Professional Documents
Culture Documents
የተማሪ መጽሏፌ
7ኛ ክፌሌ
አዘጋጆች
ትጃኒ ምትኩ
መሊኩ ጽጌ
አርታኢ
ግሩም ጥበቡ
የጥራት ተቆጣጣሪዎች
ይሌፊሸዋ ጥሊሁን
በርናባስ ዯበል
ታምሩ ገሇታ
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዚህ ምእራፌ ትምህርት በኋሊ፡
ምንባቡን በማዲመጥ የተገነዘባችሁትን ቁም ነገር ትናገራሊችሁ፡፡
የተፇጥሮን ምንነት ትገሌጻሊችሁ፡፡
የተሇያዩ የተፇጥሮ ገጽታዎችን ታዯንቃሊችሁ፡፡
ቋንቋን በተሇመደ ሁኔታዎች ትጠቀማሊችሁ፡፡
የተሇመደ አገሊሇጾችን በመጠቀም አንቀጽ ትጽፊሊችሁ፡፡
የአፌ መፌቻ ቋንቋ መሰረታዊ መዋቅሮችን ትገሌጻሊችሁ፡፡
ክፌሇጊዜ አንዴ
የወንጪ ሀይቅ
የማዲመጥ ጊዜ ጥያቄዎች
ከዚህ በታች ሇቀረቡት ጥያቄዎች እስካሁን ሲነበብ ባዲመጣችሁት መሰረት
በቃሌ መሌስ ስጡ፡፡
ክፌሇጊዜ ሁሇት
ተግባር አንዴ
ሀ. ከዚህ በታች ሇውይይት መነሻ የሚሆኑ ሀሳቦች ቀርበዋሌ፡፡ ስሇዚህ
የቀረቡትን ሀሳቦች መሰረት በማዴረግ በቡዴን ከተወያያችሁ
በኋሊ ዘገባውን ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ አቅርቡ፡፡
ተግባር ሁሇት
ክፌሇጊዜ ሶስት
ቅዴመማንበብ ጥያቄዎች
የንባብ ጊዜ ጥያቄዎች
1. የባላ ብሄራዊ ፓርክ መገኛ ቦታ የት ነው?
ክፌሇጊዜ አራት
መሌመጃ ሁሇት
ተግባር ሶስት
ከዚህ በታች የቀረበውን ማስታወሻ ከማንበባችሁ በፉት ስሇ አንቀጽ
የምታውቁትን ከቡዴን አባሊት ጋር ተወያይታችሁ የዯረሳችሁበትን
ሀሳብ ሇመምህራችሁ በጽሁፌ አቅርቡ፡፡
ማስታወሻ
አንቀጽ መጻፌ
አንዴን ሀሳብ ከሚያብራሩ፣ ከሚተርኩ ወይም ከሚገሌጹ ወዘተ
አረፌተነገሮች የተገነባ፣ የራሱ የሆነ አንዴነትና ጥምረት ያሇው
የዴርሰት አነስተኛ ክፌሌ አንቀጽ ይባሊሌ፡፡ በአንቀጽ ውስጥ
ያሇውን ሀሳብ አጠቃል የያዘ፣በእሱ ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ላልች
ዝርዝር አረፌተነገሮችን ያሰሇፇ ዓረፌተነገር ሃይሇቃሌ ተብል
ይጠራሌ፡፡ ሀይሇቃሌ በአንቀጹ ውስጥ በአንቀጹ መጀመሪያ፣
መሀከሌ፣መጨረሻ፣ እንዱሁም መጀመሪያና መጨረሻ ሉገኝ
ይችሊሌ፡፡
ምሳላ፡
ፌቅር በሁሇት ዯረጃዎች የተከፇሇ ነው፡፡ ከፌቅር ሁሇት ዯረጃዎች
የመጀመሪያው ጥሌቀት የላሇውና ወረታዊ ሲሆን ሁሇተኛው ግን ስር
ሰዯዴ የማይሇወጥና ዘሊቂነት ወይም ህያውነት ያሇው ነው፡፡
ክፌሇጊዜ ስዴስት
መሌመጃ ሶስት
ተግባር አራት
በአከባቢያችሁ የሚገኝ ተፇጥሯዊ መስህብ ጎብኙ፡፡ በጉብኝቱም ወቅት
ስሊያችሁት ነገር በአስተዋጽኦ መሌክ የጉዞ ማስታወሻ ያዙ፡፡
በመጨረሻም በጥንዴ በመተጋገዝ አስተዋጽኦውን በአንቀጽ
አዯራጅታችሁ በመጻፌ ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ በንባብ አቅርቡ፡፡
ተግባር አምስት
የተዘውታሪ ቃሊት ምንነት ሇመምህራችሁ ተናገሩ፡፡
ማስታወሻ
ቃሌ፡ ቃሌ ትርጉም የሚሰጥ ነገሮችን፣ ጽንሰ ሀሳቦችን እና ስሜቶችን
መሌመጃ አራት
ትምህርት ስዴስት፡ሰዋስው
ከዚህ በታች የሰዋስው ችልታችሁን ሇማጎሌበት የሚያግዙ ማስታወሻ እና
ተግባራት ቀርበዋሌ፡፡በመሆኑም ሇጥያቄዎቹ ተገቢውን መሌስ ስጡ፡፡
ተግባር ስዴስት
የአፌ መፌቻ ቋንቋ መሰረታዊ መዋቅር ማሇት ምን ማሇት እንዯሆነ
በቡዴን ሆናችሁ ተወያዩና ሀሳባችሁን ሇመምህራችሁ ተናገሩ፡፡
ማስታወሻ
የአፌ መፌቻ ቋንቋ መሰረታዊ መዋቅሮች
የቋንቋ መሰረት የንግግር ዴምጾች ናቸው፡፡ እነዚህም ተናባቢና አናባቢ
ተብሇው በሁሇት ይከፇሊለ፡፡
1. ቶሊ ወዯቤቱ ሄደ፡፡
2. አሰገዯች መጣ፡፡
3. ሜቲና ማርቆስ ወዯሱቃቸው ገባ፡፡
4. ሇእርሳቸው ጉዲዩን ነገርኳት፡፡
5. መሏመዴ እና ሞሚና ወንዴምና እህት ነው፡፡
ምዕራፌ ሁሇት
የቤተሰብ ምጣኔ
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዚህ ምዕራፌ ትምህርት በኋሊ፡-
የሚነበብሊችሁን ምንባብ በጥሞና ካዲመጣችሁ በኋሊ ከምንባቡ ሇወጡ
ጥያቄዎች መሌስ ትሰጣሊችሁ፡፡
ቀሊሌ ሁነቶችን በቅዯም ተከተሌ ትተርካሊችሁ፡፡
የቀረበውን ምንባብ መሰረት በማዴረግ ሇተሇያዩ ተግባራት መሌስ
ትሰጣሊችሁ፡፡
አስረጅ ዴርሰት ትጽፊሊችሁ፡፡
ሇአዲዱስ ቃሊት ፌቺ ትሰጣሊችሁ፡፡
የቋንቋውን መሰረታዊ መዋቅሮች ጠብቃችሁ ዓረፌተ ነገር
ትመሰርታሊችሁ፡፡
ክፌሇጊዜ አንዴ
የማዲመጥ ጊዜ ጥያቄዎች
1. በ1984 የኢትዮጵያ የህዝብ ብዛት ስንት ነበር?
2. ቤተሰብን አሇመመጠን በየትኞቹ ዘርፍች ሊይተጽእኖ ያመጣሌ ?
ተግባር አንዴ
ሀ. ቀጥል የቀረበውን ጭውውት ጥንዴ ጥንዴ በመሆን ከተሇማመዲችሁ
በኋሊ ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ አቅርቡ፡፡
ተግባር ሁሇት
ከዚህ በታች የቀረቡትን ተግባራት በተገቢው መንገዴ አከናውኑ፡፡
ክፌሇጊዜ አራት
ትምህርት ሶስት፡ማንበብ
ቀጥል የቀረቡት ምንባብ እና መሌመጃዎች አንብባችሁ እንዴትረደ
የሚያግዙ ናቸው፡፡ በመሆኑም ምንባቡን በትኩረት በማንበብ ሇቀረቡት
ጥያቄዎች ተገቢውን መሌስ ስጡ፡፡
የንባብ ጊዜ ጥያቄዎች
1. እስካሁን ካነበባችሁት ምን ቁምነገር እንዲገኛችሁ ሇመምህራችሁ
ተናገሩ፡፡
2. ቀጥሇው የሚመጡት አንቀጾች ስሇምን የሚያስረደ ይመስሊችኋሌ?
