You are on page 1of 1

የብሔራዊ ፓርኮች ጠቀሜታ

- የሀገር ጎብኚዎችን ቀልብ ይስባሉ፡፡


- ምርምር ለማካሔድ አመች ሁኔታን ይፈጥራል፡፡
- በፓርኩ የሚገኙት እጽዋትና እንስሳትን በቅርስነት ወደ ሚቀጥለው ትውልድ ለማስተላለፍ ይጠቅማሉ፡፡
- የሀገርን ገቢ ያሳድጋሉ፡፡
- ሀገርን ያስተዋውቃሉ፡፡
- የሰዎችን ግንዛቤ ያሳድጋሉ፡፡
- የመንፈስ ርካታ ይሰጣሉ፡፡
በምስራቅ አፍሪካ የሚገኙ ብሔራዊ ፓርኮች
- የናይሮቢ ወላጆቻቸውን የተለዩአቸው ግልገሎች መጠበቂያ ፓርክ
- በኬኒያ የማስቶማራ ፓርክ
- የታንዛኒያ ሰረንጌቲ ብሔራዊ ፓርክ
- የኬንያ ሳቯ ብሔራዊ ፓርክና
- የዩጋንዳ ካባሌጋ ብሔራዊ ፓርካ ናቸው፡፡
ምዕራፍ ሶስትን በዚህ ጨርሰናል" እባካቹህ ተማሪዎች አንብቡ"
የምዕራፍ 3 ማጠቃለያ የክለሳ ጥያቄዎች ይሰሩ ተማሪዎች ?
ለበለጠ መረጃ 0918207636/0907240574 ይደውሉ፡፡
"ተማሪዎች እስካሁን የሰጠዋችሁን ኖት በደብተራቹህ ገልብጧቸው"

You might also like