You are on page 1of 10

ምዕራፍ ሰባት

አርበኝነት
የምዕራፉ ዓላማዎች

ውድ ተማሪዎች ይህንን ምዕራፍ ተምራችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ፡-

 ምንባብን በማንበብ ሀሳቡን ትገልጻላችሁ፤

 ለቃላት ዓውዳዊና መዝገበ ቃላዊ ፍቺ ትሰጣላችሁ፤

 አንድን ጽሑፍ በማዳመጥ ሀሳቡን ትገልጻላሁ፤

 የተለያዩ የንግግር አይነቶችን ተጠቅማችሁ ሀሳባችሁን ትገልጻላችሁ፤

 የተለያዩ የንባብ አይነቶችን ተጠቅማችሁ ጽሑፍን ታነባላችሁ፤

 ተገቢውን የዋቢ መጻሕፍት አደራደር በመጠቀም ዋቢዎችን ትጽፋላችሁ፤

 የራሳችሁንና የሌሎችን የሕይወት ታሪክ ትጽፋላችሁ፤

 ቃላት በዓረፍተ ነገሮች ውስጥ ያላቸውን ሙያ ትገልጻላችሁ፤

 ምእላድን በአይነታቸው ትመድባላችሁ፤

 ከቅኔዎች ላይ ኅብረ ቃልን፣ ሰምንና ወርቅን ታወጣላችሁ

7.1. የንባብ ዓይነቶች

ንባብ ማለት ከአንድ አሀድ ውስጥ ተፈላጊውን መረጃ በብቃት የመሰብሰብ ሂደት ነው፡፡ ከጽሑፍ ውስጥ መረጃን
ለማግኘት የተለያዩ የንባብ አይነቶችን ልንጠቀም እንችላለን፡፡ ዋና ዋናዎቹ የንባብ አይነቶችም ጥልቅ ንባብ፣ ሰፊ ንባብ
እና የአሰሳ ንባብ ናቸው፡፡

ጥልቅ ንባብ፡- ይህ የንባብ አይነት ከአንድ ጽሑፍ የተወሰነ መረጃን ለማግኘት ሲባል ጥሞናን ሰብስቦ በትኩረትና
በጥንቃቄ የሚከናወን የንባብ ዓይነት ነው፡፡ ይህ አይነቱ ንባብ ዝርዝር ወይም ጥልቅ በሆኑ ጉዳዮች ስለሚመሰረት
ጥንቃቄን ይጠይቃል፡፡ ጥንቃቄውም ሀሳቡን በትክክል ለመጨበጥ ያስችላል፡፡ ይህ የንባብ አይነት የቀጥተኛና የአንድምታ
ፍቺዎችን ለመረዳት እና ከጽሑፍ ላይ መረጃዎችን ለቅሞ ለማውጣት የሚካሄድ የጠለቀ ንባብ ነው፡፡ በዚህ የንባብ
አይነት ለፈተና ዝግጅት የሚነበብ ንባብና የሳይንስ ማስታወሻዎች የመሳሰሉት ይነበባሉ፡፡

ይቀጥላል
ሰፊ ንባብ፡- ይህ አይነቱ ንባብ ረጃጅም አሀዶችን (ምንባቦችን) ስናነብ የምንጠቀምበት

የንባብ አይነት ነው፡፡ ይህንን አይነት ንባብ በመጠቀም የምናነበው ደስታን ለማግኘት ወይም እራስን ለማዝናናት ነው ፡፡
ለምሳሌ እንደ ልቦለድ የመሳሰሉ ጽሑፎች የሚነበቡት በዚህ የንባብ አይነት ነው፡፡