ክፌሇጊዜ አምስት
መሌመጃ ሁሇት
ማስታወሻ
አስረጅ ጽሁፌ
አስረጅ ጽሁፌ፡- አስረጅ ጽሁፌ ሇአንባቢያን ስሇአንዴ ጉዲይ
በማብራራትና መረጃ በመስጠት ወይም እውነታን በማስጨበጥ ሊይ
የሚያተኩር የዴርሰት መጻፌያ ስሌት ነው፡፡ አስረጂ ጽሁፌ
በሚከተለት ስሌቶች ሉጻፌ ይችሊሌ፡፡
በማወዲዯርና በማነጻጸር
በምክንያትና ውጤት
ተራኪ
ዴርሰት ሲጻፌ መከተሌ ያሇባችሁ ቅዯም ተከተሌ የሚከተለት
ናቸው፡፡
ክፌሇጊዜ ሰባት
ተግባር ሶስት
በትምህርት ሶስት የቀረበሊችሁን አስረጂ ጽሁፌ (ምንባብ) ከዚህ በታች
ሇሚቀርብሊችሁ ተግባር በምሳላነት በመጠቀም በሚቀርቡት ትእዛዞች
መሰረት በግሌ አንዴ አንቀጽ ጻፈ፡፡
ክፌሇጊዜ ስምንት
መሌመጃ ሶስት
ክፌሇጊዜ ዘጠኝ
መሌመጃ አራት
ምዕራፌ ሶስት
የበጎ ፇቃዴ አገሌግልት
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዚህ ምዕራፌ ትምህርት በኋሊ፡
ስሇ አንዴ ርዕሰ ጉዲይ አዲምጣችሁ ስሜታችሁን ትገሌጻሊችሁ፡፡
የበጎ ፇቃዯኝነት መተግበሪያ አካባቢዎችን ትሇያሊቸሁ፡፡
የምንባቡን ፌሬ ሀሳብ ታስታውሳሊችሁ፡፡
ምንባቡን አንብባችሁ ከምንባቡ ተዘውታሪ ቃሊት ሇይታችሁ
ታወጣሊችሁ፡፡
አራት አንቀጽ ያለት የማግባቢያ ዴርሰት ትጽፊሊችሁ፡፡
የቃሊትን ነጠሊና ብዙ ቁጥር ሇይታችሁ ታመሇክታሊችሁ፡፡
ክፌሇጊዜ አንዴ
ኦብሴ ለቦ
ቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
ሀ. የሚከተለትን ጥያቄዎች በቃሌ መሌሱ፡፡
1. ሰዎችን በተሇያዩ ነገሮች መርዲት ምን ተብል ይጠራሌ?
2. ሰዎችን በምን በምን ተግባራት ረዴታችሁ ታውቃሊችሁ?
ተግባር አንዴ
በማዲመጥ ሂዯት ስር የያዛችሁትን የጽሁፈን ፌሬ ሀሳቦች ተራ
በተራ በመነሳት ሇክፌሌ ተማሪዎች አንብቡሊቸው፡፡
መሌመጃ አንዴ
ተግባር ሁሇት
1. ከምስለ ምን ተረዲችሁ?
2. በምስለ እንዯሚታየው ወጣት በምን በምን የበጎ ፇቃዴ
አገሌግልት ተሳትፊችሁ ታውቃሊችሁ?
3. በምስለ ሊይ እንዯሚታየው ወጣት እናንተም እንዱህ አይነት
ተግባር ሇመፇጸም ያሇችሁን እቅዴ ሇክፌሌ ተማሪዎች ተናገሩ፡፡
4. “ሰዎችን መርዲት በሰዎቹ ሊይ የተረጂነት ስሜት ስሇሚፇጥር
ባይተገበር መሌካም ነው::” በሚሇው ሀሳብ ሊይ ያሊችሁን አቋም
ግሇጹ፡፡
ሙዲይ
ሙዲይ የበጎ አዴራጎት ማህበር እ.ኤ.አ በ2000 የተቋቋመ ከማንኛውም
የፖሇቲካ እና ሀይማኖታዊ ነገሮች ነፃ የሆነና ሇትርፌ ያሌተቋቋመ ሌማት
ተኮር ማህበር ነው፡፡ ሆኖም ግን በህጋዊ መንገዴ በይፊ የተመዘገበው
እ.ኤ.አ ጥቅምት 4/2012 ሊይ ነው፡፡ ተቋሙ ስራውን የጀመረው በአዱስ
አበባ ከተማ የካ ክፌሇከተማ ወረዲ 11 ውስጥ 200 የሚዯርሱ አባሊትን
በመያዝ ነበር፡፡
የንባብ ጊዜ ጥያቄዎች
ክፌሇጊዜ አራት
መሌመጃ ሁሇት
ተግባር ሶስት
በሚከተሇው ሰንጠረዥ ውስጥ ሰዎች በበጎ ተግባር ሲሳተፈ የሚሰሩትና
የተግባሩ ትሩፊት ምን እንዯሆነ በምሳላው መሰረት በጽሁፌ ግሇጹ፡፡
ክፌሇጊዜ አምስት
ማስታወሻ
አስረጅ ዴርሰት፣ ማግባቢያ ዴርሰት /persuasive paragraph/ተብልም
ሉገሇጽ ይችሊሌ፡፡ አስረጅ ዴርሰት ከሚጻፌባቸው ስሌቶች መካከሌ
አወዲዲሪና አነጻጻሪ የአንቀጽ ማስፊፉያ ስሌቶች ይጠቀሳለ፡፡
አወዲዲሪና አነጻጻሪ አንቀጽ፡
አወዲዲሪና አነጻጻሪ አንቀጽ የሚያብራራው በሁሇት ነገሮች መካከሌ ያሇን
ተመሳስልና ሌዩነትን ነው።ማወዲዯር በነገሮች መካከሌ ያለትን ተመሳሳይ
ባህሪያት ማብራራት ሲሆን ማነፃፀር ዯግሞ ሌዩነቶችን ማብራራት
ክፌሇጊዜ ነው።
ስዴስት
ተግባር አራት
በምእራፌ ሁሇት መጻፌ በሚሇው የትምህርት ይዘት ስር የተማራችሁትን
ዴርሰት ሇመጻፌ የሚከናወኑ ተግባራትን አስታውሱ፡፡ በዚህ መሰረት
የሚከተሇውን ምሳላ መሰረት በማዴረግ አንዴ ርዕስ መርጣችሁ
በማወዲዯር የአንቀጽ አጻጻፌ ስሌት ሁሇት አንቀጽ ያሇው ዴርሰት ጻፈ፡፡
ተግባር አምስት
ከዚህ በታች ሇማነጻጸር አንቀጽ የቀረበውን ምሳላ መሰረት በማዴረግ
ከሚቀርቡሊችሁ መነሻ ሀሳብ አንዴ በመምረጥ ባሇሁሇት አንቀጽ
ዴርሰት ጽፊችሁ ሇመምህራችሁ አሳዩ፡፡
1. የዴሮ ተማሪዎች እና የአሁንጊዜ ተማሪዎች
2. በገጠር አከባቢ የሚኖሩ እና በከተማ የሚኖሩ ተማሪዎች
3. በመማሪያ መጽሀፌት ብቻ ታግዞ መማር እና በአጋዥ መጽሃፌት
ታግዞ መማር
ክፌሇጊዜ ስምንት
ማስታወሻ
ጥምር ቃሌ፡ ሁሇት ቃሊት ተጣምረው የሚፇጥሩት ላሊ አዱስ ትርጉም
ያሇው አንዴ ቃሌ ነው፡፡ አንዴ ቃሌ ሇመሆኑም መሇያ መስፇርቱን
የሚከተሇውን ምሳላ ማየት ይቻሊሌ፡፡
የጥምር ቃለ ትርጉም ቃለን ካስገኙት ተጣማሪ ቃሊት የተሇየ ነው፡፡
ምሳላ፡ ጤናጣቢያ - የህክምና አገሌግልት የሚሰጥ ተቋም ነው፡፡ ይህ ቃሌ
ከሁሇት ቃሊት የተመሰረተ ነው፡፡ ከጤና እና ጣቢያ፤ ጤና የሰውን ሌጅ
