት ተሽረዋል፡፡ ይፃፍ፡፡

2. መ/ሰጭ ላይ የደረሰባቸው ጉዳት ስለሌለ በስር ፍ/ቤት A መልካች ለመ/ሰጭ ይክፈል ተብሎ
የተወሰነው የቤቱ ግምት ለመ/ሰጭ ሊከፈል A ይገባም ተብሎ ተወስኗል፡፡

3. ግራ ቀኙ ወጪና ኪሣራቸውን ይቻቻሉ፡፡

4. መዝገቡ ተዘግቷል፡፡ ይመለስ፡፡

የማይነበብ የ A ምስት ዳኞች ፊርማ A ለበት፡፡


TY - BOOK
AU - Marboe, Irmgard
PY - 2011/01/01
SP -
T1 - Calculation of Compensation and Damages in International Investment
Law
ER -

You might also like