የአሰሳ ንባብ፡- ይህ የንባብ አይነት የሚጠቅመው አንድ ተፈላጊ የሆነ ውስን ወይም ቁንፅል መረጃ ለማግኘት ሲባል
በአንድ ጊዜ

አሀዴ ሊይ የምናዯርገው ፌጥነት የተሞሊበት የንባብ አይነት ነው፡፡ በዚህ የንባብ አይነት

የምንፇሌገው ሊይ ብቻ በማተኮር የማንፇሌገውን በመዝሇሌ ማንበብ ይቻሊሌ፡፡

ምሳላ፡- ከመጽሏፌ ማውጫ ሊይ ተፇሊጊን ርዕስ ሇማግኘት የሚዯረግ ንባብ ነው፡፡

 አንዴ አንባቢ በየትኛው የንባብ አይነት እንዯሚያነብ የሚወስነው ንባቡን የሚያነብበት

አሊማ ነው፡፡

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ፣ ሚያዚያ 2012 Page 16

7.3 የንግግር አይነቶች

ንግግር በአንዴ ርዕሰ ጉዲይ ሊይ የሚዯረግ ሀሳብን ሇላልች የማጋራት (የማካፇሌ) ሂዯት

ነው፡፡ንግግር የሚዯረግባቸው ሁኔታዎች ወይም የንግግር አይነቶች የዝግጅት ንግግር እና የደብዲ

ንግግር ተብሇው በሁሇት ይካፇሊለ፡፡

1. የዝግጅት ንግግር፡- የሚባሇው በአንዴ ርዕሰ ጉዲይ ሊይ ቅዴመ ዝግጅት አዴርጎ

የሚዯረግ ንግግር ነው ፡፡

ምሳላ፡- የመንግስት ባሇ ስሌጣናት ሇህዝብ የሚያዯርጉት ንግግር

2. የደብዲ ንግግር፡- በቃሌ የሚቀርብ ሆኖ በቅዴሚያ ሳንዘጋጅ የገጠመን ርዕሰ ጉዲይ

ሊይ ሀሳብን ወዱያው አፌሌቆ ሇላልች የማስተሊሇፌ ሂዯት ነው፡፡

ምሳላ፡- በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የንጽህና መጠበቂያዎችን የተረዲች ተረጂ ስሇእርዲታው