የጤንነትን ሁኔታ ሲያመሇክት ጣቢያ ዯግሞ የአንዴ ነገር መገኛ ቦታ
ያመሇክታሌ፡፡ስሇዚህ ሁሇቱ ቃሊት ሳይጣመሩ የነበራቸው ትርጉምና
ከተጣመሩ በኋሊ ያሊቸው ትርጉም የተሇየ ነው፡፡
መሌመጃ አራት
ማስታወሻ
የቃሊት ነጠሊና የብዙ ቁጥር ምንነት
ነጠሊ ቁጥር አንዴ ነገር ሲያመሇክት፣ ብዙ ቁጥር ግን ከአንዴ በሊይ
የሆኑ ነገሮችን ያመሇክታሌ፡፡
ምሳላ፡- ሀ. ፌየሌ --ፌየልች
ሇ. ቃሌ--ቃሊት
ከሊይ ሇመመሌከት እንዯቻሌነው ፌየሌ የሚሇው አንዴ ፌየሌ መሆኑን
ሲያመሇክት ፌየልች የሚሇው ቃሌ ግን ከአንዴ በሊይ መሆናቸውን
ያመሇክታሌ፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት /-ኦች/ አብዥ ቅጥያ ምእሊዴ
ስሇተጨመረበት ነው፡፡ የሁሇተኛው ምሳላ፡ ቃሌ ነጠሊ ቁጥርን
ሲያመሇክት ቃሊት ግን ብዙ ቁጥር ያመሇክታሌ፡፡ በቃለ ሊይም /-ኣት/
የሚሌ አብዢ ቅጥያ ምሊዴ ተጨምሮበታሌ፡፡ /-ኦች/ የአማርኛ አብዢ
ቅጥያ ሲሆን /-ኣት/ የግእዙ አብዢ ቅጥያ መሆኑን መገንዘብ
ያስፇሌጋሌ፡፡
መሌመጃ አምስት
ምሳላ፡ ሌጅ - ነጠሊቁጥር
ሌጆች - ብዙቁጥር ቅጥያ ምእሊደ /-ኦች/
1. ቤት
2. ሰው
3. ቃሌ
4. እንስሳ
5. ዯብተር
ሇ. ከዚህ በታች ከቀረቡት ቃሊት የያዙትን አብዢ ቅጥያዎችን በመሇየት
ወዯ ነጠሊ ቁጥር ቀይሩ፡፡
ምሳላ፡- ፌየልች - ብዙ ቁጥር ቅጥያ ምዕሊደ /ኦች/
ፌየሌ - ነጠሊ ቁጥር
እንስሳት - ብዙ ቁጥር ቅጥያ ምዕሊደ /-ኣት/
እንስሳ - ነጠሊ ቁጥር
1. ሴቶች
2. ወንድች
3. ትእዛዞች
4. ገዲማት
5. እርሳሶች
ምእራፌ አራት
የታዋቂ ግሇሰቦች ህይወት ታሪክ
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዚህ ምእራፌ ትምህርት በኋሊ፡
የቀረበውን ምንባብ በማዴመጥ ፌሬ ሀሳቡን ትናገራሊችሁ፡፡
በቡዴን በመሆን በቀረበ መመሪያ ሊይ ትወያያሊችሁ፡፡
አንብባችሁ ፇሉጣዊ አነጋገሮችን ትሇያሊችሁ፡፡
የመሸጋገሪያ ቃሊትን ትሇያሊችሁ፡፡
ተዘውታሪ ቃሊትን ሇተሇያዩ አገሌግልቶች ትጠቀማሊችሁ፡፡
ሀረጋትን ትሇያሊችሁ፡፡
ክፌሇጊዜ አንዴ
አርቲስት አሉ ቢራ
አርቲስት ዓሉ ቢራ
የማዲመጥ ጊዜ ጥያቄዎች
1. አርቲስት ዓሉ ቢራ የተወሇዯው የት ነው?
2. አርቲስቱ የሀይማኖት ትምህርቱን የተከታተሇው እስከ ስንት ዓመት
እዴሜው ዴረስ ነው?
3. ጽሁፈን እያዲመጣችሁ አዲዱስ ቃሊትን በማስታወሻ ዯብተራችሁ
መዝግቡ፡፡
መሌመጃ አንዴ
ማስታወሻ
የህይወት ታሪክ
የህይወት ታሪክ የግሇሰቦችን የቤተሰብ ሁኔታ፣ የትውሌዴ ስፌራና
ዘመን፣ የአስተዲዯግ ሁኔታ፣ የትምህርት ሁኔታ እና ሇማህበረሰባቸው፣
ሇአገራቸው ብልም ሇአሇም ያበረከቷቸውን አስተዋጽኦዎች በማካተት
በላሊ ሰው የሚጻፌ ነው፡፡ ይህም ግሇሰቦች በህይወት እያለና ከዚህ
አሇም በሞት ከተሇዩ በኋሊ ሉጻፌ ይችሊሌ፡፡ በላሊ በኩሌ የሚጻፇው
በራሱ በባሇታሪኩ ከሆነ ግሇታሪክ ይባሊሌ፡፡
ተግባር አንዴ
ሀ. የሚከተለትን ተግባራት ካከናወናችሁ በኋሊ ሀሳባችሁን በንግግር ሇክፌሌ
ጓዯኞቻችሁ ግሇጹ፡፡
1. ከዚህ በፉት የግሇሰብ የህይወት ታሪክ ሲነበብ ሰምታችሁ የምታውቁ
ከሆነ ምን ምን እንዲካተተ ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ ተናገሩ፡፡
2. የራሳችሁን ግሇታሪክ ሇክፌሌ ተማሪዎች ተራ በተራ እየተነሳችሁ
ተናገሩ፡፡
ተግባር ሁሇት
1. በህይወት ወይም ከህሌፇተ ህይወት በኋሊ የተጻፈ የህይወት
ታሪኮችን ከተሇያዩ ምንጮች በማሰባሰብ ወዯክፌሌ አምጥታችሁ
ሇተማሪዎች አንብቡ፡፡
ክፌሇጊዜ አራት
አርቲስት ሻምበሌ ሇማ ጉያ
የማዲመጥ ጊዜ ጥያቄዎች
1. እያነበባችሁት ካሇው ምንባብ የየአንቀጾቹን ፌሬ ሀሳብ
በማስታወሻ ዯብተራችሁ መዝግቡ፡፡
2. ከምንባቡ አዲዱስ ቃሊት ሇይታችሁ መዝግቡ፡፡
3. የሚቀጥሇው ምንባብ መሌእክት ምን ሉሆን እንዯሚችሌ
ግምታችሁን ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ ተናገሩ፡፡
ክፌሇጊዜ አምስት
ተግባር ሶስት
ከዚህ በታች በቀረቡት ጥያቄዎች ሊይ በቡዴን ተወያይታችሁ
የዯረሳችሁበትን ሀሳብ በቃሌ ሇክፌሌ ተማሪዎች አቅርቡ፡፡
1. አርቲስቱ በአከባቢው የተሇያዩ ቅርጻቅርጾች ሲሰሩ እያየ
ማዯጉ ሇሙያው መጎሌበት ምንአስተዋጽኦ ያዯረገ
ይመስሊችኋሌ?
2. ታዋቂ ሰው መሆን የሚኖረውን ጥቅምና ጉዲት አስረደ፡፡
3. አርቲስቶችና የህክምና ባሇሙያዎች ሇህብረተሰቡ
የሚሰጡትን አገሌግልት አስረደ፡፡
ተግባር አራት
ከቀረበሊችሁ አንቀጽ ውስጥ የመሸጋገሪያ ቃሊት አውጥታችሁ ጻፈ፡፡
ምሳላ፡ ይኸውም
ክፌሇጊዜ ዘጠኝ
ተግባር ስዴስት
1. ተዘውታሪ ቃሊት የምንሊቸው ምን አይነት ቃሊት ናቸው?
2. በየቀኑ ከምትጠቀሟቸው ቃሊት አስሩን በመጻፌ የጻፊችሁትን
ከጓዯኛችሁ ጋር በመሇዋወጥ ተገማገሙ፡፡
ማስታወሻ
ተዘውታሪ ቃሊት
ተዘውታሪ ቃሊት የሚባለት በእሇት ተእሇት የቋንቋ አጠቃቀማችን ሇተሇያዩ
አሊማዎች የምንጠቀምባቸው ቃሊት ናቸው፡፡ ሇምሳላ፡- አስተማሪ፣ ትምህርት
ቤት፣ መጽሃፌ፣ ሇሰሊምታ የምንጠቀማቸው ቃሊት ወዘተ. ይጠቀሳለ፡፡
ክፌሇጊዜ አስር
መሌመጃ አራት
ብሌጧ ወፌ
ተግባር ሰባት
1. የቃሌንና የሀረግን ሌዩነት አስረደ፡፡
2. ሀረግ ከዓረፌተ ነገር የሚሇይበትን በምሳላ በማስዯገፌ አሳዩ፡፡
ማስታወሻ
ሀረግ
ዴምጾች ስርዓት ባሇው መሌኩ ተቀናጅተው ቃሌን እንዯሚፇጥሩ ሁለ፣
ቃሊትም ስርዓታዊ ቅንጅት በማዴረግ ሀረግን ይመሰርታለ፡፡ በመሆኑም
ሀረግ ከቃሌ ከፌ ያሇ ከዓረፌተነገር አነስ ያሇ የቋንቋ መዋቅር ነው፡፡
በአማርኛ ቋንቋ አምስት አይነት የሀረግ ዏይነቶች አለ፡፡ እነሱም፡
1. ስማዊ ሀረግ
2. ግሳዊ ሀረግ
3. ቅጽሊዊ ሀረግ
4. ተውሳከግሳዊ ሀረግ
5. መስተዋዴዲዊ ሀረግ ናቸው፡፡
ምሳላ፡- ቃሌ ሀረግ
ሀ. ቤት ትሌቅ ቤት
ሇ. ሰበረ ብርጭቆ ሰበረ
ሏ. አክባሪ ሰው አክባሪ
መ. ገና አሁን ገና
ሠ. እንዯ እንዯ እህቱ
1. ዯብተር 6. ሰዎች
2. ከሸክሊ የተሰራ ቤት 7. መቼ ተከፇተ
3. ሁሇት በግ 8. የጠይም ቆንጆ
4. አእዋፌ 9. እንዯ ወንዴሙ ክፈኛ
5. ሌበሙለ 10. ከእህቱ ጋር
ቃሌ ሀረግ
አእዋፌ ከእህቱ ጋር
መሌመጃ ስዴስት
1. ረጅም እንጨት
2. ሂካ በሬውን ሸጠው
3. ቀይ ሱሪ
4. አሇማየሁ ከቤቱ ወጣ
5. አፉያ ሯጭ ነች፡፡
6. ጥሩ ሌጅ
7. የሌጅ አዋቂ
ሀረግ ዓረፌተ ነገር
ቀይ ሱሪ ሂካ በሬውን ሸጠው
ምዕራፌ አምስት
ውሃና ጠቀሜታው
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዚህ ምእራፌ ትምህርት በኋሊ፡-
የውሃ ብክሇት
የማዲመጥ ጊዜ ጥያቄዎች
1. በውሃ የተሸፇነው የመሬት ክፌሌ ምን ያህሌ ነው?
2. ቀጥል ያሇው የጽሁፈ ታሪክ ስሇምን ሉያወሳ እንዯሚችሌ ገምቱ፡፡
ክፌሇጊዜ ሁሇት
መሌመጃ አንዴ
ተግባር አንዴ
ከዚህ በታች በቀረቡት ሀሳቦች ሊይ በጥሌቀት በቡዴናችሁ በመወያየት
የዯረሳችሁበትን ማጠቃሇያ ሇክፌሌ ተማሪዎች አቅርቡ፡፡
ክፌሇጊዜ አራት
ተግባር ሶስት
ከዚህ በታች የቀረቡት ርእሶች ስር ስሇውሃ ጥቅም በቡዴን በመወያየት
በምሳላው መሰረት ጻፈ፡፡
የንባብ ጊዜ ጥያቄዎች
1. በአንዯኛው አንቀጽ ውስጥ ያገኛችሁትን ፌሬ ሀሳብ በማስታወሻ
ዯብተራችሁ መዝግቡ፡፡
2. የወይዘሮ አሌማዝ ቤተሰቦች በተዯጋጋሚ ጊዜ የሚጠቁት በምንዴን
ነው?
መሌመጃ ሁሇት
ትምህርት አራት፡መጻፌ
ከዚህ በታች የቀረበው ማስታወሻና ተግባር የጽሁፌ ክሂሊችሁን እንዴት
ጠቀሙበት የሚረዲ ሲሆን ማስታወሻውን በትኩረት በማንበብ ተግባሩን
በትእዛዙ መሰረት ስሩ፡፡
ማስታወሻ
ተራኪ ዴርሰት
ስሊሇፇ ዴርጊት የሚተርክ ወይንም የሚያትት ጽሁፌ ተራኪ ዴርሰት
ይባሊሌ፡፡ ሇዚህ ምሳላ ሉሆን የሚችሌ አንቀፅ ከዚህ በታች ቀርቧሌ፡፡
ምሳላ፡
በምስራቅ ወሇጋ ዞን በአርጆ ወረዲ በ1932 ዓ.ም የተወሇዯው ሃይላ
ፉዲ የማያሌቅ ትዕግስት ያሇው ሰው አዴማጭ ነው፡፡ ሉያስቆጣ ወይም
ስሜትን ሉነካ የሚችሌ የግሌ ጉዲይን እንኳ በበጎ የሚያይ ሰው ነበር፡፡
ሃይሇቃሌና ቁጣ የራቁት ሰው ነው፡፡ ከዚህም ላሊ ሃይላ ሁሌጊዜ ጠያቂ
ሠው ነው፤ በትምህርቱ ከሌጅነት ጀምሮ ጎበዝ ነበር፡፡ 8ኛ ክፌሌ
ብሄራዊ ፇተና ወስድ፣ በአገር አቀፌ ዯረጃ አንዯኛ ወጥቶ በማዕረግ
ወዯ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ተሸጋገረ። ስብዕናውም ሙለ የነበረ ሰው
ነው፡፡ የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርቱን ጄነራሌ ዊንጌት ትምህርትቤት
ተምሯሌ፡፡ አብረውት የተማሩና የቅርብ ጓዯኞቹ እንዯሚናገሩት
ከሆነ፤ ሁለም ሠው ሉወዲጀው የሚጓጓሇት፣ ጨዋና አስተዋይ ነበር፡፡
በዚህ ሊይ በኢትዮጵያ ጉዲይ ገና በሇጋነቱ ማሰብ የጀመረ ሰው ነው፡፡
የአሇም የፖሇቲካ ሃሣቦችን መመርመር የጀመረው ገና የሁሇተኛ ዯረጃ
ተማሪ እያሇ ነው፡፡ 12ኛ ክፌሌን የጨረሰው በከፌተኛ ነጥብና ማዕረግ
ነበር፡፡ ዩኒቨርሲቲም ገብቶ፣ በሌዩ ማዕረግ አጠናቀቀ፡፡
(አዱስ አዴማስ ጋዜጣ፡፡2010፡፡ አዱስ አበባ፡፡ ሇክፌሌ ዯረጃው እንዱመች ተሻሽል
የቀረበ)
ተግባር አራት
1. ከሊይ የቀረበውን የተራኪ ዴርሰት ምሳላ መሰረት በማዴረግ
ከታዋቂ አትላቶቻችን የአንዲቸውን ታሪክ ከተሇያዩ መረጃ
ምንጮች በማሰባሰብ ባሇሁሇት አንቀጽ ተራኪ ዴርሰት ጽፊችሁ
እርስበርስ በመሇዋወጥ አርሙ፡፡
2. ቤተመጽሃፌት በመሄዴ በተራኪ ዴርሰት አጻጻፌ የተጻፈ
ዴርሰቶችን በመሇየት ወዯክፌሌ በማምጣት ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ
አንብቡሊቸው፡፡
ክፌሇጊዜ ሰባት
ተግባር አምስት
ሇቃሊት ብዙ ጊዜ የሚሰጠው ትርጉም ቀጥተኛ ነው፡፡ አሌፍ አሌፍ
ሰዎች የቃሊትን ተዯራቢ ፌቺ ሲጠቀሙ ይስተዋሊሌ፡፡ ሇምሳላ
አንበሳ የሚሇውን ቃሌ ሀይሇኛ፣ ጀግና፣ ጎበዝ ሰው ሇማሇት
ይጠቀሙበታሌ፡፡ እንዱህ አይነቱ ተግባር አጋጥሟችሁ ከሆነ በምሳላ
በማስዯገፌ ሇመምህራችሁ በጽሁፌ አቅርቡ፡፡
ማስታወሻ
እማሬያዊ ፌቺ
ቃሊት እማሬያዊና ፌካሬያዊ ፌች ሉኖራቸው ይችሊሌ፡፡ የቃሊት
እማሬያዊ ፌች የሚባሇው የቃሊቱ የመዝገበ ቃሊት ወይም ቀጥተኛ
ፌቺን የሚያመሇክት ነው፡፡
ሇምሳላ፡ ቤት ሇሚሇው እማሬያዊ ፌቺው ሇሰውሌጅ መኖሪያ
የሚያገሇግሌ ከእንጨት፣ ከሸክሊ ዴንጋይ፣ ከብልኬት…ወዘተ ሉሰራ
የሚችሌ በማሇት ፌችውን መስጠት ይቻሊሌ፡፡
መሌመጃ ሶስት
ክፌሇጊዜ ስምንት
ማስታወሻ
ገቢር ዓረፌተ ነገር
ገቢር ዓረፌተ ነገር የአረፌተ ነገሩ ባሇቤት ዴርጊት ፇጻሚ የሚሆንበት
የዓረፌተ ነገር አይነት ነው፡፡
ምሳላ፡ ሀ. ሌጁ ድሮውን አረዯው፡፡
ሇ. ዯሚቱ ብርጭቆ ሰበረች፡፡
ተግባር ስዴስት
በሳጥኑ ውስጥ የቀረቡትን ግሶች በመጠቀም አምስት ገቢር ዓረፌተ ነገሮች
ጽፊችሁ ሇመምህራችሁ አሳዩ፡፡
መሌመጃ አራት
ተግባር ሰባት
በሳጥኑ ውስጥ የቀረቡትን ግሶች በመጠቀም አምስት ተገብሮ ዓረፌተ
ነገር ጽፊችሁ ሇመምህራችሁ አሳዩ፡፡
ተጠረገ ተጻፇ ተነበበ ተወሰዯ ታከመ
ምሳላ፡ ቤቱ ተጠረገ፡፡
መሌመጃ አምስት
ምእራፌ ስዴስት
የሰዎች ዝውውር
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዚህ ምእራፌ ትምህርት በኋሊ ፡-
ምንባቦችን በማዲመጥ ዋና ዋና ነጥቦችን ትሇያሊችሁ፡፡
የሰዎች ዝውውር ጽንሰሀሳብ ምንነት ትገሌጻሊችሁ፡፡
በራሳችሁ በመተማመን ከጓዯኞቻችሁጋር ትነጋገራሊችሁ፡፡
የገሊጭ ዴርሰትን መዋቅር ትመረምራሊችሁ፡፡
የቃሊትን ፌካሬያዊ ፌች መሇየትና ፌችያቸውን ትበይናሊችሁ፡፡
ዓረፌተ ነገሮችን ከአገሌግልታቸው አንጻር ትሇያሊችሁ፡፡
ክፌሇጊዜ አንዴ
ሰሚራ
የማዲመጥ ጊዜ ጥያቄዎች
1. ከሚቀርብሊችሁ ጽሁፌ አዲዱስ ቃሊትን በማስታወሻ ዯብተራችሁ
መዝግቡ
2. በመጀመሪያው አንቀጽ ውስጥ የተሊሇፇው መሌእክት ምን እንዯሆነ
ግሇጹ፡፡
3. በቀጣይ በሚቀርብሊችሁ ጽሁፌ ውስጥ ሰሚራን ምን ያጋጥማታሌ
ብሊችሁ ታስባሊችሁ?