ምን ተሰማሽ ተብሊ የምትናገርው ንግግር የደብዲ ንግግር ይባሊሌ፡፡


የደብዲ ንግግር ሇማዴረግ የሚከተለትን ነጥቦች ማጤን ተገቢ ነው፡፡

1. ርዕሱን እንዯ አወቅን መነሳት ስሊሇባቸው ዋና ዋና ነጥቦች በሴኮንዴ ውስጥ ማሰብ

2. በንግግራችን እንዲስፇሊግነቱ የተመረጡ ቃሊት ፣ ፇሉጦች ፣ ዘይቤዎች እና ምሳላያዊ

ንግግሮችን መጠቀም

3. የዴምጽ ኃይሌን፣ ፌጥነትና ቃና መመጠን

4. የአዴማጮቻችንን ትኩረት ሇመሳብ ንግግራችንን በተገቢ የአካሌ እንቅስቃሴ ማጀብ

5. የአዴማጭን ስሜትና ፌሊጎት መጠበቅ

6. ከአዴማጫችን ጋር የአይን ግንኙነት ማዴረግ

7. ንግግራችንን ሳቢ አመራማሪና አወያይ እንዱሆን ጥረት ማዴረግ ናቸው፡፡

 ከዝግጂት ንግግር እና ከደብዲ ንግግር የተናጋሪ ችልታ የበሇጠ የሚፇትነው

የደብዲ ንግግር ነው ምክንያቱም ያሇምንም ዝግጂት ስሇሚካሄዴ እና የተሰጠንን

ርዕሰ ጉዲይ መጠቀም ከምንችሇው ጊዜ ጋር ማመጣጠን ስሊሇብን ነው፡፡

7.4 የዋቢ ፅሑፎች አደራደር ስርዓት

ጽሐፌን ስንጽፌ የተሇያዩ የመረጃ ምንጮችን አገሊብጠን መረጃ ሇጽሁፊችን ከተጠቀምን በኋሊ ‹‹ዋቢ

ጽሐፍች›› በሚሌ ርዕስ ስር በፉዯሌ ተራ ቅዯም ተከተሌ የመረጃ ምንጮቻችንን በስርዓት መዯርዯር

ይጠበቅብናሌ፡፡

የዋቢ ጽሐፍች አዯራዯር የተሇያየ ቢሆንም በቋንቋ ትምህርት ዘርፌ የሚዘወተረውን ስርዓት ወስዯን

በአማርኛ ቋንቋ የተጻፈ መጻህፌት እንዳት እንዯሚሰፌሩ እንመሇከታሇን፡፡ በዚህ መሠረት አንዴ

መጽሏፌ በዋቢነት ሲሰፌር በቅዯም ተከተሌ መዯርዯር ያሇባቸው መጽሏፈን የተመሇከቱ መረጃዎች

 የዯራሲው ስም

 የታተመበት ዓመተ ምህረት (በቅንፌ ውስጥ ገብቶ)

 የመጽሏፈ ርዕስ (ከስሩ ተሰምሮበት ወይም ኢታሉክ ሆኖ አራት ነጥብ

ያርፌበታሌ፡፡)

 የታተመበት ቦታ (ነጠሊ ሰረዝ አርፍበት)