መሌመጃ አንዴ
ክፌሇጊዜ ሁሇት
የምንባብ ጊዜ ጥያቄዎች
1. ምንባቡን እያነበባችሁ ቁሌፍ ቃሊትን መዝግቡ፡፡
2. ከመጀመሪያው አንቀጽ ስሇህገወጥ የሰዎች ዝውውር ምን ተገነዘባችሁ?
3. ቀጥል የሚመጣው ምንባብ ስሇምን የሚያወሳ ይመስሊችኋሌ?
ክፌሇጊዜ አራት
መሌመጃ ሁሇት
ክፌሇጊዜ አምስት
ማስታወሻ
ገሊጭ ዴርሰት
አንዴ ነገር እንዳት እንዯሚሰራ ወይንም እንዯሚፇጸም የሚያመሇክት
ወይንም የሚመራ ዴርሰት ገሊጭ ዴርሰት በመባሌ ይታወቃሌ፡፡
ምሳላ፡ ነፊስ በአይን የማይታይ፣ በእጅ የማይዲሰስ ሲነፌስ ስሜቱ ሇፌጥረት
ሁለ የሚስማማ ነው፡፡ ይህ በራሪ አየር ተሇቶ ከሚታወቀው አየር ከኩሬና
ከሀይቅ፣ ከባህርና ፇሳሽ፣ በጸሀይ ሀይሌ ተነስቶ በአየር ውስጥ ከሚዛወረው
እንፊልት፣ ከአትክሌት ርግፌጋፉ፣ ከአቧራ በአየር ውስጥ ከሚገኙት
ከጥቃቅን ነገሮችና ተባዮች ይመሰረታሌ፡፡
ተግባር ሁሇት
ከሊይ የቀረበሊችሁን ገሊጭ ዴርሰት ማስታወሻና ምሳላ መሰረት
በማዴረግ ከዚህ በታች ከቀረቡት ርእሶች መካከሌ አንደን
በመምረጥ በገሊጭ ዴርሰት ሁሇት አንቀጽ ጻፈ፡፡
ክፌሇጊዜ ስዴስት
መሌመጃ ሶስት
1. ምስጥ 7. ተርብ
2. ቋንጣ 8. በግ
3. ኤሉ 9. እባብ
4. ጅብ 10. እርግብ
5. ዴንጋይ
6. ንብ
ክፌሇጊዜ ሰባት
መሌመጃ አራት
1. ምስጥ 7. ተርብ
2. ቋንጣ 8. በግ
3. ኤሉ 9. እባብ
4. ጅብ 10. እርግብ
5. ዴንጋይ
6. ንብ
ተግባር አራት
ሀ. ከሊይ በቀረበው ትምህርት መሰረት ሇእማሬያዊና ፌካሬያዊ
ፌቺ ምሳላ ሉሆኑ የሚችለ አስር ቃሊትን ጽፊችሁ
ሇመምህራችሁ አሳዩ፡፡
ሇ. በ “ሀ” ስር የጻፊችኋቸውን ቃሊት ፌካሬያዊ ፌቺ እንዱሰጡ
አዴርጋችሁ አረፌተነገር መስርቱ፡፡
ክፌሇጊዜ ስምንት
ማስታወሻ
የአረፌተነገር አገሌግልት
ዓረፌተነገሮች ከአገሌግልታቸው አንጻር በአራት ዓይነት ይከፇሊለ።
እነሱም፡- ሀ. ሀተታዊ ዓረፌተ ነገር
ሇ.ጥያቄያዊ ዓረፌተ ነገር
ሏ. አጋኗዊ ዓረፌተ ነገር
መ. ትእዛዛዊ ዓረፌተ ነገር
1. ሀተታዊ ዓረፌተነገር፡ እውናዊ መረጃ ወይም ሃሳብ የሚገሇጽባቸው
ዓረፌተነገሮች ናቸው። ሀተታዊ ዓረፌተነገር በአዎንታዊና አለታዊ
መሌኩ ሉቀርብ ይችሊሌ፡፡
ምሳላ፡ ሀ. ሀተታዊ ዓረፌተ ነገር
1.ዛሬ በጣም ዯክሞኛሌ።
መሌመጃ አምስት
ማስታወሻ
የዓረፌተ ነገር አገሌግልት
3. ትዕዛዛዊ ዓረፌተነገር፡ ትዕዛዝን ሇማስተሊሇፌ የሚያገሇግለ
ዓረፌተነገሮች ናቸው። ፌሊጎታዊ መሌዕክት ይተሊሇፌባቸዋሌ፡፡
ምሊላ፡- እባክህ፤ መስኮቱን ዝጋው!
4. አጋኗዊ ዓረፌተነገር
አጋኗዊ ዓረፌተ ነገር ከውስጥ ፇንቅሇው የሚወጡ ዴንገተኛና
ስሜታዊ ጉዲዮችን መግሇጫ ነው። ዴንጋጤን፣ አዴናቆትን፣
ግርምትን ወይም ቁርጠኛነትን ሇመግሇፅ የሚዋቀር ዓረፌተነገር ሁለ
አጋኗዊ ዓረፌተነገር ይባሊሌ።
ምሳላ፡- እንዯላንሳ የሚያምር አይቼ አሊውቅም!
መሌመጃ ስዴስት
ምዕራፌ ሰባት
ማህበራዊ ግንኙነት
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዚህ ምእራፌ ትምህርት በኋሊ ፡-
የምንባቡን ፌሬ ሀሳብ በማዲመጥ ትናገራሊችሁ፡፡
ስሇማህበራዊ ጉዲይ ትገሌጻሊችሁ፡፡
ተዘውታሪና ፇሉጣዊ አነጋገሮችን ሇተግባቦት ትጠቀማሊችሁ፡፡
በተሇያዩ ማህበራዊ ጉዲዮች ሊይ ተመስርታችሁ ጽሁፍችን
ታዘጋጃሊችሁ፡፡
ተመሳሳይ ፌች ያሊቸውን ቃሊት ታዛምዲሊችሁ፡፡
አገሌግልታዊ አረፌተነገሮችን ትመሰርታሊችሁ፡፡
ክፌሇ ጊዜ አንዴ
ዕዴር
ትምህርት አንዴ፡ ማዲመጥ
በዚህ ትምህርት ክፌሌ የማዲመጥ ክሂሊችሁን እንዴታሻሽለ የሚረዲችሁ
ቀርበውሊችኋሌ፡፡ ስሇሆነም መሌመጃዎቹን በትእዛዙ መሰረት መሌሱ፡፡
መሌመጃ አንዴ
ማስታወሻ
ከርክር ሁሇት ወይም ከዚያ በሊይ በመሆን በግሌ ወይም በቡዴን
በመዯራጀት በሚዯግፈት ርእሰጉዲይ ሊይ ተጨባጭ መረጃዎችን
በመጠቀም ተከራካሪያቸውን ሇማሳመን የሚዯረግ ሙግት ነው፡፡
ከተከራካሪዎች የሚጠበቅ ነገር እንዯሚከተሇው ቀርቧሌ፡፡
ስሇሚከራከሩበት ርእሰጉዲይ በቂ መረጃ ማሰባሰብ
በክርክሩ ሂዯት ዲኞችን፣ ተከራካሪዎችንና አዴማጮችን ሰሊምታ
በመጠየቅ ስሇሚከራከሩበት ርእስ ማስተዋወቅ
መረጃውን በተጨባጭ በተፇቀዯው ጊዜ ውስጥ ማቅረብ
የተከራካሪን ሀሳብ በመረጃ አስዯግፍ ውዴቅ ማዴረግ
ዲኞችን፣ ተከራካሪን ማክበር
በመጨረሻም ሀሳብን አጠቃል በማቅረብ ዲኞችን አመስግኖ
ማጠናቀቅ ያስፇሌጋሌ፡፡
ተግባር አንዴ
ሀ. ከዚህ በመቀጠሌ በቡዴናችሁ ሇሚዯርሳችሁ የመከራከሪያ ሀሳብ መረጃ
በማጠናቀር ተዘጋጅታችሁ ተከራከሩ፡፡
ቡዴን እንዴ፡ እዴር ባይኖረንም ከማህበረሰቡ ጋር መኖር ይቻሊሌ፡፡
ቡዴን ሁሇት፡ ያሇእዴር ከማህበረሰቡ ጋር መኖር ይከብዲሌ፡፡
ሇ. ከቀረበው ክርክር ምን እንዯተገነዘባችሁ ተራ በተራ ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ
ግሇጹ፡፡
ተግባር ሁሇት
1. በምትኖሩበት አከባቢ ሰዎች የሚረዲደበትን ማህበራዊ አጋጣሚ
በተመሇከተ መረጃ በማሰባሰብ በክፌሌ ውስጥ በንግግር
አቅርቡ፡፡
ክፌሇጊዜ አምስት
እቁብ
የሰብአዊነት አስተሳሰብ «ሇሰው መዴሃኒቱ ሰው ነው፤» በሚሇው ህዝባዊ
ፌሌስፌና ይገሇፃሌ። ህዝቦች ሇሃዘንም ሇዯስታም ተዯጋግፇው ይቆማለ።
ዴግግፈን መሌክና ስርዓት ሇማስያዝ፣ ዘሊቂና ሁለንም በእኩሌነት
የሚያስተናግዴ ይሆን ዘንዴም ዯንብ አበጅተው፣ ሌክ ወስነው ያቋቋሟቸው
የንባብ ጊዜ ጥያቄዎች
1. ከሊይ ከቀረቡት አንቀጾች ውስጥ ያገኛችሁን ፌሬ ሀሳብ ተናገሩ፡፡
2. በቀጣይ ከምንባቡ ምን ምን ሀሳቦችን ማግኘት እንዯምትችለ
ገምቱ፡፡
እቁብ በኢኮኖሚ ፊይዲው በማሰብ በአንዴ አካባቢ የሚኖሩና የሚተዋወቁ
ሰዎች በራሳቸው ነጻ ፌሊጏት ከሚመሰርቷቸው ማህበሮች አንደ ነው። እቁብ
አባሊቱ በጋራ በስምምነት ዯንብ አዘጋጅተው እንዯኑሮ ዯረጃቸውና የገቢ
ምንጫቸው በየሳምንት፣ በየሁሇት ሳምንቱ ወይም በየወሩ ገንዘብ
የሚከፌለበትና የሚያጠራቅሙበት ተቋም ነው፡፡ እቁብ ሰዎች የጋራ
ገንዘባቸውንም በእጣ በሚወሰን ቅዯም ተከተሌ በተወሰነ የጊዜ ገዯብ
እንዱዯርሳቸው የሚያዯርግ ነው፡፡ ኢኮኖሚ ጠቀሜታውም የጏሊ ነው።
እቁብ የቆየ መሰረት ያሇው ባህሊዊ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዘዳ ሲሆን፤ በብዙ
ነገሮችም ከባንክ ወይም ከላልች የቁጠባ ማህበራት ይሇያሌ። ዘመናዊና
ክፌሇጊዜ ስዴስት
መሌመጃ ሁሇት
ማስታወሻ
ፇሉጣዊ አነጋገር
በንግግርም ሆነ በጽሁፌ ፇሉጣዊ አነጋገሮችን እየቀሊቀለ መጠቀሙ
ጥሌቅና ምጥቀት ያሊቸው ሀሳቦችን ሇማስተሊሇፌ ከማስቻለም በሊይ
የቋንቋ ችልታንም ሇማስገንዘብ አይነተኛ ማስረጃ ይሆናሌ፡፡
ተግባር ሶስት
በቡዴን በመሆን ሰዎች ሇተሇያዩ ጉዲዮች የሚጠቀሙባቸውን አስር
ፇሉጣዊ አባባልችን ከተሇያዩ ምንጮች መረጃ በማሰባሰብ
አገሌግልታቸውን በዓረፌተነገር ውስጥ በማስገባት ሇክፌሌ
ጓዯኞቻችሁ በጽሁፌ አቅርቡ፡፡
ምሳላ፡ ሰውየው ብሩን ቶል ስሊሌተመሇሰሇት ዯሙ ፇሊ፡፡ ተናዯዯ
መሌመጃ ሶስት
ተግባር አራት
ሀ. ሇሚከተለት ተግባራት በቡዴን በመሆን ተገቢውን መሌስ በጽሁፌ
ስጡ፡፡
1. የቀረበሊችሁን ምሳላ መሰረት በማዴረግ በአከባቢያችሁ
የማህበረሰቡን አብሮ የመኖር ባህሌ የሚያጠናክሩ ማህበራዊ
እሴቶች ጻፈ፡፡
እቁብ
ማህበራዊ ኑሮ
መሌመጃ አራት
ተግባር አምስት
በሚከተለት ቃሊት መካከሌ ያሇውን እንዴነትና ሌዩነት በቡዴን
ሆናችሁ ከተወያያችሁ በኋሊ የዯረሳችሁበትን ሀሳብ ሇመምህራችሁ
በጽሁፌ አቅርቡ፡፡
1. እዴር እና እቁብ
2. ዯቦ እና የበጎ ፇቃዴ አገሌግልት
መሌመጃ ስዴስት
ሴና መቼ
መጣች?
ከመስሪያ ቤት
አሌተመሇሰም፡፡
ምእራፌ ስምንት
ሱሰኝነት
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዚህ ምእራፌ ትምህርት በኋሊ፡-
ሱሰኝነት ያሇውን ተጽእኖ ትገሌጻሊችሁ፡፡
ያዲመጣችሁትን ጽሁፌ ፌሬ ሀሳብ ትገሌጻሊችሁ፡፡
ሀሳብን እንዯገና በማዋቀር ታቀርባሊችሁ፡፡
የምንባብን ሀሳብ እንዯገና በማቀናጀት በቃሌ ታቀርባሊችሁ፡፡
በጽሁፌ ውስጥ ስርዓተ ነጥቦችን ትጠቀማሊችሁ፡፡
ሇተዘውታሪ ቃሊት አገባባዊ ፌች ትሰጣሊችሁ፡፡
ዴርብ ዓረፌተ ነገሮችን ትመሰርታሊችሁ፡፡
ክፌሇ ጊዜ አንዴ
የሱሰኝነት ተጽእኖ
ቅዴመ ማዲመጥ ጥያቄዎች
ሀ. ከዚህ በታች ሇቀረቡት ጥያቄዎች በቡዴን በመነጋገር በቃሌ መሌስ
ስጡ፡፡
1. የሱስን ምንነት ሇመምህራችሁ ተናገሩ፡፡
2. ሱስ የሚያስይዙ ነገሮች ምን ምን ናቸው?
መሌመጃ አንዴ
መሌመጃ ሁሇት
ተግባር አንዴ
1. የሱሰኝነት ተጽእኖ በሚሌ ከዚህ በፉት የቀረበሊችሁን ጽሁፌ ፌሬ
ሀሳብ ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ በቃሌ አቅርቡ፡፡
ክፌሇጊዜ አራት
ቅዴመንባብ ጥያቄዎች
ሀ. ከዚህ በታች ሇቀረቡት ጥያቄዎች በቃሌ መሌስ ስጡ፡፡
የንባብ ጊዜ ጥያቄዎች
1. ሇሱስ የሚያጋሌጡ ምክንያቶች ምንዴን ናቸው?