 የማተሚያ ቤት ስም (አራት ነጥብ አርፍበት) በቅዯም ተከተሌ ወዯ ጎን

ይዯረዯራሌ፡፡
ምሳላ 1፡- ፇቃዯ አዘዘ (1991) የስነ- ቃሌ መመሪያ ፡፡ አዱስ አበባ፣ ኢትዮ ጥቁር አባይ

አሳታሚዎች፡፡

የተጠቀምናቸው መፃህፌት ሲዘረዘሩ ቅዯም ተከተሊቸው የሚወሰነው በዯራሲ ስም የፉዯሌ ተራ

ሲሆን፣የዯራሲ ስም ባሌተጠቀሰበት ጊዜ የመፅሀፌ ርዕስ ሇአዯራዯሩ መሪ ይሆናሌ፡፡በላሊ በኩሌ

አንዲንዴ ጊዜ አንዴ መፅሀፌ ከአንዴ በሊይ ዯራሲ ሉኖረው ይችሊሌ፡፡እንዱህ አይነት ሁኔታ

ሲያጋጥም ዯራሲዎቹ ሶስት ከሆኑ(እገላ፣እገላእና እገላ ) በማሇት፣ከሶስት በሊይ ሲሆኑ ዯግሞ

(እገላና ላልች) ተብል ይሰፌራሌ፡፡

ምሳላ 2፡- መስፌን ሀብተ ማሪያምና ላልች (1977) አባ ዯፊር እና ላልች አጫጭር ታሪኮች፡፡አዱስ

አበባ፡፡ኩራዝ አሳታሚ ዴርጅት፡፡

አምሳለ አክሉለና ዲኛቸው ወርቁ(1983) የአማርኛ ፇሉጦች፡፡አዱስ አበባ፣ኩራዝ አሳታሚ

ዴርጅት

በመጨረሻ ስሇ ዋቢ አጻጻፌ የምናነሳው፡-

በፅሁፊችን ውስጥ የአንዴ ዯራሲ ስራዎች የሆኑ ሁሇትና ከዚያ በሊይ መጻህፌትን

ተጠቅመን ከሆነ በመጀመሪያ በምሳላ አንዴ መሰረት በፉዯሌ ተራ ከዘረዘርን በኋሊ ሁሇተኛውን

መፅሀፌ በዯራሲው ስም ትክክሌ የዲሽ ምሌክት (_______) ይዯረግና የቀረው በስርአት

ይዯረዯራሌ፡፡

ምሳላ 3፡-ዲኛቸው ወርቁ(1962)አዯፌርስ፡፡አዱስ አበባ፣ብርሀንና ሰሊም ማተሚያ ቤት፡፡

_______ (1977) የፅሁፌ ጥበብ መመሪያ አዱስ አበባ ኩራዝ አሳታሚ ዴርጅት፡፡

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ፣ ሚያዚያ 2012 Page 18

7.5 የግለ ታሪክ አፃፃፍ

የህይወት ታሪክ አፃፃፌ ሁሇት አይነት ስሌትን የተከተሇ ነው፡፡አንደ ግሇ ታሪክ የህይወት ታሪክ በባሇ

ታሪኩ በራሱ ሲፃፌ ሲሆን ሁሇተኛው የላሊ ግሇሰብ የህይወት ታሪክ የሚፃፌበት ስሌት ነው፡፡

ግሇ ታሪክ ሲጻፌ የሚተኮርባቸው ነጥቦች

1. የትውሌዴ ዘመንና ቦታ፤

2. ስሇ አስተዲዯጋችን እና ስሊሇፌንባቸው የትምህርት እርከኖች፤


3. የፇፀምናቸው ጉሌህ አስተዋፅኦዎች ካለ በቅዯም ተከተሌ፤

4. ስሇ ፇጸምናቸው አስዯናቂ ስራዎች ካለ ያሇንን አስተያየት በማካተት፤

5. ታሪካችንን በቅዯም ተከተሌ ማዯራጀት፤

6. ቀሊሌና ግሌጽ ቋንቋ መጠቀም ያስፇሌጋሌ፡፡

በተማሪ መፅሀፌ ገፅ 142 ሊይ በዚህ ምዕራፌ መጀመሪያ ያሇውን የአጼ ቴዎዴሮስን

የህይወት ታሪክ መሰረት በማዴረግ የፇሇጋችሁትን የአንዴ ሰው የህይወት ታሪክ መረጃ

በመሰብሰብ እንዴትጽፈ ያዛሌ፡፡ተማሪዎች! የግሇሰብን የህይወት ታሪክ ጠይቃችሁ ስትፅፈ ከሊይ

የትኩረት ነጥቦች ብሇን ያነሳናቸውን ማካተታችሁን ሌብ በለ!

7.6 የቃል ክፍሎች ሙያ

ቀዯም ሲሌ በምዕራፌ ሁሇት ክፌሌ አራት ስር በተማሪው መጽሏፌ ገጽ 48-49 ዴረስ

የቀረበውን ሰሇ ቃሌ ክፌልች ሙያ የተማራችሁትን ማስታወሻ አስታውሱ፡፡

የቃሌ ክፌልች፡- በአማርኛ ዘመናዊ ሰዋሰው የቃሌ ክፌልች የሚባለት ስም፣ቅጽሌ፣ግስ፣

መስተዋዴዴ እና ተውሳከ ግስ ሲሆኑ እነዚህ የቃሌ ክፌልች በአረፌተ ነገር ውስጥ የተሇያየ

ተግባር(ሙያ) ይኖራቸዋሌ፡፡

ሇምሳላ፡- ስም

 የባሇቤትነት

 የተሳቢነት እና

 የዘርፌነት ተግባርን ሉወጣ ይችሊሌ፡፡

ስም እንዯ ቅጽሌ፣ እንዯ ተውሳከ ግስ ወዘተ ሉያገሇግሌ ይችሊሌ፡፡ የቃሌ ክፌሌ መሆን ሰዋሰዋዊ

ምዴብ ሲሆን ሙያ ግን በዓረፌተ አረፌተ ነገር ውስጥ የሚወጡት ተግባር ነው፡፡

በዚህ ርዕስ ሊይ የበሇጠ ሇማንበብ የተማሪ መጽሏፌ ገጽ 48-49 ተመሌከቱ

ክፌሌ አምስት፡-ስነ ሌሳን

ምሳላ፡- የቋራው ካሳ ጠሊቶቻቸውን በብሌሃት አንበረከኩ ፡፡

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ፣ ሚያዚያ 2012 Page 19


ቃሌ የቃሌ ክፌሌ ሙያ

የቋራው ስም ዘርፌነት

ካሳ ስም ባቤትነት

ጠሊቶቻቸውን ስም ተሳቢነት

በብሌሀት መስተዋዴዴ ያረፇበት ስም የአንቀጽ ገሊጭነት

(መስተዋዴዲዊ ሀረግ እንዯ

ተውሳከ ግስ)