2. እስካሁን ያነበባችሁትን መሰረት በማዴረግ በቀጣይ ምንባቡ ስሇምን
የሚያወሳ ይመስሊችኋሌ?
መሌመጃ አራት
ማስታወሻ
ስርዓተነጥብ
ሰዎች በንግግር ሲግባቡ ዴምጻቸውን ከፌ እና ዝቅ በማዴረግ መሌእክት
ያስተሊሌፊለ፡፡ በጽሁፌ ሲግባቡ ግን ተገቢውን ስርዓተነጥብ በተገቢው
ቦታ ካሌተጠቀሙ በስተቀር ማስተሊሇፌ የፇሇጉት መሌእክት ግቡን
አይመታም፡፡ በጽሁፌ ውስጥ ከምንጠቀምባቸው ስርዓተነጥቦች
የሚከተለት ይጠቀሳለ፡፡
፡
ሁሇት ነጥብ ወይም ነቁጥ ( )
ሰዓትንና ዯቂቃን ሇመሇየት ያገሇግሊሌ፡፡
ምሳላ፡ 3፡40 (ሶስት ሰዓት ከአርባ ዯቂቃ)
መሌመጃ አምስት
ስርዓተነጥብ
3. ሁሇት ነጥብ ከሰረዝ (፡-) ይህ ምሌክት የዓረፌተነገር ሀሳብ ከማብቃቱ
በፉት በዝርዝር የሚቀርቡ ነጥቦች መኖራቸውን ሇማመሌከት
ያገሇግሊሌ፡፡
ምሳላ፡ የኤዴስ መተሊሇፉያ መንገድች በርካታ ናቸው፡፡ እነዚህም፡-
ሌቅ የሆነ የግብረስጋ ግንኙነት፣ ባሌተቀቀሇ መርፋ መጠቀም
የመሳሰለት ናቸው፡፡
4. ነጠሊ ሰረዝ (፣) በዓረፌተ ነገር ውስጥ በተከታታይ ተዯርዴረው
የሚቀርቡትን ተመሳሳይ ሙያ ያሊቸውን የቃሊት ዴርዴር ሇመሇየት
ያገሇግሊሌ፡፡
ምሳላ፡ ከበዯ መርካቶ ሄድ ኮት፣ ሱሪ፣ ሸሚዝ፣ የውስጥ ሌብሶችና ጫማ
ገዝቶ መጣ፡፡
5. አራት ነጥብ (፡፡) የተሟሊ ሀሳብ የሚያስተሊሌፌ ዓረፌተነገር ማቆሚያ
ነው፡፡
ምሳላ፡ አበበ ጎበዝ ተማሪ ነው፡፡
1. ሌጁ መጽሀፈን ያነባሌ
2. ጓዯኞቼ ቶሊ ከበዯ ሕይወት እና ከሪም ናቸው
3. አሇባቸው በግ ፌየሌ በሬ ሊም እና ፇረስ ያግዲሌ
4. ሇቤት መስሪያ የተሇያዩ ግብዓቶች ያስፇሌጋለ እነሱም እንጨት
ዴንጋይ ሲሚንቶ አሸዋ ሚስማር ቆርቆሮ እና የመሳሰለት ናቸው
5. አንዴ ተማሪ ትምህርት ቤት ሲሄዴ የሚከተለት የመማሪያ ቁሳቁሶች
ያስፇሌጉታሌ እነዚህም ቁሳቁሶችም ዯብተር እርሳስ እስክሪፕቶ እና
መጽሃፌ ናቸው
ክፌሇጊዜ ስምንት
መሌመጃ ሰባት
ማስታወሻ
ዴርብ ዓረፌተነገር
ምሳላ፡
1. የእያንዲንደ ቤተሰብ ቁጥር ጨምሯሌ።
2. የሕዝብ ቁጥር በፌጥነት ማዯጉ አይቀርም።
የእያንዲንደ ቤተሰብ ቁጥር ጨምሯሌ ስሇዚህ የሕዝብ ቁጥር በፌጥነት
ማዯጉ አይቀርም።
ከቀረቡት ምሳላዎች ነጠሊ ዓረፌተነገሮችን በተሇያዩ አያያዦች
በማጣመር ዴርብ ዓረፌተነገር መመስረት መቻለንና የሚጣመሩት
ነጠሊ ዓረፌተነገሮች የሃሳብ አንዴነት ሉኖራቸው እንዯሚገባ መገንዘብ
ያስፇሌጋሌ።
መሌመጃ ስምንት
ምእራፌ ዘጠኝ
አርበኝነት
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዚህ ምእራፌ ትምህርት በኋሊ ፡-
ያዲመጣችሁትን ጽሁፌ መሌእክት ከነባራዊ ህይወት ጋር
ታዛምዲሊችሁ፡፡
ስሇአርበኝነት ጽንሰሀሳብ ትገሌጻሊችሁ፡፡
ሇውሱን አሊማ ታነባሊችሁ፡፡
በተሰጣችሁ ስእሌ ሊይ መግሇጫ ትጽፊሊችሁ፡፡
ተዘውታሪ ሊሌሆኑ ቃሊት ፌቺ ትሰጣሊችሁ፡፡
ዴብሌቅ ዓረፌተነገሮችን ትመሰርታሊችሁ፡፡
ክፌሇጊዜ አንዴ
ቅዴመማዲመጥ ጥያቄዎች
ሀ. ከዚህ በታች ሇቀረቡት ጥያቄዎች በቡዴን በመሆን በቃሌ መሌስ ስጡ፡፡
1. ስሇአርበኝነት የምታውቁትን ሇመምህራችሁ ተናገሩ፡፡
2. አገራችን ካፇራቻቸው ጀግኖች አርበኞች እነማንን ታውቃሊችሁ?
3. ስሇ ላፌተናንት ኮልኔሌ አብዱሳ የምታውቁትን ሇመምህራችሁ
ተናገሩ?
የማዲመጥ ጊዜ ጥያቄዎች
1. ከምታዲምጡት ጽሁፌ አዲዱስ ቃሊትን በማስታወሻ ዯብተራችሁ
መዝግቡ፡፡
2. ቀጥል የሚመጣው ምንባብ ስሇምን የሚያወሳ ይመስሊችኋሌ?
ተግባር አንዴ
ሀ. በሚከተለት ሙያዎች የሚሳተፈ ሰዎች ሇሀገር በሚያበረክቱት
አስተዋጽኦ ዙሪያ መረጃ በማሰባሰብ እና በቡዴን በመወያየት
ዘገባውን በቃሌ ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ አቅርቡ፡፡
1. ወታዯር
2. ሀኪም
3. መምህር
4. ሾፋር
5. የህግ ባሇሙያ
ሇ. እናንተ ወዯፉት ስታዴጉ በምን ሙያ ሇአገራችሁ አስተዋጽኦ
ማበርከት እንዯምትፇሌጉ ሀሳባችሁን ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ ተራ
በተራ በቃሌ አቅርቡ፡፡
ክፌሇጊዜ አምስት
መሌመጃ ሁሇት
ክፌሇጊዜ ሰባት
ተግባር አንዴ
ሀ. ከዚህ በታች አንዴ ምስሌ ቀርቦሊችኋሌ፡፡ የቀረበውን ምስሌ
ተመሌክታችሁ የተረዲችሁትን በሁሇት አንቀጽ ጽፊችሁ ሇክፌሌ
ተማሪዎች አቅርቡ፡፡
ተግባር ሁሇት
ሀ. ከሚከተለት የምግብ አዘገጃጀት አንደን በመምረጥ የአዘገጃጀት
ቅዯም ተከተለን በጽሁፌ ሇቡዴን አባሊት አቅርቡ፡፡
1. ቡና አፇሊሌ
2. እንጀራ መጋገር
3. የጠሊ አጠማመቅ
ሇ. የተዘጋጃችሁበትን ጽሁፌ ከጓዯኞቻችሁ ጋር በመሇዋወጥ በማረም
የተገኘውን ስህተት ጠቁሙ፡፡
ክፌሇጊዜ ዘጠኝ
መሌመጃ ሶስት
ክፌሇጊዜ አስር
መሌመጃ አራት
ማስታወሻ
ዴብሌቅ ዓረፌተነገር
ዴብሌቅ ዓረፌተነገር ቢያንስ ከአንዴ ጥገኛ ሏረግ (ዓረፌተነገር) እና
መዯበኛ ሏረግ (ነጠሊ ዓረፌተነገር) ይመሰረታሌ። ዴብሌቅ ዓረፌተነገር
ምን ጊዜም ቢሆን የሚኖረው አንዴ ማሰሪያ አንቀጽ ወይም ግስ ብቻ
ነው። ጥገኛ ሏረጋት ግን ከአንዴ በሊይ ሉሆኑ ይችሊለ።
ምሳላ፡ 1. ዛሬ በጣም ስሇዯከመኝ ወዯ ቤት መሄዴ አሇብኝ።
… ስሇዯከመኝ = ጥገኛ ሏረግ (ዓረፌተነገር)
… አሇብኝ = መዯበኛ ሏረግ (ማሰሪያ አንቀፅ)
2. በጊዜ ምሳዬን በሌቼ፣ ቡና ጠጥቼ፣ አሌጋዬ ሊይ ተጋዴሜ
ማንበብ አሇብኝ።
… በሌቼ … ጠጥቼ… እና ተጋዴሜ - ጥገኛ ሏረጋት
አሇብኝ = ማሰሪያ አንቀጽ /መዯበኛ ሏረግ
ምእራፌ አስር
ቃሊዊ ግጥም
የሚጠበቁ ውጤቶች
ከዚህ ምእራፌ ትምህርት በኋሊ፡-
ያዲመጣችሁትን ምንባብ መሌእክት ትናገራሊችሁ፡፡
የቀረበሊችሁን ቃሊዊ ግጥም የሚመስሌ ላሊ ቃሊዊ ግጥም
ታቀርባሊችሁ፡፡
ግጥምን በተገቢው የዴምጽ ቅሊጼ ታነባሊችሁ፡፡
የቀረበሊችሁን ቃሊዊ ግጥም መሰረት በማዴረግ ተመሳሳይ ግጥሞችን
ትጽፊሊችሁ፡፡
በተሇዋጭ ዘይቤ የቀረቡትን ቃሊት ትገሌጻሊችሁ፡፡
በጽሁፌ ውስጥ አያያዥ ቃሊትን ትጠቀማሊችሁ፡፡
ክፌሇጊዜ አንዴ
የስራ ዘፇኖች
ቅዴመ ማዲመጥ ጥያቄዎች
ሇሚከተለት ጥያቄዎች በቡዴን ከተወያያችሁ በኋሊ በቃሌ መሌስ ስጡ፡፡
1. የቃሊዊ ግጥም ምንነት ሇመምህራችሁ ተናገሩ፡፡
2. ሰዎች በግብርና ስራ ሊይ በህብረት ሲሰሩ ከሚገጥሟቸው ቃሊዊ
ግጥሞች የምታውቁትን ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ አቅርቡ፡፡
መሌመጃ አንዴ
ተግባር አንዴ
ሀ. በቡዴን በመዯራጀት በሌጆች ጨዋታ ጊዜ ከሚዜሙት ግጥሞች
መካከሌ አንደን መርጣችሁ በማጥናት ሇክፌሌ ጓዯኞቻችሁ አቅርቡ፡፡
ሇ. የሚከተሇውን አጭር የሌጆች ጨዋታ ግጥም መምህራችሁ ሲያነቡሊችሁ
እናንተም ዯግማችሁ በለ፡፡
ጉሌበቴ በርታ በርታ
ጉሌበቴ በርታ በርታ
አበሊሃሇሁ የሽንብራ ቂጣ
አሁንም አይዯሌ ወዯማታ
ወዯማታ ወዯማታ
ሏ. ላልች የሌጆች ጨዋታ ግጥሞችን ከነዜማቸው ሇጓዯኞቻችሁ በቃሌ
አቅርቡ፡፡ ክፌሇጊዜ አራት
የቅዴመንባብ ጥያቄዎች
በሚከተለት ጥያቄዎች ሊይ በቡዴን ከተወያያችሁ በኋሊ ሇመምህራችሁ
በቃሌ መሌስ ስጡ፡፡
1. ሰዎች በምን በምን አጋጣሚዎች ሊይ ባህሊዊ ዘፇኖችን ሉዘፌኑ
ይችሊለ?
2. የሰርግ ስነስርዓትን በተመሇከተ የታዘባችሁትን ሇክፌሌ ተማሪዎች
ተናገሩ፡፡
የሰርግ ግጥም
በግጥም ከሚቀርቡና ከሚዜሙ የስነቃሌ አይነቶች አንደ ባህሊዊ ዘፇን
ነው፡፡ ባህሊዊ ዘፇኖች በተሇያዩ አጋጣሚዎች የሚዘፇኑ ናቸው፡፡ ከባህሊዊ
ዘፇኖች የስራ ዘፇን፣ የክብረበዓሌ ዘፇን፣ የሰርግ ዘፇን፣ የፌቅር ዘፇን
ወዘተ… ይጠቀሳለ፡፡ ከነዚህ መካከሌ በሰርግ ስነስርዓት ሙሽራውንና
ሙሽሪትን በተመሇከተ ከሚባለ ግጥሞች የሚከተለት ይጠቀሳለ፡፡
የማንበብ ጊዜ ጥያቄዎች
1. ከሊይ በቀረበው አንቀጽ ምን እንዯተረዲችሁ ሇመምህራችሁ ተናገሩ፡፡
2. ግጥሙን በጥሩ ቃና ያነበቡ ተማሪዎችን ሇይታችሁ ተናገሩ፡፡
3. ግጥሙ ሲነበብሊችሁ አዲዱስ ቃሊትን መዝግቡ
መሌመጃ ሁሇት
ተግባር ሁሇት
ከሊይ የቀረበሊችሁ የሰርግ ግጥም ሙሽራው ሙሽሪትን እና
በተመሇከተ የቀረበ ነው፡፡ በዚህ መሰረት ከዚህ በፉት የምታውቋቸውን
በሙሽሪት እና ዙሪያ የሚባለ ግጥሞችን በማሰባሰብ ሇምንና መቼ
እንዯሚባሌ ሇክፌሌ ተማሪዎች ከነዜማው አቅርቡ፡፡
ክፌሇጊዜ አምስት
መ. የሚከተለት ቃሊዊ ግጥሞች ምን ሇመግሇጽ እንዯሚባለ በአከባቢያችሁ
የሚገኙ ሰዎችን በመጠየቅ መሌሱ፡፡
ምሳላ፡1. በበጋ እረስ ቢለት ጸሀይን ፇራና
በሀምላ እረስ ቢለት ዝናቡን ፇራና
ሌጁ እንጀራ ቢሇው በጅቡ አስፇራራ
2. ትመጫሇሽ ብዬ ሳይ ማድ ሳይ ማድ
የሌጅነት አይኔ ሟሟ እንዯበረድ
_______________________________
4. ወንዴምዬ
ወንዴም አበባ
ይዘህ በጊዜ ግባ
የሙሽራው እናት
ይሰማሽ ኩራት
______________________________
ክፌሇጊዜ ስዴስት
መሌመጃ ሶስት
ተግባር ሁሇት
በመጀመሪያ በቡዴን ሆናችሁ የስራ፣ የክብረበአሌ፣ የፌቅር ሶስት
ሶስት ቃሊዊ ግጥሞች ሰብስቡ፡፡ በመቀጠሌም የአከባቢያችሁን
ሰዎች ሇምን አሊማ እንዯሚውለ ጠይቁ፡፡ በመጨረሻም በጽሁፌ
አዯራጅታችሁ ሇመምህራችሁ አሳዩ፡፡
ክፌሇጊዜ ዘጠኝ
ማስታወሻ
ዘይቤያዊ አነጋገር
ዘይቤ አንዴን ሀሳብ፣ ዴርጊት ወይም ሁነት፤ የአንዴን ነገር ቅርጽ
ወይም ሁኔታ እንዱሁም የሰውን ባህሪ ስሜትና መሌክ አጉሌቶና
አዴምቆ ሇተመሌካቹም ሆነ ሇሰሚው ምናባዊ ፌስሀ በመስጠት
የሚያቀርብ የአነጋገር ስሌት ነው፡፡ የዘይቤ አይነቶች ብዙ ቢሆኑም
በስፊት አገሌግልት ሊይ ውሇው ከምናያቸው አነጻጻሪ፣ ተሇዋጭ፣ ሰውኛ
ክፌሇጊዜ አስር
መሌመጃ አምስት
ማስታወሻ
አያያዥ ቃሊትን ተጠቅሞ ዴርብ አረፌተነገር መመስረት
ዴርብ ዓረፌተነገሮችን በመመስረት ሂዯት አያያዦች ከፌተኛ ሚና
አሊቸው። የአያያዦች አገባብ በአረፌተነገሮቹ ሃሳብ የሚወሰን በመሆኑ
ተገቢውን አያያዥ በማጣመር ሇመጠቀም በነጠሊ አረፌተነገሮቹ
የተገሇፀውን ሃሳብ መረዲት ያስፇሌጋሌ።
ምሳላ፡ የሂሳብ ትምህርት መማር እወዲሇሁ።
ጥሩ ውጤት አሊመጣሁም።
መሌመጃ ስዴስት