አንበረከኩ ግስ ማሰሪያ አንቀፅነት

ከሊይ ባየነው ምሳላ መሰረት በተከታዮቹ አረፌተነገሮች ውስጥ ያለትን ቃሊት የቃሌ ክፌሌ እና ሙያ

ዘርዝሩ

1. ንቦች አበባውን ቀሰሙ፡፡

2. አየሇ ስራውን ያከብራሌ፡፡

3. አስተዋዩ ገበሬ ቁጠባ ያውቃሌ፡፡

4. ተካ የንብ ቀፍ አወረዯ፡፤

5. አጭርና ቀሌጣፊ አገሇግልት እንሰጣሇን፡፡

7.7 የግሶች እርባታ

በአርፌተ ነገር ውስጥ ግስ የሚባሇው ዴርጊት አመሌካች ቃሌ ነው፡፡ ይህ ዴርጊት አመሌካች ቃሌ

( ግስ)

 አዴራጊ

 ተዯራጊ እና

 አስዯራጊ እየተባሇ የተፇጸመው ዴርጊት በማን እንዯተፇጸመ ሇመሇየት ያስችሊሌ፡፡

ምሳላ 1 ፡-

 ቶሊ ወንዴሙን በዴርጅቱ ውስጥ ቀጠረ፡፡

 የኢትዮጵያ ሬዴዮና ቴላቪዥን ዴርጅት አዲዱስ ፕሮግራሞችን አስተዋወቀ፡፡

በምሳላ 1 ባለ አረፌተ ነገሮች ውስጥ የተሰመረባቸው ግሶች ‹‹ቀጠረ›› እና ‹‹አሰተዋወቀ›› አዴራጊ


ግስ በመባሌ ይታወቃለ፡፡

ምሳላ 2፡-

 ጫሊ የወንዴሙ ዴርጅት ውስጥ ተቀጠረ፡፡

 አሰተዲዲሪው ከስሌጣን ተሰናበቱ፡፡

በምሳላ 2 ባሇው አርፌተነገሮች ውስጥ ‹‹ተቀጠረ››ና ‹‹ተሰናበቱ›› ተዯራጊ ግሶች ናቸው፡፡

ምሳላ 3፡-

 ዲኛው ፌጹም ቅጣት ምት አስመቱ፡፡

 ሰራተኞች ጥያቄ በማቅረብ ዯሞዛቸውን አስጨመሩ፡፡

በምሳላ 3 ‹‹አስመቱ›› እና ‹‹አሰጨመሩ›› የሚለ ግሶች አስዯራጊ ግሶች(ማሰሪያ) አንቀፆች ናቸው፡፡

አዴራጊ ግስ የሚባሇው ዴረጊቱን ባሇቤቱ ራሱ ሲፇፅም፣ ተዯራጊ ግስ የሚባሇው ዯግሞ ዴርጊቱ

የሚፇጸምበት ሲሆን አስዯራጊ የተፇጸመው ዴርግት በላሊ አካሌ አስፇጻሚነት ሲሆን ነው ማሇት

ነው፡፡

ግሶች የተሇያየ ቅጥያ በዓምዴ ወይም የቃሌ ግንዴ ሊይ በመጨመር ይራባለ፡፡

ምሳላ፡- ተማር - አምዴ ነው፡፡

የግስ ስር (አምዴ) የእርባታ ቅጥያ ምዕሊዴ

እኔ = ተማር - ኩ/ሁ

እኛ = ተማር -ን

አንተ = ተመርክ -ህ/ክ

አንቺ = ተማርሽ -ሽ

እናንተ = ተማር - ኣችሁ

እሱ = ተማር -ኧ

እሷ = ተማር -ኧች

እነሱ ተማር -ኡ

ቅጥያ ምዕሊድች የእርባታ እና የምስረታ ተብሇው በሁሇት እንዯሚከፇለ ባሇፈት ምዕራፍች የተማርን

መሆኑን አስታውሱ፡፡
የእርባታ ቅጥያ ምዕሊዴ ፡- የሚባለት የቃሌ ክፌለን የማይቀይሩ፣ ቃለን(ግሱን) ሇተሇያየ ሰዋሰዋዊ

ተግባር እንዱረባ የሚያግዙ የቅጥያ አይነቶች ናቸው፡፡

ምሳላ ፡- በሌ - ኣ = በሊ (እሱ)

-ኣች = በሊች(እሷ)

- ኡ = በለ (እነሱ)

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ፣ ሚያዚያ 2012 Page 21

የምስረታ ቅጥያ ምዕሊዴ፡- የሚባለት ግን የቃሌ ክፌለን የሚቀይሩ የምዕሊዴ አይነቶች ናቸው፡፡

ምሳላ፡- ፌሬ - ኣማ

ሞገዴ -ኧኛ

ፌሬ ስም ሲሆን ፌሬያማ ቅፅሌ ነው፡፡

ሞገዴ ስም ሲሆን ሞገዯኛ ቅፅሌ ነው፡፡ -ኣማ እና -ኧኛ ቅጽሌ መስራች ምዕሊድች በመባሌ

ይታወቃሌ፡፡

ኮተት = ኮተታም

መንፇስ = መንፇሳዊ የመሳሰለትን መጥቀስ ይቻሊሌ፡፡

ክፌሌ ስዴስት፡ ስነ-ጽሐፌ

በተማሪው መጽሏፌ ገፅ 145-146 የአጼ ቴዎዴሮስን የስሌጣን ዘመን የሚመሇከቱ ቅኔዎች

ቀርበዋሌ፡፡ ህብረ ቃሊቸውን ከሇያችሁ በኃሊ ሰም እና ወርቁን አውጡ፡፡

የምዕራፈ ማጠቃሇያ

በዚህ ምዕራፌ ያነሳናቸው ይዘቶች ያቋራው ካሳ በሚሌ ርዕስ የቀረበን ጽሐፌ መነሻ በማዴረግ

የተሰጡትን የሏረጋትና የቃሊት ፌች ፣ የቃሌ ቀጥተኛ ፌች፣ ስሇ ንባብ አይነቶች ፣ስሇንግግር

አይነቶች ፣ የዋቢ ጽሐፍች አዯራዯር የግሇ ታሪክ እና የህይወት ታሪክን ሌዩነት የቃሌ ክፌልች

ሙያ፣ ስሇግሶች ተግባርና እርባታ እንዱሁም ስሇቅጥያዎች ያነሳንባቸው ናቸው፡፡

ስሇ ቃሌ ፌች ባነሳንበት ርዕስ በምንባቡ ውስጥ እና በመሌመጃዎች የተሰጡ ቃሊት ፌች፣ስሇንባብ

አይነቶች፣ባነሳንበት ርዕስ አንባቢ ከፅሁፌ መረጃ ሇማግኘት በጥሌቅ ንባብ፣በሰፉ ንባብና በአሰሳ ንባብ

ሉያነብ እንዯሚችሌ አይተናሌ፡፡የንባብ አይነትን የሚወስነው የሚያነብበት አሊማ መሆኑን


አስተውሇናሌ፡፡ስሇ ንግግር አይነቶች በዝግጅት የሚዯረግ እና ያሇዝግጅት የሚዯረግ(የደብዲ ንግግር)

ብሇን ከፌሇን አይተናሌ፡፡በተጻፇ ጽሐፌ መጨረሻ ዋቢ እንዳት እንዯሚቀመጥ ተመሌክተናሌ፡፡ግሶች

ሇተሇያየ ሰዋሰዋዊ ተግባር የሚረቡ መሆኑን በዚህም ወቅት አዴራጊ፣ተዯራጊና አስዯራጊ ብሇን

መከፊፇሌ እንዯምንችሌ፣እንዱሁም በግስ ሊይ የሚቀጠለ ቅጥያዎች የእርባታና የምስረታ ተብ

ሇው እንዯሚከፇለ አንስተናሌ፡፡

በመጨረሻ ተማሪዎች የተሰጠውን መሌመጃ ከተማሪ መፅሀፌ እንዱሇማመደ በመጠቆም ይህን

ምዕራፌ አጠቃሇናሌ፡፡

የክሇሳ ጥያቄዎች

1. የንባብ አይነታችንን የሚወስንሌን ምንዴን ነው?

ሀ. የፅሁፈ አይነት ሏ. የንባብ ችልታችን

ሇ. የምናነብበት አሊማ መ. የፀሀፉው ሁኔታ

የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ፣ ሚያዚያ 2012 Page 22

2. በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ቤት የዋሇ ተማሪ በዴረ ገፅ ሊይ የተሇቀቀሇትን የተሇያዩ የትምህርት

አይነቶች ማስታወሻ የሚያነበው በየትኛው የንባብ አይነት ነው?

ሀ. በአሰሳ ሇ.በዝግታ ሏ. በገረፌ ገረፌ መ. በፌጥነት

3. ርዕስ ተነግሮን በሴኮንድች አስበን የምንናገረው የንግግር አይነት ምን ይባሊሌ?

ሀ. የደብዲ ንግግር ሏ. የዝግጅት ንግር

ሇ. የተዋቀረ ንግግር መ. የታቀዯ ንግግር

4. አምሊክ ግብር ሰርቶ ሰው ይጠራሌ አለ፣

በምዴር ቀሪ የሇም ሁለም ይጠራለ፡፡የዚህ ቅኔ ወርቅ

ሀ. በዴግሱ ሊይ ሁለም ይታዯማለ ሏ. አምሊክ የእሇት ጉርስ ይሰጣሌ

ሇ. ሁለም የሰው ሌጅ ሟች ነው መ. ከዴግሱ ሊይ ማንም አይቀርም

5. ግሇ ታሪክ ከህይወት ታሪክ በምን ይሇያሌ?


ሀ. ፀሀፉው ባሇታኩ ባሇመሆኑ ሏ. ፀሀፉው ባሇታሪኩ ራሱ በመሆኑ

ሇ. የፇጸመው ጀብዴ ባሇመመካተቱ መ. የሌዯት ዘመንና ቦታ ባሇመካተቱ

6. ከሚከተለት የዋቢ አፃፃፌ ዘዳዎች የትኛው ትክክሌ ነው?

ሀ.ፇቃዯ አዘዘ (1991) የስነ- ቃሌ መመሪያ ፡፡ አዱስ አበባ፣ ኢትዮ ጥቁር አባይ

አሳታሚዎች፡፡

ሇ.ፇቃዯ አዘዘ (1991) የስነ- ቃሌ መመሪያ ፡፡ አዱስ አበባ፣ ኢትዮ ጥቁር አባይ

አሳታሚዎች፡፡

ሏ. ፇቃዯ አዘዘ 1991 የስነ- ቃሌ መመሪያ ፡፡ አዱስ አበባ፣ ኢትዮ ጥቁር አባይ

አሳታሚዎች፡፡

መ. ፇቃዯ አዘዘ (1991) የስነ- ቃሌ መመሪያ ፣ አዱስ አበባ፣ ኢትዮ ጥቁር አባይ

አሳታሚዎች፡፡

7. ከሚከተለት የንግግር አይነቶች የተናጋሪን ችልታ የበሇጠ የሚፇትነው

ሀ. የደብዲ ንግግር ሇ.የዝግጅት ንግግር

8. የነገዋን ብሩህ ቀን ሇማየት ዛሬ እንጠንቀቅ! በዚህ አረፌተ ነገር ውስጥ የተመረበት ቃሌ ሙያ

ሀ. ባሇቤትነት ሇ. ተሳቢነት ሏ. የስም ገሊጭነት መ. የግስ ገሊጭነት

9. የአንዴን ቃሌ የቃሌ ክፌሌ የሚቀይር ቅጥያ ምዕሊዴ ________በመባሌ ይታወቃሌ፡፡

ሀ. የእርባታ ቅጥያ ሏ. የምስረታ ቅጥያ

ሇ. ቅዴመ ግንዴ ቅጥያ መ. ቅዴመ ግንዴ ቅጥያ

10. ስጋ እበሊሇሁ የግደ

እነ ሌኡሌ ሰገዴ ታረደ፡፡ የዚህ ቅኔ ህብረ ቃሌ

ሀ. ሌኡሌ ሰገዴ ሏ. እነ ሌኡሌ ሰገዴ ታረደ

ሇ. ሰገዴ ታረደ መ. ስጋ በሊሇሁ የግደ

You might also like